en
Feedback
➳የኔ ብዕር✍️❥

➳የኔ ብዕር✍️❥

Open in Telegram

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Show more
590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
💔 ቀደር ወዳንቺ መርቶኝ ሌላ ቀደር አንቺን ከኔ ሰረቀኝ በሁለቱ ቀደሮች መካከል ልቤን አጣሁኝ ።😔 @emayaa7

Dena ederu good 😴🌑

Duzochm memker ychlalu😉
Duzochm memker ychlalu😉

እንባዬ ደርቆብኝ ለማልቀስ ስቸገር በድንገት ትዝ አለኝ ያደረግሽኝ ነገር ትውስ ያለኝ ጊዜ የሰራሽኝ ስራ ሚፈሰው እንባዬ እንደምን ያባራ አልቅሼ አላቀስኩኝ ሳላዝን በሟቹ ድሮም ያንች ፍቅር ለሀዘን ነው ምቹ -- #Efula....✍

ምናልባት አንተ የምታደርገው ነገር ለሌሎች እብደት መስሎ ሊታያቸው ይችላል ነገር ግን ጀግናው እመነኝ በኃላ መጥተው እንደሚለምኑክ አትርሳ 😈😈😈 ⚡ @emayaa7 😈 ⚡@emayaa7 😈
ምናልባት አንተ የምታደርገው ነገር ለሌሎች እብደት መስሎ ሊታያቸው ይችላል ነገር ግን ጀግናው እመነኝ በኃላ መጥተው እንደሚለምኑክ አትርሳ 😈😈😈 ⚡ @emayaa7  😈 ⚡@emayaa7 😈

💔💔ወደ አንተ እመጣለሁ መንገዴን ስጀምር ከስቃዬ እድናለሁ ፎቶህን እያየሁ ማልቀስ 😭አቆማለሁ ይዘገያል እንጂ አንድ ቀን አይቀርም እኔም #እሞታለሁ ወደ አንተም እመጣለሁ። ለ ትውስታ ✍🥀#Emanda @emanda7 @emayaa7 @emayaa7 @emayaa7 Please share & join👆👆👆👆

Dena edrulgh kaladernm yader yder amen

Voice message00:20

Neg erjajem yehiwet mesmerochn ejocha lay asmeralew 🙏

Sad Girls 🥺💔
Sad Girls 🥺💔

ከፍቷቹ ያውቃል ? ግራ ገብቷቹ ያውቃል ?፡በቃ ከጎናችሁ የሚሆንላችሁ ሰውስ ጠፍቶ ያውቃል? ምንም እንደሌላቹ ባዳ እንደሆናችሁ ተሰምቷቹ ያውቃል ? ተስፋ መቁረጥ የተሰፋ ህይወታችሁን አጨልሞትስ ያውቃል ? ሰው የሚያወራው የሚመክራችሁ ነገር ትርጉም አጥቶባቹ ያውቃል? በቃ አለ አይደል ከመከፋት በላይ ከሞት በታች የሆነ የጭንቅ ህይወት ኑራቹ ታውቃላችሁ🥺 ምንም ሆነ ምን መኖር አለብን😇 ስለዚህ መጠንከርም አለብን 💪 ሁሉም ያልፋላ? በርቱልኝ😔 @emayaa7 @emayaa7

Voice message00:44

🥹✍@emanda7 ይቺ እንስት ታሳዝነኛለች ለእስዋ እንደማይሆናት ውስጥዋ ይነግራታል 🥹 ወስና አትሄድ ነገር ፍቅሩ ይይዛታል 🥀 ደሞ በአንድ በኩል እድሜዋን ስታስብ በንዴት  በቁጭት ትላለች ግብግብ😡ልብዋ እየዋለለ በመሄድ በመቅረት ትርጉም ጠፍቶባት 😒 የመምሸት የመንጋት ከደስታ ተኩርፋ 😭 ህይወትዋን ትገፋለች 🥀 ይቺ አይነት አፍቃሪ ታሳዝነኛለች💔 #እማቲ_ነኝ🧚‍♂👸 💔#የኔ_ብዕር💔   @emayaa7🌷 @emayaa7💀 @emayaa7🙏🙏🙏 @emayaa7

