fa
Feedback
Unity Fellowship

Unity Fellowship

رفتن به کانال در Telegram

Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker

نمایش بیشتر
1 131
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+2430 روز
آرشیو پست ها
መልካም አዲስ አመት!🎉 ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 🕹 Location Map 👈👈 አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩ
መልካም አዲስ አመት!🎉 ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 🕹  Location Map  👈👈 አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩል ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ያገኙናል 📲……..Nafi +25192464 0082 📲……..Henos +2519 +251993812743 📲.......Adis +25194 559 4199 መልካም በዓል!✨ #UUCSF  #Charity_Department #Media_Team  Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission -----------------------------
4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

5 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission -----------------------------
5 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፆምና በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCS
4 Days left‼️😃 ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 #ወራቤ_ሚሽን #Werabe_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የዛሬው ኘሮግራም የሚደረገው በእርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ነው። https://maps.app.goo.gl/S7ZVT8WFGRwFivna7?g_st=ic

LAST MISSION PRAYER‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ እሮብ ከ7:00 በእርሻ ምርምር ቤተክርስቲያን ስለ ወራቤ ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት የመጨረሻ
LAST MISSION PRAYER‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ እሮብ ከ7:00 በእርሻ ምርምር ቤተክርስቲያን ስለ ወራቤ ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት የመጨረሻ ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ስለ ወራቤ ሚሽን በያለንበት ሆነን በፀሎት በእግዚአብሔር ፊት እንቅረብ። 🙏 ----------------------------- #ወራቤ ሚሽን -------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

------------------------------------------------ 🙏ስለ ወራቤ ሚሽን አብረን እንፀልይ 🙏 ------------------------------------------------
------------------------------------------------ 🙏ስለ ወራቤ ሚሽን አብረን እንፀልይ 🙏 ------------------------------------------------ በያለንበት በታማኝነት በፀሎት በጌታ ፊት አብረን እንቅረብ። ❤️ ተባረኩ!🙏 #ወራቤ ሚሽን ----------------------------- #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🔥ወራቤ🔥 ከመስከረም 04-11/2019 #ወራቤ_Mission #ወራቤ_ሚሽን ---------------------------------------------- ለበለጠ መረጃ Miracle :- +251051944
🔥ወራቤ🔥 ከመስከረም 04-11/2019 #ወራቤ_Mission #ወራቤ_ሚሽን ----------------------------------------------
ለበለጠ መረጃ Miracle :- +251051944672 Aman:- +251944222171
----------------------------------------------- #መስከረም_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | አርብ | ነሀሴ 29| ከ 7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለህይወት በቤተክርስቲያን Location 📍 ✅በእለቱ #የሚሽን_ሀገር ይፋ የሚደረግ
ዛሬ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | አርብ | ነሀሴ 29| ከ 7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለህይወት በቤተክርስቲያን Location 📍
✅በእለቱ #የሚሽን_ሀገር ይፋ የሚደረግ ይሆናል
-------------------------------------------------- #UUCSF #Media_team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ነገ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | #አርብ | #ነሀሴ 29| #ከ7_30_ጀምሮ በእለቱ የሚሽን ሀገር ይፋ የሚደረግ ይሆናል #ገርጃ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ------
ነገ‼️ 🌼ልዩ የበአል ፕሮግራም🌼 #New_year_2019🌼 | #አርብ | #ነሀሴ 29| #ከ7_30_ጀምሮ በእለቱ የሚሽን ሀገር ይፋ የሚደረግ ይሆናል #ገርጃ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን -------------------------------------------------- #UUCSF #Media_team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የመስከረም ሚሽን - #ከመስከረም_04_11 መሆኑን እንገልፃለን 🛑ማሳሰቢያ ሚሽን የምትሄዱ ልጆች የትምህርት ቤት ምዝገባ #በዚህ_ሳምንት ስለሆነ ከሚሽን ጋር እንዳይጋጭባችሁ በጊዜ እንድትመዘገብ እና
የመስከረም ሚሽን - #ከመስከረም_04_11 መሆኑን እንገልፃለን 🛑ማሳሰቢያ ሚሽን የምትሄዱ ልጆች የትምህርት ቤት ምዝገባ #በዚህ_ሳምንት ስለሆነ ከሚሽን ጋር እንዳይጋጭባችሁ በጊዜ እንድትመዘገብ እናሳስባለን። #UUCSF #Media_Team #መስከረም_ሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

