💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 860 подписчиков, занимая 6 286 место в категории Религия и духовность и 2 561 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 860 подписчиков.
Согласно последним данным от 22 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -200, а за последние 24 часа — -7, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 24.71%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.08% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 843 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 23 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.
እናቴ በጣም ጎበዝ ሴት ነች በተለይ ለቤቷ ለባሏ ለልጆቿ ለንብረቷ ጠንቃቃ ሴት ነች! በሞያ አንደኛ የሰፈር ሴቶች ታስንቃለች ! የኔ ብርቱ እናት ! ለአባዬ ቀኝ እጁ ነች ያለ እሷ አይሆንለትም የኔ አባት የቤት ስራዋ ጠንቅቃ ይዛ የዉጭም እኩል የምታግዘዉ ! እንደ ሴቶቹ ቤት መቀመጥ አይሆንላትም አያስችላትም ከአባዬ እኩል ወጥታ አብራዉ ስታግዘዉ ዉላ የምትመጣ! አባዬ በጣም የሚወዳት አስታዉሳለሁ አባቷ ጧሪ ስላልነበረ እሷ ትሄድ ነበረ አያታችን እሰዉ ቤት አልሄድም ስለሚል እሱዉ ጋር ሄዳ ነበረ የምትጦረዉ የዛ ጊዜ አባዬ ለብቻዉ ከኛ ጋር ነበረ ቤት የሚያዘጋጅልን የለም የኛ አድሜም አልደረሰ ግን አግባ አትጎዳ አንተ ሲሉት ጎረቤት እሺ አይልም ነበረ ! ጎረቤት እያስጋገረ ነበረ የያዘን እኛን የቀዘዘ ወጥ እየበላ ነበረ የሚጠብቃት አያታችን አላህ ይዘንለት እና አስቸጋሪ ስለነበረ ፀባዬ ከእናቴ ዉጭ ሰዉ አይግባባዉም የተወሰነ ጊዜ ቢይዙት እሷ ቤቷ አባቴ ጋር ስትመጣ መልሶ ይጣላል ከዛ መልሳ ትሄዳለች ብቻ ብዙ አስቸጋሪ ጊዜ ነበሩ በዛ መካከል አባታችን እየተጎዳ ነበረ የያዘን እኛን ከሷ ዉጭ ሌላ አላገባም በማለት! ሆኖም የአላህ ቀደር ደረሰ እና አያታችን አላህ ይዘንለት ወደ አኼራ ሄደ እናቴም ጠለቅልላ ወደ ቤቷ ተመለሰች አሁን በደስታ አባቴ እያገዘች ጠንክራ አብራዉ ትኖራለች ብዙ እፀፍ ነበረ ግን ይበቃል ! ለኔ እናቴ ሞደሌ ነች በተለይ በትዳሯ ላይ ያላት ነገር ለአባቴ ምን ያክል እንደምትንከባከበዉ እንደምታግዘዉ በጣም ተፀኖ አላት እሱ ላይ ሌላ ሴት በሞላበት ከሷ ዉጭ የለም የሚል ! የኔ ብርቱ እናት እረጅም እድሜ ከአፈያህ ጋር ይስጥሽ! እና አባቴ አባቴ እያልኩ የምለጥፍ ከሱ ጋር ብዙ ነገሮች አሉ ያሳለፍነዉ በልጅነት እድሜ እናቴ አባቷ ጋር በነበረች ስአት ከቅንጭላቴ የማይጠፉ ትዝ ሲለኝ ያ ጊዜ እንባ የሚቀድመኝ..... የኔ ጀግና አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ !
ልጃችሁ በጣም ትወዳችሁ አለች እናንተ ሁሌ አስደስታችሁ ዘንድ አላህ ይርዳኝ !
✍بنت أراغاو الجامية
=ለመፍታት መሞከር እንጅ በፊት የአንተ ጠላቶች ሲያጠቁህ በነበረዉ ጉዳይ ያ ወዳጅ ተብዬ እንደ ጠላቶችህ ማጥቃት ከጀመረ ከጅምሩ ወዳጅ አልነበረም ሲያስመስል ነበረ! ግን አሁን አምርረህ ሺሸዉ ራቅ ስለማይጠቅም ! ትክክለኛ ወዳጅ የፈለገ ብትጣላዉ ጠላቶችህ በሚጎዱህ መልኩ ሊጎዳህ አይሞክርም ምክንያቱም ደህና በነበራችሁ ጊዜ የነበረ መልካምነት ስለሚያስብ !
=