en
Feedback
Unity Fellowship

Unity Fellowship

Open in Telegram

Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker

Show more
1 183
Subscribers
+324 hours
+277 days
+6030 days
Posts Archive
የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 ነገ መስከረም 15/2019 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ወራቤ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን
የምስጋና ፐሮግራም😃
📌 ነገ መስከረም 15/2019 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ወራቤ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤
#UUCSF #Media_Team #Werabe_Mission ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የአዳር ፀሎት🙏 ዛሬ‼️ ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5
የአዳር ፀሎት🙏 ዛሬ‼️ ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6 መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 📌  ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን  መገኘት እንዳንረሳ። #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወራቤ ሚሽን መስከረም 04 - 11 ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር 1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ ሻሽ 4. የምንቆየው ለሳምንት ስለሆ
ወራቤ ሚሽን መስከረም 04 - 11 ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር 1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ ሻሽ 4. የምንቆየው ለሳምንት ስለሆነ በቂ የሆኑ አልባሳት ( ከተማው ቀዝቃዛ ስለሆነ ወፈር ያለ ልብስ ብትይዙ ይመረጣል) 5. አንሶላ እና ብርድ ልብስ 6. ማንነትን የሚገልፁ መታወቂያ (ID) (የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ National ID)‼️ 7. ነጠላ ጫማ 8. የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች 9. ለእርዳታ የሚሆን ልብስ እንዲሁም ቁሳቁስ እና ከቻልን ደግሞ ገንዘብ እንያዝ ----------------------------------------- ለወራቤ ሚሽን መፀለይ እና መዘጋጀት አንርሳ❗️ ----------------------------------------- #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

2 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission -----------------------------
2 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

መልካም አዲስ አመት!🎉 ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 🕹 Location Map 👈👈 አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩ
መልካም አዲስ አመት!🎉 ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 🕹  Location Map  👈👈 አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩል ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ያገኙናል 📲……..Nafi +25192464 0082 📲……..Henos +2519 +251993812743 📲.......Adis +25194 559 4199 መልካም በዓል!✨ #UUCSF  #Charity_Department #Media_Team  Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission -----------------------------
4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

5 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission -----------------------------
5 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCS
4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የዛሬው ኘሮግራም የሚደረገው በእርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ነው። https://maps.app.goo.gl/S7ZVT8WFGRwFivna7?g_st=ic

LAST MISSION PRAYER‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ እሮብ ከ7:00 በእርሻ ምርምር ቤተክርስቲያን ስለ ወራቤ ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት የመጨረሻ
LAST MISSION PRAYER‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ እሮብ ከ7:00 በእርሻ ምርምር ቤተክርስቲያን ስለ ወራቤ ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት የመጨረሻ ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 ----------------------------- #ወራቤ ሚሽን -------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