መስከረም ሚሽን 🔥 ለመመዝገብ Miracle:- +251951944672 Aman:- +251944222171 #UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህ
መስከረ ሚሽን 🔥 ለመመዝገብ Miracle:- +251951944672 Aman:- +251944222171 #UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን #ለመስከረም_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከአገልጋይ ቶማስ ጋር የምስክርነት
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን #ለመስከረም_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከአገልጋይ ቶማስ ጋር የምስክርነት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #UUCSF #Media_Team #መስከረም_ሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕯 የቀድሞ የህብረቱ አባል ግሩም ብርሀኑ(Senior) #አባት ከዚህ አለም ድካም ስላረፋ ወንድማችንን ቤቱ በመገኘት እንድታፅናኑአት እንጠይቃለን። 📌 የመኖሪያ አድራሻ :- ሳሪስ አዲስ ሰፈር(አዲሱ ገበያ፣አዲስ አምባ) ቀብር 🕯🕯🕯 ነገ 7:30 ቦታ:- ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያኑ አድራሻ: -  https://maps.app.goo.gl/X4jEgmpDDQytTjXv6 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 For more information Bamlak: +251 93 543 1163 Chaye: 0974032040 በህብረታችን ስም ለወንድማችን ቃል እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። @uucsf

🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕯 የቀድሞ የህብረቱ አባል ቃለአብ (Kale Senior) አባት ከዚህ አለም ድካም ስላረፋ ወንድማችንን ቤቱ በመገኘት እንድታፅናኑአት እንጠይቃለን። 📌 የመኖሪያ አድራሻ :- ሳሪስ 58 https://maps.app.goo.gl/FY5Ja17aJGYtBqZJ8 ቀብር 🕯🕯🕯 ዛሬ 9:00 ሰዓት ቦታ:- ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያኑ አድራሻ: -  https://maps.app.goo.gl/X4jEgmpDDQytTjXv6 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 +251941189680-Dave +251 94 422 2171-Aman በህብረታችን ስም ለወንድማችን ቃል እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። @uucsf

Location 📍 https://maps.app.goo.gl/kectTw9Lfy5m1oC87?g_st=com.google.maps.preview.copy ነገ የሚኖረን መደበኛ የFellow ፕሮገራም #በገርጂ_ቃለ_
Location 📍 https://maps.app.goo.gl/kectTw9Lfy5m1oC87?g_st=com.google.maps.preview.copy ነገ የሚኖረን መደበኛ የFellow ፕሮገራም #በገርጂ_ቃለ_ህይወት_ቤተክርስቲያን መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን #ለመስከረም_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድት
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን #ለመስከረም_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #UUCSF #Media_Team #ሰኔሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የዛሬው ኘሮግራም የነባር መሪዎችና ተመራቂዎች ሽኝት እና የአዲስ መሪዎች ሹመት የሚደረገው በእርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ነው። https://maps.app.goo.gl/S7ZVT8WFGRwFivna7?g_st=ic

Goodbye and Welcome Program 🔥 አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ 📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የ
Goodbye and Welcome Program 🔥 አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ 📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የሚሾሙበት 📌ላለፉት 4 እና 5 አመት በህብረታችን የቆዩ ተማሪዎች የሚሸኙበት፣ ሁላችሁም በክብር እንግድነት ተጋብዛችኋል❤️ 🛑አድራሻ: እርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

Goodbye and Welcome Program 🔥 አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ 📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የ
Goodbye and Welcome Program 🔥 አርብ | ነሐሴ 08 | ከ 7:30 ጀምሮ
📌ላለፉት 1 እና 2 አመት ህበረታችንን በመሪነት ሲያገለግሉ የነበሩ መሪዎች ሚሸኙበት እና አዲስ መሪዎች የሚሾሙበት 📌ላለፉት 4 እና 5 አመት በህብረታችን የቆዩ ተማሪዎች የሚሸኙበት፣
ሁላችሁም በክብር እንግድነት ተጋብዛችኋል❤️ 🛑አድራሻ: እርሻ ምርምር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube