en
Feedback
Weyra primary school *** Unity is power ***

Weyra primary school *** Unity is power ***

Open in Telegram
2 349
Subscribers
+324 hours
+307 days
+12630 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+26
in 0 channels
August '26
+176
in 0 channels
Get PRO
July '26
+149
in 0 channels
Get PRO
June '26
+102
in 0 channels
Get PRO
May '26
+41
in 0 channels
Get PRO
April '26
+52
in 0 channels
Get PRO
March '26
+23
in 0 channels
Get PRO
February '26
+19
in 0 channels
Get PRO
January '26
+71
in 0 channels
Get PRO
December '25
+68
in 0 channels
Get PRO
November '25
+49
in 0 channels
Get PRO
October '25
+122
in 0 channels
Get PRO
September '25
+90
in 1 channels
Get PRO
August '25
+132
in 0 channels
Get PRO
July '25
+162
in 0 channels
Get PRO
June '25
+102
in 0 channels
Get PRO
May '25
+45
in 0 channels
Get PRO
April '25
+23
in 0 channels
Get PRO
March '25
+31
in 0 channels
Get PRO
February '25
+26
in 0 channels
Get PRO
January '25
+60
in 0 channels
Get PRO
December '24
+70
in 2 channels
Get PRO
November '24
+57
in 0 channels
Get PRO
October '24
+60
in 1 channels
Get PRO
September '24
+54
in 0 channels
Get PRO
August '24
+85
in 0 channels
Get PRO
July '24
+382
in 2 channels
Get PRO
June '24
+63
in 0 channels
Get PRO
May '24
+37
in 0 channels
Get PRO
April '24
+64
in 0 channels
Get PRO
March '24
+46
in 0 channels
Get PRO
February '24
+25
in 0 channels
Get PRO
January '24
+25
in 1 channels
Get PRO
December '23
+825
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September+3
05 September+1
04 September+3
03 September+7
02 September+6
01 September+6
Channel Posts
🙏🙏🙏የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በቀን 30/12/2018 ባደረገው የ33ኛ የትምህርት ጉባኤ የወይራ ትምህርት ቤት አመርቂ ውጤት በማስመዝገቡ እውቅና ሽልማት ማግኘት ችሏል። 👏
+8
🙏🙏🙏የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በቀን 30/12/2018 ባደረገው የ33ኛ የትምህርት ጉባኤ የወይራ ትምህርት ቤት አመርቂ ውጤት በማስመዝገቡ እውቅና ሽልማት ማግኘት ችሏል። 👏👏👏 የወይራ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በኮልፌ ካሉ 23 የመንግስት ትምህርት ቤቶች በተማሪ ውጤትና ስነምግባር እንዲሁም በአገልግሎት አሰጣጥ 96 በማምጣት 2ኛ ደረጃ በመውጣት ተሸላሚ መሆን ችለናል። 👏👏👏 ተማሪ ማሂ አብዱልአዚዝ የወይራ ት/ቤት ተማሪ ከ6ኛ ክፍል ካሉ የኮልፌ አጠቃላይ ተማሪዎች አማካይ 96.7 ፐርሰንታይል 99.9 በማምጣት 1ኛ ደረጃ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል። ማሂ የወይራ ትምህርት ቤትን ከፍ ስላደረክ እናመሰግናለን። ☝️☝️ለዚህ ውጤት መሳካት የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን መምህራን አስተዳደር ሰራተኞች ወላጅ ወተመህና ተማሪዎች ከልብ እናመሰግናለን ።

