en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 860 subscribers, ranking 6 286 in the Religion & Spirituality category and 2 561 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 860 subscribers.

According to the latest data from 22 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -200 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.71%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.08% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 843 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 23 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 860
Subscribers
-724 hours
-657 days
-20030 days
Posts Archive
📌 ብስራት ለቡታጅራ ነዋሪዎች እና ለአካባቢዋ 📍አዲስ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም 📚 الكتاب: #نصيحتي_لأهل_السنة_للشيخ_مقبل_الوادعي. 📚 የኮርሱ ኪታብ: #ለአህል_አ
📌 ብስራት ለቡታጅራ ነዋሪዎች እና ለአካባቢዋ 📍አዲስ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም 📚 الكتاب: #نصيحتي_لأهل_السنة_للشيخ_مقبل_الوادعي. 📚 የኮርሱ ኪታብ: #ለአህል_አልሱና_ያለኝ_ምክር_በሼህ_ሙቅቢል_ኢብኑ_ሀዲ_አልዋዲዒ 🔊 عنوان المحاضرة: #حال_السلف_في_العبادة 🔊 የሙሀደራው ርዕስ: #የቀደምቶች_የሰለፎች_ሁኔታ_ከአምልኮጋ_ከኢባዳጋ     🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ቀን: #ከአርብ_ረመዷን_7_  -  #እሁድ_ረመዷን_9 #ከየካቲት_28  -  #የካቲት_30 🕌 ቦታ: #ሙሳ_ረማሽ_መስጂድ_ቡታጂራ             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

• ሕይወትን ዘና ብላችሁ ለመኖር ታገሉ፣ ደስታችሁን የሚያደፈርስ ስሜትና ሰዉን አባርሩ፣ምድር ላይ ዘላለም አትኖሩም፣በተሰጣችሁ አጭር ዕድሜ ተፍታቱ። የቻላችሁን ያህል ብቻ ጣሩ።ብዙ አታስቡ አትጨነቁ፣በአላህ ይሁንታ ብቻ የሚከፈቱ ብዙ በሮች አሉ፣መፍትሄያቸው አላህ ብቻ የሆኑ በርካታ ችግሮች አሉ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ልቀጥል እንዴ ሌሎች ሰፈሮችም !?

በሰዎች ጉዳይ ላይ አትግባ! የማይመለከትህ ከሆነ አትግባ !

