Unity Fellowship
Відкрити в Telegram
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
Показати більше1 131
Підписники
+424 години
+87 днів
+2230 днів
Архів дописів
1 131
መልካም አዲስ አመት!🎉
ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨
6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️
🕹 Location Map 👈👈
አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩል ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ያገኙናል
📲……..Nafi +25192464 0082 📲……..Henos +2519 +251993812743 📲.......Adis +25194 559 4199
መልካም በዓል!✨
#UUCSF
#Charity_Department
#Media_Team
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
1 131
1 131
1 131
የዛሬው ኘሮግራም የሚደረገው በእርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ነው።
https://maps.app.goo.gl/S7ZVT8WFGRwFivna7?g_st=ic
1 131
LAST MISSION PRAYER
‼️
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 ነገ እሮብ ከ7:00 በእርሻ ምርምር ቤተክርስቲያን ስለ ወራቤ ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት የመጨረሻ ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏
-----------------------------
#ወራቤ ሚሽን
--------------------------
#UUCSF
#Media_Team
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1 131
------------------------------------------------
🙏ስለ ወራቤ
ሚሽን አብረን እንፀልይ 🙏
------------------------------------------------
በያለንበት በታማኝነት በፀሎት በጌታ ፊት አብረን እንቅረብ። ❤️
ተባረኩ!🙏
#ወራቤ ሚሽን
-----------------------------
#UUCSF
#Media_Team
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት
WE ❤️ U
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube1 131
🔥ወራቤ🔥
ከመስከረም 04-11/2019
#ወራቤ_Mission
#ወራቤ_ሚሽን
----------------------------------------------
ለበለጠ መረጃ Miracle :- +251051944672 Aman:- +251944222171----------------------------------------------- #መስከረም_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
1 131
1 131
1 131
1 131
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
🕯 የቀድሞ የህብረቱ አባል ግሩም ብርሀኑ(Senior) #አባት ከዚህ አለም ድካም ስላረፋ ወንድማችንን ቤቱ በመገኘት እንድታፅናኑአት እንጠይቃለን።
📌 የመኖሪያ አድራሻ :- ሳሪስ አዲስ ሰፈር(አዲሱ ገበያ፣አዲስ አምባ)
ቀብር 🕯🕯🕯
ነገ 7:30
ቦታ:- ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ: - https://maps.app.goo.gl/X4jEgmpDDQytTjXv6
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
For more information
Bamlak: +251 93 543 1163
Chaye: 0974032040
በህብረታችን ስም ለወንድማችን ቃል እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
@uucsf
1 131
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
🕯 የቀድሞ የህብረቱ አባል ቃለአብ (Kale Senior) አባት ከዚህ አለም ድካም ስላረፋ ወንድማችንን ቤቱ በመገኘት እንድታፅናኑአት እንጠይቃለን።
📌 የመኖሪያ አድራሻ :- ሳሪስ 58
https://maps.app.goo.gl/FY5Ja17aJGYtBqZJ8
ቀብር 🕯🕯🕯
ዛሬ 9:00 ሰዓት
ቦታ:- ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ: - https://maps.app.goo.gl/X4jEgmpDDQytTjXv6
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
+251941189680-Dave
+251 94 422 2171-Aman
በህብረታችን ስም ለወንድማችን ቃል እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
@uucsf
1 131
Location 📍
https://maps.app.goo.gl/kectTw9Lfy5m1oC87?g_st=com.google.maps.preview.copy
ነገ የሚኖረን መደበኛ የFellow ፕሮገራም #በገርጂ_ቃለ_ህይወት_ቤተክርስቲያን መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን!
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
1 131
የዛሬው ኘሮግራም የነባር መሪዎችና ተመራቂዎች ሽኝት እና የአዲስ መሪዎች ሹመት የሚደረገው በእርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ነው።
https://maps.app.goo.gl/S7ZVT8WFGRwFivna7?g_st=ic
1 131
Goodbye and Welcome Program 🔥
አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ
📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የሚሾሙበት
📌ላለፉት 4 እና 5 አመት በህብረታችን የቆዩ ተማሪዎች የሚሸኙበት፣
ሁላችሁም በክብር እንግድነት ተጋብዛችኋል❤️
🛑አድራሻ: እርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
#UUCSF
#Media_Team
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት
WE ❤️ U
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 131
Goodbye and Welcome Program 🔥
አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ
📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የሚሾሙበት 📌ላለፉት 4 እና 5 አመት በህብረታችን የቆዩ ተማሪዎች የሚሸኙበት፣
ሁላችሁም በክብር እንግድነት ተጋብዛችኋል❤️
🛑አድራሻ: እርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
#UUCSF
#Media_Team
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት
WE ❤️ U
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube