➳የኔ ብዕር✍️❥
Open in Telegram
🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7
Show more590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
590
ቃል ግባልኝ🥺
ምናልባት ተናደህብኝ ከሆነ አሳውቀኝ😊
ሆን ብዬ ጎድቼህ ከሆነ እንዲሰማኝ አድርግ 🥰
ምንም ነገር አደብቀኝ❤
ሁሉንም ነገር ንገረኝ 🤗
ያኔ ስረዳህ የተሻልኩ ሰው እሆናለሁ 😍
እመነኝ🌹
https://t.me/emayaa7
https://t.me/emayaa7
https://t.me/emayaa7
https://t.me/emayaa7
590
Repost from 🔥 Nahomina 🖊️
አቁሜ ነበረ.......🥹
ትቼ የነበረውን ሰውን ማፍቀር
አርቄ ያባረርኩት ከልቤ ደጃፍ በር
በቃልኪዳን ታስሮ መጣ እየሮጠ
የተስፋን መቀነት ለልቤ እየሰጠ
አቁሜ ነበረ ማመንም መታመን
ፍቅርማ የለም ብዬ እስከማምን
.
.አቁሜ ነበረ የሰው ዘር መናፈቅ
መልክት በመጠበቅ ተላከ አልተላከ በሀሣብ መሣቀቅ
.
.አቁሜ ነበረ ለሠው ዋጋ መክፈል
በንፁህ ልቦና ለልብ ፍቅር ማደል
አቁሜም ነበረ ለሴት ክብር መስጠት
ለቃልኪዳን መኖር ይበልጡን መሠዋት
.
.አቁሜ ነበረ
ይኸው እድሜ ላንቺ ከአዲስ አስጀመርሽኝ
በደማቅ ፈገግታሽ እኔ አሸነፍሽኝ
አንቺን እንዳፈቀርኩሽ በእንባ አሳመንሽኝ
የፍቅርን ተስፋ በቃል አስጨበትሽኝ
የእኔ እማ እማቲ ግራ እና ቀኝ ሳታይ ዝምብለሽ ዉደጅኝ
.
.
ተፃፈ በ @Nahomina #yeEmatiyaa
cross @emayaa7
Cosss @Nahomina
Crosss @Emanda7
kalkidan yonatan 🥰❤️🥰
590
Repost from 🔥 Nahomina 🖊️
አንድ ወዳጅ አለኝ ፍፄ ይባላል ምን ይለኛል መሠላቹ እስክትቀለብ ነው
ከዛ ግን እግዜብሄር ልብን አስተምሮ ያሳርፋል ይለኛል
እግዜብሄር ያሳርፈን የልባችንን መሻት የመላው አሜን
590
590
590
590
ባይገርምሽ ቃል
ባይገርምሽ ገና ወድሻለው😍
😍😍😍😍😍😍
ባ ☞ ባገር አማን
አንቺን መርሳት❣
ይ ☞ ይሆንብኛልና
መጫወት በእሣት❣
ገ ☞ ገሀድ ይሁንልሽ
አረሳሽም ቃልዬ❣
ር ☞ ርቀሺኝ እንኳን
ብቴጂ ካጠገቤ❣
ም ☞ ምንም ጊዜ
ቢሆን ያፈቅርሻል ልቤ❣
ሽ ☞ ሽምገላ አይደለም
❤️ቃልዬ በእውነት❣
ገ ☞ ገና እወድሻለው
እስካለው በህይወት❣
ና ☞ ናፍቆቴ ልሆንሽ
የልብ ትርታዬ❣
እ ☞ እንዴት ብዬ ልርሳሽ
ውዴ ፍቅርዬ❣
ወ ☞ ወደ ተሻለ ህይወት
የምሸጋገር ብሻ❣
ድ ☞ ድቅድቁን ጨለማ
የምገፋ ብሻ❣
ሻ ☞ ሻማዬ አንቺው ነሽ
መተኪያዬም የለሽ❣
ለ ☞ ለኃይሉ ፍቅርሽ
ምርኮኛ ሆኛለው❣
ው ☞ ውዴ ፍቅርዬ❤️
ላልከዳሽ ምያለው
😍ቃልዬ
😍ቃልዬ
😍ቃልዬ
◇◆◇◆◇◆◇◆❤️🍸 @emanda7 #kalye🥰🥰🖤 😍
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
@emayaa7 join