ስለ እናቴ እናቴ በጣም ጎበዝ ሴት ነች በተለይ ለቤቷ ለባሏ ለልጆቿ ለንብረቷ ጠንቃቃ ሴት ነች! በሞያ አንደኛ የሰፈር ሴቶች ታስንቃለች ! የኔ ብርቱ እናት ! ለአባዬ ቀኝ እጁ ነች ያለ እሷ አይሆንለትም የኔ አባት የቤት ስራዋ ጠንቅቃ ይዛ የዉጭም እኩል የምታግዘዉ ! እንደ ሴቶቹ ቤት መቀመጥ አይሆንላትም አያስችላትም ከአባዬ እኩል ወጥታ አብራዉ ስታግዘዉ ዉላ የምትመጣ! አባዬ በጣም የሚወዳት አስታዉሳለሁ አባቷ ጧሪ ስላልነበረ እሷ ትሄድ ነበረ አያታችን እሰዉ ቤት አልሄድም ስለሚል እሱዉ ጋር ሄዳ ነበረ የምትጦረዉ የዛ ጊዜ አባዬ ለብቻዉ ከኛ ጋር ነበረ ቤት የሚያዘጋጅልን የለም የኛ አድሜም አልደረሰ ግን አግባ አትጎዳ አንተ ሲሉት ጎረቤት እሺ አይልም ነበረ ! ጎረቤት እያስጋገረ ነበረ የያዘን እኛን የቀዘዘ ወጥ እየበላ ነበረ የሚጠብቃት አያታችን አላህ ይዘንለት እና አስቸጋሪ ስለነበረ ፀባዬ ከእናቴ ዉጭ ሰዉ አይግባባዉም የተወሰነ ጊዜ ቢይዙት እሷ ቤቷ አባቴ ጋር ስትመጣ መልሶ ይጣላል ከዛ መልሳ ትሄዳለች ብቻ ብዙ አስቸጋሪ ጊዜ ነበሩ በዛ መካከል አባታችን እየተጎዳ ነበረ የያዘን እኛን ከሷ ዉጭ ሌላ አላገባም በማለት! ሆኖም የአላህ ቀደር ደረሰ እና አያታችን አላህ ይዘንለት ወደ አኼራ ሄደ እናቴም ጠለቅልላ ወደ ቤቷ ተመለሰች አሁን በደስታ አባቴ እያገዘች ጠንክራ አብራዉ ትኖራለች ብዙ እፀፍ ነበረ ግን ይበቃል ! ለኔ እናቴ ሞደሌ ነች በተለይ በትዳሯ ላይ ያላት ነገር ለአባቴ ምን ያክል እንደምትንከባከበዉ እንደምታግዘዉ በጣም ተፀኖ አላት እሱ ላይ ሌላ ሴት በሞላበት ከሷ ዉጭ የለም የሚል ! የኔ ብርቱ እናት እረጅም እድሜ ከአፈያህ ጋር ይስጥሽ! እና አባቴ አባቴ እያልኩ የምለጥፍ ከሱ ጋር ብዙ ነገሮች አሉ ያሳለፍነዉ በልጅነት እድሜ እናቴ አባቷ ጋር በነበረች ስአት ከቅንጭላቴ የማይጠፉ ትዝ ሲለኝ ያ ጊዜ እንባ የሚቀድመኝ..... የኔ ጀግና አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ! ልጃችሁ በጣም ትወዳችሁ አለች እናንተ ሁሌ አስደስታችሁ ዘንድ አላህ ይርዳኝ ! ✍بنت أراغاو الجامية =

ሁለዬ አባት አባት የምትይ እናት የለሺም ወይ የምትሉኝ አረ ጀግና ያልተዘመረላት ብርቱ እናት ያለችኝ ቆይ ስለ እማዬ አንዳድ ነግራችሁ አለሁ! እማዬ የአባዬ ቀኝ እጅ ነች 🤝

ከወዳጅ አለመግባባት ቢኖር ነገሮች ለመፍታት መሞከር እንጅ በፊት የአንተ ጠላቶች ሲያጠቁህ በነበረዉ ጉዳይ ያ ወዳጅ ተብዬ እንደ ጠላቶችህ ማጥቃት ከጀመረ ከጅምሩ ወዳጅ አልነበረም ሲያስመስል ነበረ! ግን አሁን አምርረህ ሺሸዉ ራቅ ስለማይጠቅም ! ትክክለኛ ወዳጅ የፈለገ ብትጣላዉ ጠላቶችህ በሚጎዱህ መልኩ ሊጎዳህ አይሞክርም ምክንያቱም ደህና በነበራችሁ ጊዜ የነበረ መልካምነት ስለሚያስብ ! =

16:42 ከመጥፎ ነገር ካልፀዳች ይች ልብ ለጥሩነገር ለማልቀስ አትዘጋጅም።

🫵ስራ እየሰራን እናድምጣቸዉ ጥሩ ተግሳፀ🤝

እንዳትረሱ እየፈለጋችሁ ስራ ✌️✌️

ከስቡል ሐላል online የንግድ ስራ፦ ከስር ያለው የቴሌግራም ግሩፕ ሊንካችን ነውና ሸር በማድረግ አስተዋውቁን፡ባረከሏሁ ፊኩም t.me/KesbulHalalOnlineMarket

መልካም አዳር ማለቴ መልካም ዉሎ...የዉ ሸቃሎች ወደ እንቅልፍ ነዉ አሁን መሄጃችን ብዬ አብሽሩ ይሄም ያልፋል ኢንሻ አላህ 🫶

Surah_Al_Imran_آل_عمران‎_سُورَة_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp314.87 MB