en
Feedback
➳የኔ ብዕር✍️❥

➳የኔ ብዕር✍️❥

Open in Telegram

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Show more
590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
Story

Happy birth dayy emanda

ካንቺ በኃላ ለሚመጡ ፍቅረኞች ግድ የለኝም ለዛም ነው ሄደሽ የሴት ነፍስ ማቆሸሽ የማልፈልገው ከዛም በላይ ከሄድሽ ሚተካሽ አይኖርም ምክያቱም አንቺ የተስፋ እና የእውነት መንገድ ነሽ I don't care about the lovers who come after you, that's why you go, I don't want you to pollute the soul of a woman, and if you go beyond that, there will be no one to replace you, because you are the way of hope and truth. #NAHOMINA #EMANDA Cross @Nahomina @emayaa7 @emanda7 @Nahominaaaaa

Emanda lanchi new

❤️............ሰኔ 7..........❤️ በስላሴ በዐል በክብር ቀናቸው እንኳንም ወለዱሽ እ/ር ይስጣቸው ለእናት እና አባትሽ ክብር ያድላቸው ፀጋንም ጨምሮ ጤናንም ይስጣቸው በአንድ ወንድ ልብ ውስጥ ንግስት ናት ልጃቸው ያቺ ቀን እንኳን ፈጠረችሽ እንኳን አመጣችሽ ለዛች ቀን ነጠላ አደግድጌ ንግስ ባላወጣ ባላስገባ ስለት የአመት ነው በልቤ ለአንቺ ነፍስን ዘርታ የሰጠችን እለት እንኳን ተወለድሽ ያምራል አይደል ሳቄ ባትኖሪ መች ስቄ ባላውቅሽ ምን ገዶኝ ህይወትስ መች ገብቶኝ ሰው አረገኝ አይደል አምላክ አንቺን ሰቶኝ ይታይሻል ልቤ ቀልቤስ ይስብሻል ከሴት መሀል መርጦ አንቺን ይወድሻል ታይዋለሽ አይኔን ታምኒኛለሽ እኔን ከልብሽ አይደል ወይ ሳቄን የፈጠረው ስትለይኝ አይደል አለሜን ምፈራው እንኳንም ተወለድሽ እንኳንም አወኩሽ ላንቺ ልክ እንደምኞቴ ምንም ባይሰካ ለክብርሽ ባላገኝ ሚሠፈር ሚለካ አንቺን ማንገስ መሾም ምንም ባይሆንልኝ በሰኔ 7 ቀን ተወልድሽ ወለድሽኝ በእለተ ስላሴ ነፍስንም ሰጠሽኝ ለአንቺም ለእኔም በፍቅር ሲያዜምልን ቀኑ ሲሰምርልን አፍቅሬሽ ወደሽኝ ደስታችን ሲያጠምቀን በዓል የማከብራት ልዩ ናት ይቺ ቀን በዓመት የማነግሳት ይች ቀን በዓል ናት በልቤ መቅደስ 7ቴ ማዞራት ሁሌ ምናፍቃት የደስታ ቀኔ ናት አንቺ የመጣሽባት የቀን አለቃ ናት በልቤ ደብር ውስጥ የሰኔ ንግስ ናት ሳከብረው እንድኖር በዓሌን በሰምሽ ልደትሽ ልደቴን ሳቅሽን እንዳማረ ውበትሽ ሳይቀንስ ያኑርሽ እድሜሽን አሜን ከእኔ እየቀነሰ ላንቺ እድሜን ይስጥሽ ከዚህም በላይ ነው #Nahi የሚያፈቅርሽ ኑሪልኝ ያቺ ቀን እንኳን ፈጠረችሽ እንኳን አመጣችሽ ለዛች ቀን ነጠላ አደግድጌ ንግስ ባላወጣ ባላስገባ ስለት የአመት ነው በልቤ ለእንቺ ነፍስን ዘርታ የሰጠችኝ እለት አንቺ የመጣሽበት የቀን አለቃ ናት በልቤ ደብር ውስጥ የሰኔ ንግስ ናት እንኳን ተወለድሽ ኑሪልኝ ተፃፈ በ ናሆሚና ለቃልኪዳን ዮናታን @cross @nahomina @emayaaaa7 @emanda7 @nahominaaaaaa

