➳የኔ ብዕር✍️❥
Open in Telegram
🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7
Show more590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
590
ጠንካራ ሰው ማለት ሁሌም ሚያሸንፍ አይደለም፤ነገር ግን ጠንካራ ሰው ማለት ቢሸነፍም እጅ የማይሰጥ(ተስፋ የማይቆርጥ) ማለት ነው::
@emayaa7 @nahominaaaaaa
590
590
GOOD MORNING MY BEAUTIFUL GIRL💕✨ዛሬ በጠዋቱ አንድ የምነግርሽ ነገር አለ. . .🎀🤍✨
ስሚኝ የኔ ሴት🌺ሰውን መጠጊያ ያረግሽ ቀን መውደቅሽ አይገርምም፡፡ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር አማካሪሽ ይሁን ከእሱ አትራቂ!!! Lv u🫶🏾May God bless ur day💕
@emayaa7
590
ገና በተጋባን በ 3 ወር ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየቺኝ ከዚ በላይ አሳቢ ሚስት ከየት ትመጣለች ቆይ
ብሎ ይደሳሰታል 😜😂😄
ደና እደሩልኝ🙏🥀
590
ሲግማ ሴት💫
#ስሜቷን ትቆጣጠራለች
#ከፈጣሪዋ ውጪ ለማንም አትገዛም
#ለራሷ ትታገላለች
#አብዛኛውን ጊዜ ዝምታን ትመርጣለች
#ህመሟን ሰው እንዲያቅባት አትፈልግም
#ማሸነፍን እንጂ መሸነፍን አትቀበልም
#ብዙ ወንዶች የሚፈልጓት አይነት ሴት ብትሆንም አደገኛ ናት
#መሪ እንጂ ተመሪ መሆን አትፈልግም
#ክብሯ ሁሉ ነገሯ ነው
#አትንኩኝ ባይ ስትሆን ከነኳት ግን ከባድ ተበቃይ ናት
#በወንድ ቁጥጥር ስር መሆንን ፈፅሞ አትቀበልም
#ለድርጊቷ ሀላፊነት ትወስዳለች
#የተናቀች ከመሰላት ውስጧ እረፍት አያገኝም
#የምትፈራ እና የተከበረች ሴት ናት
#ለ_ሲግማ_ሴቶች
@emayaa7
@emayaa7
590
መካራችሁን አትጥሉት፣ስቃያችሁን አትጥሉት ወደየት እያመጣ፣ እንደሆነ ስለማታውቁ ወደየት መሥመር እያመጣ እንደሆነ ስለማታውቁ ነው ስቃያችንን እርርርር የምንል ሰዎች ሌሎች ሰዎች በምን አይነት ሕይወት ውስጥ እያለፉ እንደሆኑ አናውቅም።ግን የትናንት መከራ የዛሬ መከራ ማለት አይደለም የትናንት ማንነት የቆሸሸ የምንለው የዛሬ ማንነት አይደለም በየቀኑ ከነቃን ከተነፈስን አዳድስ እድሎች ይሠጠናል።
#መልካም_ሰንበት_ተመኘንላችሁ🙏
@emayaa7
ሁሌም የእናንተው ምርጫ!
590
ህልም የስኬት መንገድ ነው፤ መንገዱን የምትሄድበት መኪና ግን ፅናት ነው! ለአላማህ ስትል መፅናት አለብህ ወዳጄ!
#ግሩም_ምሽት_ተመኘሁላችሁ🙏
🔐🖤@emanda7
590
፡ ደስ በሚል ህይወት ውስጥ…እነዚህ ነገሮች ሲጨመሩበት ህይወት ይበልጥ ውብ ትሆናለች፦
ቡና ☕️ ፏ ያለ አለባበስ 👕👖🥾
መፅሀፍ 📖 ቀዝቃዛ ሻውር🚿
ሙዙቃ 🎵 መዝሙር ✝
ፊልም 🎬 ስፓርት ቤት 🏋
እግር ኳስ ⚽️ ቀዝቃዛ ድራፍት🍺
ግጥም 🎧 እርጥብ 🥪
