ar
Feedback
Swa Jemo 1-4

Swa Jemo 1-4

الذهاب إلى القناة على Telegram

Swa./Jemo 1-4

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 826
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-830 أيام
أرشيف المشاركات
Urgent Memo for parents.docx0.45 KB

Hello Every one! Attached with needs quick response

Repost from SWA JEMO G9/18
+1
ለሁለተኛ_ጊዜ_የተላለፈ_የስብሰባ_ጥሪ.docx0.71 KB

ሳውዝ ዌስት አካዳሚ የገንዘብ ድጋፍ አበረከተ! በየዓመቱ የልብ ማዕከልን እንቅስቃሴ ለመደገፍ ተከታታይ ድጋፍ ከሚያደርጉ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ሳውዝ ዌስት አካዳሚ የሁለት መቶ ሺህ ብር ድጋፍ
+4
ሳውዝ ዌስት አካዳሚ የገንዘብ ድጋፍ አበረከተ! በየዓመቱ የልብ ማዕከልን እንቅስቃሴ ለመደገፍ ተከታታይ ድጋፍ ከሚያደርጉ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ሳውዝ ዌስት አካዳሚ የሁለት መቶ ሺህ ብር ድጋፍ በዛሬው ዕለት ለማዕከላችን አበርክቷል፡፡ ከዚህ መሰል ድጋፍ በተጨማሪ የተማሪ ተወካዮችን ያሳተፈ ጉብኝት እና ውይይት የተደረገ ሲሆን ተማሪዎቹ በትርፍ ሰዓቶቻቸው የበጎ ፍቃደኛ ሥራዎችን ማከናወን የሚችሉበትን መንገድ ለመፍጠር እና ወደ ሕክምና ትምህርት ለመግባት ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ለማበረታታት የጋራ ጥረት ለማድረግ ስምምነት ተደርጓል፡፡ የትምህርት ቤቱ ማሕበረሰብ የልብ ሕሙማንን ለመደገፍ ለሚያበረክታቸው ድጋፎች እና ማበረታቻዎች በታካሚ ሕፃናቱ ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ #6710_OK #1ብርለ1ልብ

Memo if you have sibling Nursery student for the next year.

Dear Mr. Edegilign, I hope this message finds you in the best of health. The memo attached has to be sent today.

ውድ ወላጆች እንደምን አመሻችሁ ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ ከትምህርት ቢሮ በተሰጠው መመሪያ መሠረት ነገ አርብ፣የካቲት 3፣2015 ዓ.ም ትምህርት አይኖርም።

ቀን 9/5/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ! በነገው እለት በሚከበረው የከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጉ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

photo content

+4
Amharic Grade 3.pdf5.09 MB

Grade 3 Except English

+5
English Grade 4 Student Textbook h SB April 15 (2) (1)-4.pdf5.88 MB

+5
Amharic Grade 2.pdf8.75 MB

Grade 4

+2
Math Grade 1 ST Final.pdf7.31 MB

Grade 2

English grade 1 Students textbook zero draft pdf REVISED (1).pdf16.04 MB

E .Science Grade 1.pdf7.32 MB

Amharic Grade 1.pdf4.38 MB

Dear South West Academy Parents, We send the text books of Grade 1, 2 and 4 Some of the books are complete and some books have only chapter 4 and 5