"ሞቴ እና ፈገግታህ" በሚያምረው ፈገግታው ፈገግ ብሎ አይቶኝ፣     ምን አረኩኝ ይላል  የሰራውን ሰርቶኝ፣ እንዳያዋራ አርጉት በዚህ ጣፈጭ አፉ፣ ይገዛኛል እና ጣፈጭ አንደበቱ፣ ቀኑንም ቁጠሩ  የተወለደበት ቀኑም ነበር አለኝ እኔን ያገኘበት    ምነው ረሳው ታዲያ   ፈገግ ያለበትን     አውቆ አደለም ወይ የገደለኝ እለት፣ በሚያምረው ፈገግታው ሞርኳኝ ያለፈ እለት፣     ጥሩልኝ ገጣሚ ገጥሞ ያስደስተው፣ ጥሩልኝ ዘፈኝም  እሱን ደስ ይበለው     ቀኑ ነው እና የሚደሰትበት እስኪ ግጠሙለት ፈገግ ይበልበት በገዳይ ፈገግታው ሌላ  እንዳይገልበት፣ በኔ ይብቃ እንጂ በጥርሱ መሀል ሞት፣       ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙         ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ  𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒   💡💡💡💡💡💡💡💡    @emayaa7 @nahominaaaaaa        💡💡💡💡💡💡💡💡 🌹.................................🌹

ለሴት ልጅ ውበቷ ሜካፗ እንደሆነው ለወንድ ልጅ ውበቱ ገንዘቡ ነው ! ⚡ @emayaa7😈 ⚡ @emayaa7 😈
ለሴት ልጅ ውበቷ ሜካፗ እንደሆነው ለወንድ ልጅ ውበቱ ገንዘቡ ነው ! ⚡ @emayaa7😈 ⚡ @emayaa7  😈

Laku Atfru Good night

የኔ ፍቅር ያኔ አንተን ያወኩባት ቀን ለኔ መኖር የጀመርኩበት ቀን ነበረች ያኔ ያወኩክ #ቀን ወንድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩ ያህል ነበር #የተሰማኝ🥰 ታቃለህ አይደል አሁንም ቢሆን ወንድ ለኔ አንተ ብ
የኔ ፍቅር ያኔ አንተን ያወኩባት ቀን ለኔ መኖር የጀመርኩበት ቀን ነበረች ያኔ ያወኩክ #ቀን ወንድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩ ያህል ነበር #የተሰማኝ🥰 ታቃለህ አይደል አሁንም ቢሆን ወንድ ለኔ አንተ ብቻ ነህ ከአንተ በላይ ብዙ እንዳሉ ባቅም ልቤ ግን አያምንም🦋 #ናሂዬ_እንዴት_እንደምጠላህ_ታውቃለህ_አይደል_የኔ_ዱዝ💟💟 😊💝@emanda7💔😞 😊💝@emanda7💔😞 😊💝@emanda77💔😞 ❤️@nahominaaaaaa❤️            🦋 #share_join ❤️@nahominaaaaaa❤️

🥀በጣም የሚታመን ሰው እንኳን ሊዋሽ ይችላል... 🥀ምርጥ ጓደኛ እንኳን ሊለወጥ ይችላል... 🥀በጣም መልካም ሰው እንኳን ሊያጭበርበር ይችላል... 🥀በጣም ጠንካራ ጓደኝነት እንኳን ሊበላሽ ይችላል... 🥀በይበልጥ የምንወደው ሰው እንኳን በዛው ልክ ሊጎዳን ይችላል... 🥀ለማሰብ ያሳዝናል፣ ለመቀበል ይከብዳል፣ ግን እውነታው ይህ ነው።😔 Life😟 like for more...                                    🌑 @emayaa7