Birthday girl happy birthday byalw🎂🎂🎂🥂🥂🍷🍻🍻

-2147483648_-211567.webp0.19 KB

H.B.D 🎂 emaye እንኳን ተወለድሽ

happy birthday to you🎂😄😜😜 HBD 🎂🎂🎂🎂🎂🎂Emand Enkuan tewledsh

𝚔𝚊𝚕𝚎𝚢𝚊 𝚢𝚎𝚗𝚊 𝚠𝚎𝚍 𝚜𝚒𝚜 𝚎𝚗𝚔𝚞𝚊𝚗𝚎 𝚠𝚎𝚍𝚎𝚣𝚒𝚌𝚑 𝚖𝚎𝚍𝚎𝚛𝚎 𝚖𝚎𝚝𝚊𝚜𝚑 𝚕𝚎𝚏𝚎𝚝𝚎𝚛𝚎𝚜𝚑 𝚊𝚖𝚎𝚕𝚊𝚔𝚎 𝚖𝚎𝚜𝚎𝚐𝚊𝚗𝚊 𝚢𝚎𝚐𝚎𝚋𝚊𝚠𝚊𝚕𝚎 𝚕𝚎𝚐𝚗𝚊𝚖𝚎 𝚖𝚛𝚝𝚞𝚊 𝚐𝚞𝚊𝚍𝚎𝚐𝚗𝚊𝚌𝚑𝚎𝚗 𝚜𝚎𝚕𝚎𝚑𝚘𝚗𝚎𝚜𝚑 𝚍𝚎𝚜𝚎𝚝𝚎𝚐𝚊𝚗 𝚗𝚎𝚗𝚎🥰🥰💙 𝚔𝚊𝚕𝚎 𝚔𝚖𝚛 𝚋𝚎𝚝𝚊𝚖𝚎 𝚗𝚎𝚠𝚎 𝚎𝚖𝚎𝚠𝚎𝚍𝚎𝚜𝚑 𝚎𝚖𝚊𝚔𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎𝚜𝚑 𝚎𝚗𝚔𝚞𝚊𝚗𝚎 𝚝𝚎𝚠𝚎𝚕𝚎𝚍𝚎𝚜𝚑𝚕𝚐𝚗 𝚍𝚎𝚖𝚘 1-2𝚊𝚖𝚎𝚝𝚎𝚖𝚎 𝚋𝚎𝚑𝚘𝚗𝚎 𝚊𝚋𝚎𝚛𝚎𝚗 𝚊𝚜𝚊𝚕𝚎𝚏𝚎𝚗𝚊𝚕𝚎 𝚢𝚎𝚗𝚊 𝚠𝚎𝚍 𝚑𝚊𝚙𝚙𝚢 𝚍𝚞𝚋 𝚍𝚊𝚢 🤱🤱👩‍❤️‍💋‍👩 𝚖𝚗𝚖 𝚝𝚎𝚐𝚎𝚗𝚊𝚐𝚗𝚝𝚎𝚗𝚎 𝚢𝚎𝚑𝚘𝚗𝚎 𝚗𝚎𝚐𝚎𝚛𝚎 𝚋𝚊𝚕𝚊𝚛𝚎𝚐𝚎𝚕𝚎𝚜𝚑𝚖 𝚢𝚎𝚑𝚘𝚗𝚎 𝚔𝚎𝚗𝚎 𝚊𝚋𝚎𝚛𝚎𝚗𝚎 𝚎𝚗𝚍𝚎𝚖𝚎𝚗𝚊𝚔𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎 𝚎𝚛𝚐𝚎𝚝𝚎𝚐𝚗𝚊 𝚗𝚎𝚐𝚗 𝚎𝚗𝚊 𝚢𝚎𝚗𝚊 𝚠𝚎𝚍𝚞𝚊 𝚐𝚞𝚊𝚍𝚎𝚐𝚗𝚊𝚢𝚎 #HBD🥳🥳🎂🍡🍬🍫🎂🍾🍰🍰🧁🧁 𝚎𝚗𝚊 𝚍𝚎𝚖𝚘 7/10/2160 𝚎𝚗𝚔𝚞𝚊𝚗𝚎 𝚊𝚍𝚎𝚛𝚎𝚜𝚎𝚜𝚑 𝚕𝚊𝚗𝚌𝚑𝚒𝚖𝚎 𝚕𝚎 𝚋𝚎𝚝𝚎𝚜𝚎𝚋𝚘𝚌𝚑𝚎𝚜𝚑𝚖 𝚍𝚎𝚜𝚎𝚝𝚊𝚗𝚎 𝚎𝚖𝚎𝚐𝚗𝚕𝚎𝚜𝚑𝚊𝚕𝚎𝚠𝚎 𝚜𝚎𝚕𝚊𝚠𝚎𝚔𝚞𝚜𝚑𝚎𝚖 𝚋𝚎𝚝𝚊𝚖 𝚍𝚎𝚜𝚎𝚋𝚕𝚘𝚐𝚗𝚊𝚕𝚎👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩😍🥰😘𝚢𝚎𝚗𝚊 𝚝𝚎𝚔𝚘𝚌𝚑𝚒,𝚢𝚎𝚗𝚊 𝚖𝚎𝚔𝚊𝚛𝚎 𝚏𝚎𝚝𝚊𝚛𝚒 𝚔𝚎𝚣𝚎 𝚋𝚎𝚕𝚊𝚢𝚎 𝚎𝚍𝚎𝚖𝚊 𝚢𝚎𝚜𝚎𝚝𝚎𝚜𝚑🙏🙏🙏 𝑦𝑎𝑛𝑐𝑖𝑤𝑎 𝑚𝑢𝑟𝑡𝑢𝑎 𝑔𝑢𝑎𝑑𝑒𝑔𝑛 𝑏𝑖𝑡𝑢 #HBD 🅚🅐🅛& ⓔⓜⓐⓝⓓⓐ

Wdua HBD to you

Hbd 🎂 to you

HBD to you 🎂🎂🎂 HBD to you🎂🎂🎂 HBD HBD HBD to Emanda🌹🌹    መልካም ልደት መልካም ልደት ለ ኤማንዳ 🌹🌹🌹 እንኳንም ወለዱሽ እንኳንም አገኘሁሽ 🌹🌹 እሙዬ🌹 እንኳን ተወለድሽልኝ 🌹መልካም ነገር ሁሉ ነገር ይገባሻል 🌹ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልኝ🌹 ፈጣሪ  ይጠብቅሽ 🌹በድጋሚ እንኳን አደረሰሽ እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🌹🌹

Yne wed ynlyeu ekan teweldeshi egezubehr rgem Edam ketena gare yseteshi weda shi amet nurylgni weda🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍮 h .b. d

Happy birthday yena nigst

Hbd to me.

My birthday loading.....

ሰበር ዜና 🖐 አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ነገ ማለትም ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም የቃልኪዳን ዮናስ (EMANDA) ልደት በመሆኑ አንዳንድ ዋና ዋና መንገዶች ዝግ ስለሚሆኑ አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን። 😉😉😉😉😉

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7 https://t.me/Emayaa7