en
Feedback
➳የኔ ብዕር✍️❥

➳የኔ ብዕር✍️❥

Open in Telegram

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Show more
590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
48 hours to go......

Story

ልክ እንደ ሎሬቱ : እንደ ጋሽ ፀጋዬ ወንድ ልጅ ከሰው ፊት : አያለቅስም ብዬ የእንባዬን ማዕበል : አፍኜው ነው እንጂ ማልቀስ አምሮኝ ነበር : ጥለሺኝ ስቴጂ      [የደስታ እንባ ታቂያለሽ? ]

እግሯን ስትከፍትልህ መልሰህ ዝጋውና ሰይጣንን አስደምመው ።💀🙈 አንዱ ሲል ሰምቼው ነው 😂😂🤭 @emayaa7

አታቆላምጠኝ ማለት በሙሉ ስሜ ጥራኝ ማለት አይደለም🤤🫨 @emayaa7

መብራት ብዙ አታብራ አይንህን ያምሀል ማታ ማታም አታምሽ ሌቦች ይዘርፉሀል    ምናምን እያለ የቤት አከራዬ ሁሌ ይመክረኛል አቤት መከራዬ          (አየህ አንባቢ ሆይ፦) ጆሮህን ቢያደሙት በምክር ጥርቅም አርግ የሚሉህ ሁሉ ለራሳቸው ጥቅም          😂😂😂👐 ✍ ገጣሚ እንደ ልቡ

የወንድ ልጅ  life  በአጭሩ :-  የ ቤተሰብ  ችግር 🤷‍♂ :- የ  ፍቅር   ህመም 💔 :-  የማይረባ  ጀለስ🤦‍♂    የማይረቡ  ሰዎች🤦‍♂  እንደገና    የማይረቡ  ሰዎች   🤦‍♂   ግን ሁሌም ደስተኛ የፊት ገፅታ👨‍🦱

ንጋት 🌅🌞

Good night

💔 በጣም የሚያስጠላ ነገር ቢኖር ነገሮችን በመጨረሻው ሰዓት መረዳት ነው ።

Story

🎀በራስሽ ሕይወት ላይ ሹፌር መሆን ካልቻልሽ እጣ ፋንታሽ በሰው ሕይወት ላይ ተሳፋሪ መሆን ነው🤕 የኔ ልባም ይሄ እንዲሆን አትፍቀጂ በራስሽ ሕይወት ላይ ማንም እንዲወስንልሽ አትፍቀጂ ፊት አትስጫቸው Even ቤተበቦችሽ እንኳን ቢሆኑ እነሱ የወሰኑልሽን ለምን ሲባል ትኖሪያለሽ ይሄ ሂወት እኮ ያንቺ ነው ማንም አያገባውም ይሄን ስልሽ ጋጠወጥ ሁኝ እያልኩ አይደለም ግን😌እነሱ ስለመከሩሽ ስላዘዙሽ ብቻ የማትፈልጊውን ሕይወት አትኑሪ❤️‍🔥አስታውሽ በዚ አለም ላይ አንዴ ብቻ ነው የመኖር እድል የትሰጠሽ እና የኔ ቆንጆ የራስሽ ሕይወት ንግስት ሁኚ👸🏽 #EMANDA_YONAS #የኔ_ብዕር Join👇👇 @emayaa7 @emayaa7 Cross 👉@emanda7

Web nat

እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው 🙏

ልክ እንደ ጨረቃ 🌙 በየወንዙ በየአውራጃው ፋኖስ ሆነሽ ትዞርያለሽ ልጠይቅሽ አንድ ነገር ሻማ ማብራት ትችያለሽ?

ታኮርፍ ይሆናል .......ስለምታፈቅረኝ ቁጥብ ትሆን ይሆናል.....ክብRuaን ስለምትጠብቅ አጠገቤም አልቅሳም ይሆናል.....ልታጣኝ ስለማትፈልግ እርቀን መሄድን አስበን ነበር .......እግዜር አቀረበዉ Emanda Afekrshalew ማድረግ የምትችለው ይሄ ነዉ Mafker bcha ❤️❤️❤️❤️❤️

🗣 - Ephrem Tamiru 🎵 - Negresh Nebere Suggested by #Ematii @emayaa7 @nahominaaaaaa

Story

የኔ ንግስት በመልክሽ አይደለም ልቤ ያፈቀረሽ ለጊዜው አይደለም ልቦናዬ ያጨሽ የሚሳሳው ከልብ ማፍቀሩ የእውነታ ልቤ ወዳንቺ ሲመጣ መቼ አመነታ መስታወት አላየም ፊቱን አላበሰ ፀጥ ባለው መንገድ ወዳንቺ ነፈሰ በቀጠርሽው ጊዜ ሀሴቱ ቅጥ ያጣል ሴትስ ካንቺ ውጪ ማንንስ ይጠጋል አጠገቡ ሆነሽ ፍፁም ሚናፍቅሽ ለሰከንዶች እድሜ ለአፍታ ማያምንሽ ይሄ ነው አፍቃሪሽ @Nahominaaaaaa @Emanda7 @emayaa7 @Nahomina @bosofthe #EMANDA አፈቅርሻለሁ ❤️ ተፃፈ በ #ናሆሚና

የአንድ አንድ ሰው bio ደሞ የልደት ካርድ ያስንቃል 😐 @emanda7 🦋