cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

➳የኔ ብዕር✍️❥

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Show more
Advertising posts
476
Subscribers
+224 hours
+57 days
+4830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

K&N ❤️ @emayaa7
Show all...
በቃ አታስበው ይቅር😍እምላለሁ ወድሃለሁ🥰❤ የፍቅሬን መጠን በቃል🥀❤ከምገልፀው በላይ ወድካለሁ🥹❤የላም አይኖርም ሌላ ካንተ ወዲያ ፍቅሬ እምላለሁ🥰 እመነኝ ያልኩህ እውነት የምር ነው ወድሃለሁ (...)❤ @emayaa7
Show all...
Good night 🌃 🌑😴
Show all...
👍 2
All sub adis yemsrach free Internet mtfelgu inbox free internet bcha belu ylakal
Show all...
መልካም የናቶች ቀን ይሁንላችሁ 🥰🥰😍😍😘😘❤️❤️💖💕💘💝💞💖
Show all...
🥰 4 1
ይርዳው ጤናው:- እናቴ ነሽ❤️ መልካም የ እናቶች ቀን ይሁንላችሁ 🥰🥰😍@emayaa7💕💘💝💞💘
Show all...
👍 2🥰 1
ሮፍናን:- ልንገርሽ እማ😍 መልካም የ እናቶች ቀን ይሁንላችሁ 😍💕💖💘@emayaa7💗❤💝😘
Show all...
👍 2🥰 1
« ቆይ ሰው በረሳው ነገር ነው ወይስ በሚያስታውሰው ነገር ነው ይበልጥ የሚሰቃየው? »
Show all...
😥ችግር የለውም💔 🌹አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው ማምነው ውሸት የሚባል ያለ እስከማይመስል አምናለው ማመኔን አልጠላውም ግን ማምንበት መንገድ ያናድደኛል....አንተን ለማግኘት በማይሆን መንገድም ተጓዝኩ አጠፋሁ በዛም እየተቀጣው ነው።💘 አዋ ከቅጣትም በላይ በሆነ ቅጣት🥀 🌹ብዙ ጊዜ…አዋ በጣም ብዙ ጊዚያትን ይህን ቃል እልህ ነበር…ችግር የለውም ግን ችግር ሳይኖረው ቀርቶ እንዳይመስልህ…ችግርማ አለው ግን አንተ ከችግሩ ትበልጣለህና....💘 አሁንማ ሁሉም ነገር ችግር አለው ምክንያቱም አንተ የለህም ከችግሩ በላይ ደሞ አንተ ብቻ ነህ አንተ ብቻ😔 #ተፃፈ_በኤማንዳ_ዮናስ_(ቃልኪዳን) #11_09_2016
Show all...
1😢 1
የዛሬን አትዪ👀🙅🏻‍♀ በአሁኑ አትፍረጃት💁🏾‍♀🥺 ያኔ ወጣት ሳለች💃🏽🧚‍♀ ሀገር ጉድ ያለላት😍💓 በጣም የምታምር💘☺️ ቆንጆ የአይነግብ😌😍 ነበረች አበባ🌺 ሁሉን የምትስብ🫠😘 🎵🎶🎵 ልክ ዛሬ ለአንቺ😕 እንደሚሆንልሽ❤️🧎🏾‍♂ ይሆንላት ነበር🤷🏻‍♀🧎🏾‍♂ ወደድኩሽ የሚልሽ💁🏾‍♀ እሷም ስትወደው😊 ስትውል ከቤቱ👫🏠 አልታይህ አለው😐🧑🏻‍🦯‍➡️ መሆኗ እመቤቱ👩‍❤️‍👨 ስትወልድ ስትከብድ👩🏽‍🍼 ፍሬ ስትሰጠው👼🤌🏾 ያለቀሰላት ሴት🥲 መሆኗን እረሳው🤦🏽‍♀ ለሚስቱ ካልሆነ🤱🏽🤏🏿 ሁሉን ለሰጠችው💍💁🏾‍♀ ለምንም አይበጅሽ🙅🏻‍♀ ይቅርብሽ ይሄ ሰው😴🚶🏻‍♀‍➡️ ለሚስቱ ካልሆነ ሁሉን ለሰጠችው ለምንም አይበጅሽ ይቅርብሽ ይሄ ሰው ውብ እና🥰 ተወዳጅ🫂 መሆንሽን አትይ💁🏾‍♀ በሚያዥጎደጉደው👯‍♀ ስጦታ አትደለይ🎁 አይተወኝም ብለሽ💔 ጭራሽ አትመኪ🙂‍↕️ አብረሽው ያለሽው😕 ነው እስክትተኪ😶‍🌫 የሚገባውን ቃል🙌🏾🫱🏾‍🫲🏾 መሀላውን ሰምተሽ🦻🏽 ይሆናል ያለሺው👫 በፍቅራችሁ አምነሽ👩‍❤️‍👨 እሷንም እንደ አንቺ🫵🏽 ነበረ የሚላት🗣 አልጠረጠረችም🤔 እንደሚቀይራት😵‍💫 ንቂ እንዳትጎጂ🙌🏾🥹 ከአሁኑ እራቂው👣🚶🏻‍♀‍➡️ ለልጆቹም እናት🙍🏻‍♀ አልሆነም ይሄ ሰው👐🏾🙇🏻‍♀ ለሚስቱ ካልሆነ ሁሉን ለሰጠችው ለምንም አይበጅሽ ይቅርብሽ ይሄ ሰው ለሚስቱ ካልሆነ ሁሉን ለሰጠችው ለምንም አይበጅሽ ይቅርብሽ ይሄ ሰው ለሚስቱ ካልሆነ ሁሉን ለሰጠችው ለምንም አይበጅሽ ይቅርብሽ ይሄ ሰው @emanda7 @emayaa7 @emayaa7 @emayaa7 Never እንዳታምኚው😌🥲🤥
Show all...
2