en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 022 subscribers, ranking 6 117 in the Religion & Spirituality category and 2 447 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 022 subscribers.

According to the latest data from 29 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -115 over the last 30 days and by -10 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.24%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 400 views. Within the first day, a publication typically gains 851 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 30 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 022
Subscribers
-1024 hours
-387 days
-11530 days
Posts Archive
ረመዷን #13 ተርፈን 14ኛ ቀን እንፆማለን የሚል ተስፋ የለንም ነበር ግን አላህ ምን ይሳነዋል ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉ 14ኛ ቀን እድል ሰጥቶን ፆምን 15"ኛንም ተስፋ አንቆርጥም በቃ እንፆማለን ኢንሻ አላህ ! =

الجزء_الخامس_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp314.34 MB

በጣም ይጠቅማል እንጅ ብእሮችህ ይባረኩ በርታልን🙌

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ያጀመዓ! የቴሌ ግራም ልብስ ልንቀይር አስበናልና እዳትደናገሩ፣ እኛው ነን። ትልቅ እውቀት ኖሮኝ ባይሆንም፣ የምማረውንና የማነባትን ለእናንተ ለማካፈል የምሞክርባት ትንሿ ቤታችን ናት። ይህ አዲስ ፕሮፋይል መለያችን ይሁንልን። አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ! نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے - ይጠቅማል ካላቹህ ቻናሉን ሼር አድርጉት! የቴሌ ግራም ቻናል ፦ t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ ዘየን ካርድ 115 ሪያል ካርድ ከኔጋ አለ ለመስጅድ የተነየተ ነው ካርዱን ተጠቅማችሁ ብሩን ገቢ ማድረግ የምችሉ እህት ወድሞች አህለን ወሰህለን ወመረሀበን!!!!!! በዚህ አናግሩኝ በቴሌግራም በዋትስ አፕ 👇👇👇👇👇👇 +966510741094

•ደስተኛውእናእደለኛው ሰው ማነው!? 🎙በአቡ አዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

الجزء_الرابع_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp314.30 MB

~ አንዳንዴ ጥሩ ነዉ ችግር ያስባሉ ይጨነቃሉ ብለን ያሰብናቸዉ ግን ለነሱ እኛ ምንም እንዳልሆን ያሳያል! በተቃራኒ ምንም አያስቡም አላቃቸዉ ያልናቸዉ እንዴት እንደሚጨነቁ ያሳየናል! ለማንኛዉም አለን ተርፈናል ለተጨነቃችሁልኝ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁ ይክፈላችሁ 🤲

በረመዷን ምግብ መጠጥ እና መኚታ አይሁን ጭንቀትህ! =

ዱባዬች እንደት ናችሁ አረ..?

الجزء_الثالث_عشر_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp314.35 MB

አስደነገጥኳችሁ አይደል አዎፍ በሉኝ እስከ አሁን ደህና ነን ግን ህዝቡ ጠቅላላ ጎዳና ላይ ነዉ የአላህ ህፃኑ ሽማግሌዉ አላህ ያብርድልን ጦርነት ክፉ ነዉ

በዱአ አትርሱኝ ቤይሩት ኢስራኢል መምታት ጀምራለች አሁን ከቤት ለቀን ወደ ሌላ ቦታ እየሄድን ነዉ በሂወት ከተረፍን በዚሁ አሳዉቃለሁ ምን አልባች ካልተረፍኩም ቻዉ🤲 ቀደር አላህ ወማ ሸአ ፈአል!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሹሩጡ ላ'ኢላሃ ኢለላህ ደርስ፦ ፒዲኤፍ t.me/husseinali210/2160 ክፍል ⓵↓↓↓ t.me/husseinali210/217
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሹሩጡ ላ'ኢላሃ ኢለላህ ደርስ፦ ፒዲኤፍ t.me/husseinali210/2160 ክፍል ⓵↓↓↓ t.me/husseinali210/2174 t.me/husseinali210/2174 ክፍል ⓶↓↓↓ t.me/husseinali210/2175 t.me/husseinali210/2175 ክፍል ⓷↓↓↓ t.me/husseinali210/2176 t.me/husseinali210/2176 ክፍል ⓸↓↓↓ t.me/husseinali210/2188 t.me/husseinali210/2188 ክፍል ⓹↓↓↓ t.me/husseinali210/2191 t.me/husseinali210/2191 ክፍል ⓺↓↓↓ t.me/husseinali210/2194 t.me/husseinali210/2194 ክፍል ⓻↓↓↓ t.me/husseinali210/2197 t.me/husseinali210/2197 ክፍል ⓼↓↓↓ t.me/husseinali210/2200 t.me/husseinali210/2200 ክፍል ⓽↓↓↓ t.me/husseinali210/2201 t.me/husseinali210/2201