------------------------------------------------ 🙏ስለ ወራቤ ሚሽን አብረን እንፀልይ 🙏 ------------------------------------------------
------------------------------------------------ 🙏ስለ ወራቤ ሚሽን አብረን እንፀልይ 🙏 ------------------------------------------------ በያለንበት በታማኝነት በፀሎት በጌታ ፊት አብረን እንቅረብ። ❤️ ተባረኩ!🙏 #ወራቤ ሚሽን ----------------------------- #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🔥ወራቤ🔥 ከመስከረም 04-11/2019 #ወራቤ_Mission #ወራቤ_ሚሽን ---------------------------------------------- ለበለጠ መረጃ Miracle :- +251051944
🔥ወራቤ🔥 ከመስከረም 04-11/2019 #ወራቤ_Mission #ወራቤ_ሚሽን ----------------------------------------------
ለበለጠ መረጃ Miracle :- +251051944672 Aman:- +251944222171
----------------------------------------------- #መስከረም_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | አርብ | ነሀሴ 29| ከ 7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለህይወት በቤተክርስቲያን Location 📍 ✅በእለቱ #የሚሽን_ሀገር ይፋ የሚደረግ
ዛሬ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | አርብ | ነሀሴ 29| ከ 7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለህይወት በቤተክርስቲያን Location 📍
✅በእለቱ #የሚሽን_ሀገር ይፋ የሚደረግ ይሆናል
-------------------------------------------------- #UUCSF #Media_team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ነገ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | #አርብ | #ነሀሴ 29| #ከ7_30_ጀምሮ በእለቱ የሚሽን ሀገር ይፋ የሚደረግ ይሆናል #ገርጃ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ------
ነገ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | #አርብ | #ነሀሴ 29| #ከ7_30_ጀምሮ በእለቱ የሚሽን ሀገር ይፋ የሚደረግ ይሆናል #ገርጃ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን -------------------------------------------------- #UUCSF #Media_team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የመስከረም ሚሽን - #ከመስከረም_04_11 መሆኑን እንገልፃለን 🛑ማሳሰቢያ ሚሽን የምትሄዱ ልጆች የትምህርት ቤት ምዝገባ #በዚህ_ሳምንት ስለሆነ ከሚሽን ጋር እንዳይጋጭባችሁ በጊዜ እንድትመዘገብ እና
የመስከረም ሚሽን - #ከመስከረም_04_11 መሆኑን እንገልፃለን 🛑ማሳሰቢያ ሚሽን የምትሄዱ ልጆች የትምህርት ቤት ምዝገባ #በዚህ_ሳምንት ስለሆነ ከሚሽን ጋር እንዳይጋጭባችሁ በጊዜ እንድትመዘገብ እናሳስባለን። #UUCSF #Media_Team #መስከረም_ሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

መስከረም ሚሽን 🔥 ለመመዝገብ Miracle:- +251951944672 Aman:- +251944222171 #UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህ
መስከረም ሚሽን 🔥 ለመመዝገብ Miracle:- +251951944672 Aman:- +251944222171 #UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን #ለመስከረም_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከአገልጋይ ቶማስ ጋር የምስክርነት
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን #ለመስከረም_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከአገልጋይ ቶማስ ጋር የምስክርነት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #UUCSF #Media_Team #መስከረም_ሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕯 የቀድሞ የህብረቱ አባል ግሩም ብርሀኑ(Senior) #አባት ከዚህ አለም ድካም ስላረፋ ወንድማችንን ቤቱ በመገኘት እንድታፅናኑአት እንጠይቃለን። 📌 የመኖሪያ አድራሻ :- ሳሪስ አዲስ ሰፈር(አዲሱ ገበያ፣አዲስ አምባ) ቀብር 🕯🕯🕯 ነገ 7:30 ቦታ:- ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያኑ አድራሻ: -  https://maps.app.goo.gl/X4jEgmpDDQytTjXv6 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 For more information Bamlak: +251 93 543 1163 Chaye: 0974032040 በህብረታችን ስም ለወንድማችን ቃል እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። @uucsf

🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕯 የቀድሞ የህብረቱ አባል ቃለአብ (Kale Senior) አባት ከዚህ አለም ድካም ስላረፋ ወንድማችንን ቤቱ በመገኘት እንድታፅናኑአት እንጠይቃለን። 📌 የመኖሪያ አድራሻ :- ሳሪስ 58 https://maps.app.goo.gl/FY5Ja17aJGYtBqZJ8 ቀብር 🕯🕯🕯 ዛሬ 9:00 ሰዓት ቦታ:- ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያኑ አድራሻ: -  https://maps.app.goo.gl/X4jEgmpDDQytTjXv6 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 +251941189680-Dave +251 94 422 2171-Aman በህብረታችን ስም ለወንድማችን ቃል እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። @uucsf

Location 📍 https://maps.app.goo.gl/kectTw9Lfy5m1oC87?g_st=com.google.maps.preview.copy ነገ የሚኖረን መደበኛ የFellow ፕሮገራም #በገርጂ_ቃለ_
Location 📍 https://maps.app.goo.gl/kectTw9Lfy5m1oC87?g_st=com.google.maps.preview.copy ነገ የሚኖረን መደበኛ የFellow ፕሮገራም #በገርጂ_ቃለ_ህይወት_ቤተክርስቲያን መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube