➳የኔ ብዕር✍️❥
Open in Telegram
🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7
Show more590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
590
ላንተ ከተፃፈው 1ኛው
........✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
.
.
.የፃፍኩልክ ላንተ ....
ቢሆንም ባይሆንም ....
ፍቅርን መጠርጠር ....
መቼም አያቅትም ....
መፈቀርክን ማመን ...
ቢከብድም ቢቀልም...
መውደድን ማሰብ...
ለክፉ አይጥልም ....
ሁሌ እንደማስብክ...
ብታውቅም ባታውቅም.....
ላንተ ያለኝን ነገር .....
መጠርጠር አይጎዳም ....
እኔን ለመቀበል ....
ብቶድም ብትጠላም....
ከኔጋር አለመሆንህን
እግዜሩ አይፈቅደውም.........
♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
❤️emayaa7❤️
@emayaa7
🌹...................................🌹
590
590
Repost from የአብስራ
“እግዚአብሔር ይስጥልኝ” ስላልሽው ብቻ እንደእኔ ተደስቶ አሜን ያለሽ ሰው ገጥሞሽ አያውቅም አይደል?... ምስኪን!... በርሽን ያንኳኳሁት አንቺን ፍለጋ መጥቼ እንደሆነ አታውቂም። ደጅሽ ላይ የቆምኩት አንቺን ብዬ እንደሆነ አልገባሽም... ግን አሜን! እግዚአብሔር ይስጠኝ - አንቺን!
~ ~ ~
YOUTUBE TIKTOK INSTAGRAM
✍🏾 የአብስራ ፀጋ
@yeabsira_tsega
590
590
፡ ተስፋ መቁረጥ አያውቀኝም!…ያው እንደ ሰው ይከፋኝ አዝን እና እተክዝ ይሆናል…ነገር ግን በጭረሽ ተስፋ አልቆርጥም…እራሴን ከፍታው ላይ ብቻ ነው ማየት እምፈልገው…🤍
