Swa Jemo 1-4
Open in Telegram
Swa./Jemo 1-4
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 826
Subscribers
-124 hours
-37 days
-830 days
Posts Archive
1 826
ሳውዝ ዌስት አካዳሚ የገንዘብ ድጋፍ አበረከተ!
በየዓመቱ የልብ ማዕከልን እንቅስቃሴ ለመደገፍ ተከታታይ ድጋፍ ከሚያደርጉ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ሳውዝ ዌስት አካዳሚ የሁለት መቶ ሺህ ብር ድጋፍ በዛሬው ዕለት ለማዕከላችን አበርክቷል፡፡
ከዚህ መሰል ድጋፍ በተጨማሪ የተማሪ ተወካዮችን ያሳተፈ ጉብኝት እና ውይይት የተደረገ ሲሆን ተማሪዎቹ በትርፍ ሰዓቶቻቸው የበጎ ፍቃደኛ ሥራዎችን ማከናወን የሚችሉበትን መንገድ ለመፍጠር እና ወደ ሕክምና ትምህርት ለመግባት ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ለማበረታታት የጋራ ጥረት ለማድረግ ስምምነት ተደርጓል፡፡
የትምህርት ቤቱ ማሕበረሰብ የልብ ሕሙማንን ለመደገፍ ለሚያበረክታቸው ድጋፎች እና ማበረታቻዎች በታካሚ ሕፃናቱ ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
#6710_OK
#1ብርለ1ልብ
1 826
Dear Mr. Edegilign, I hope this message finds you in the best of health. The memo attached has to be sent today.
1 826
ውድ ወላጆች እንደምን አመሻችሁ
ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ ከትምህርት ቢሮ በተሰጠው መመሪያ መሠረት ነገ አርብ፣የካቲት 3፣2015 ዓ.ም ትምህርት አይኖርም።
1 826
ቀን 9/5/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ!
በነገው እለት በሚከበረው የከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጉ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
1 826
Dear South West Academy Parents, We send the text books of Grade 1, 2 and 4 Some of the books are complete and some books have only chapter 4 and 5