2
👍👍👍👍👍
745
3
👏👏👏👏👏
748
4
🙏🙏🙏የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በቀን 30/12/2018 ባደረገው የ33ኛ የትምህርት ጉባኤ የወይራ ትምህርት ቤት አመርቂ ውጤት በማስመዝገቡ እውቅና ሽልማት ማግኘት ችሏል። 👏+8
🙏🙏🙏የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በቀን 30/12/2018 ባደረገው የ33ኛ የትምህርት ጉባኤ የወይራ ትምህርት ቤት አመርቂ ውጤት በማስመዝገቡ እውቅና ሽልማት ማግኘት ችሏል። 👏👏👏 የወይራ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በኮልፌ ካሉ 23 የመንግስት ትምህርት ቤቶች በተማሪ ውጤትና ስነምግባር እንዲሁም በአገልግሎት አሰጣጥ 96 በማምጣት 2ኛ ደረጃ በመውጣት ተሸለሚ መሆን ችለናል። 👏👏👏 ተማሪ ማሂ አብዱልአዚዝ የወይራ ት/ቤት ተማሪ ከ6ኛ ክፍል ካሉ የኮልፌ አጠቃላይ ተማሪዎች አማካይ 96.7 ፐርሰንታይል 99.9 በማምጣት 1ኛ ደረጃ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል። ማሂ የወይራ ትምህርት ቤትን ከፍ ስላደረክ እናመሰግናለን። ☝️☝️ለዚህ ውጤት መሳካት የትምህርት ርዕሰ መምህራን መምህራን ወላጅ ወተመህና ተማሪዎች ከልብ እናመሰግናለን ።
188
5
ቀን:- 26/12/2018 ዓ.ም ማስታዎቂያ ✍በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያለፋችሁ እንዲሁም መፅሀፍ ያልወሰዳችሁ አዲስና ነባር ተማሪዎች ከነሃሴ 27 እስከ 29/2018 ዓ.ም እንድትመዘገቡ መፅሀፍ እንድትወስዱም እናሳውቃለን። #ት/ቤቱ
1 693
6
No text...
1 638
7
የ5ኛ እና 6ኛ ክፍል ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ በአማረኛውም በአፋን ኦሮሞም ዩኒፎርም አርብ በ22/12/2018  ያልወሰዳችሁ በቀን 25/12/2018 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ተማሪዎች የተሰጣቸውን መታወቂያ በመያዝ መውሰድ ይችላሉ።            ት/ቤቱ Barattoota idilee fi haaraa kutaa 5ffaa fi 6ffaa sirna barnootaa Afaan Amaaraa fi Afaan Oromoo yuunifoormii gaafa guyyaa 22.12.2018 hin fudhatin haftan gaafa guyyaa 25.12.2018 ganama sa'aatii 02:30 irraa eegaltanii waraqaa eenyummaa isiniif kenname qabachuun barattoonni fudhachuu dandeessu. M/B
2 421
8
Barattoonni kutaa 5ffaa fi 6ffaa sirna barnootaa Afaan oromoo fi Afaan Amaaraan barachuuf galmooftan hundi guyyaan uffata dambii mana barumsaa itti fudhattan jimaata 22.12.2018 ganama sa'aatii 02:30 hanga 04:30 kutaa 5ffaa ,sa'aatii 04:30 hanga 06:30tti kutaa 6ffaaf kan kennamu tahuu hubachuun sagantaa ba'een akka fudhattan isin hubachiisna. Wantoonni barbaachisan barataan waraqaa eenyummaa qabatee argamuun fudhachuu danda'a.
2 347
9
ለ5ኛ እና 6ኛ የነባር እና አዲስ ተማሪዎች ዩኒፎርም መውሰጃ ጊዚያት አርብ በ22/12/2018  ጠዋት 2:30 ሰዓት 5ኛ ክፍል አርብ በ22/12/2018 ረፍድ 4:30 ሰዓት 6ኛ ክፍል ማሳሰቢያ :- ✍ ዩኒፎርም ለመውሰድ ስትመጡ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኃል 🙏 ዩኒፎርም ለመውሰድ የሚመጡት ተማሪዎች ይሆናል ✍ ዩኒፎርም የሚሰጠው በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ብቻ ይሆናል 👍የሚሰጠው በሁለቱም መርሀ - ግብር ለሚማሩ ( በአፍን ኦሮሞና አማርኛው )ይሆናል።    ከነዚህ ጊዚያት ውጭ የሚመጣ ተማሪ  በአዲስ ስለሚተካ መታችሁ በተባለው ቀን እንድታስመዘግቡ እንላለን።
2 235
10
✍የ5ኛ ፣6፣ 7፣ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ መፀሐፍ ለመውሰድ በኘሮግራሙ ስትመጡ ዩኒፎርም ስለሚወስዱ ልጆችንም ይዛችሁ እንድትመጡ ማሳሰቢያ ✍ተማሪዎች ካልመጡ ዩኒፎርም የማይሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
✍የ5ኛ ፣6፣ 7፣ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ መፀሐፍ ለመውሰድ በኘሮግራሙ ስትመጡ ዩኒፎርም ስለሚወስዱ ልጆችንም ይዛችሁ እንድትመጡ ማሳሰቢያ ✍ተማሪዎች ካልመጡ ዩኒፎርም የማይሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
3 776
11
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለወይራ ትምህርት ቤት ወላጆች ✍ በተለያየ ምክንያት ነባር ተማሪዎችን ያላስመዘገባችሁ በቀጣይ ከ13/12/18 ዓ.ም ጀምሮ 🙏 አዲስ ተማሪዎች መዝግበን ልንተካባቸው ስለሆነ በአስቸኳይ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እንላለን። 👉👉👉👉👉👉Unity is power
3 594
12
Maatii barattootaa mana barumsaa keenyaa hundaaf akkuma beekkamu galmeen barattootaa kan bara 2019 erga eegalee bubbuleera.haata'u malee hanga ammaatti barattoonni idileen osoo hin galmaa'in jirtan hedduun waan jirtaniif kaardii keessan qabatanii maatiin akka isin galmeessisanii fi osoo hin galmaa'in kitaabni waan isiniif hin kennamneef sagantaan kitaaba fudhannaa osoo isin hin darbi galmaa'aa.dabalataanis maatiin sirna barnootaa Afaan Oromoo irratti barattoota keessan galmeessisuu barbaaddan yeroo hunda galmeen waan jiruuf akka galmeessistan isin beeksisna.
3 402
13
የወይራ ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ፕሮግራም
የወይራ ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ፕሮግራም
3 576
14
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ያለፍችሁ ስኞ በ04/12/2018 *ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ማክሰኞ በ05/12/2018 * ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ዕረቡ በ06/12/2018 * ደረጃ1(KG2) እና ደረጃ 2(KG3) ከነዚህ ጊዚያት ውጭ የሚመጣ ተማሪ በአዲስ ስለሚተካ መታችሁ በተባለው ቀን እንድታስመዘግቡ እንላለን።
4 258
15
የመፀሐፍ መውሰጃ ኘሮግራም
3 580
16
No text...
3 756
17
No text...
3 631
18
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡     Beeksisa!   Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii https://bs.ministry.et  irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna.   ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
3 461
19
ውድ የወይራ ወላጆች ይህ የየማነ ብርሀን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የምዝገባ ኘሮግራም ስለሆነ በቀኑ በመገኘት ልጆጃችሁን እንድታስመዘግቡ
ውድ የወይራ ወላጆች ይህ የየማነ ብርሀን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የምዝገባ ኘሮግራም ስለሆነ በቀኑ በመገኘት ልጆጃችሁን እንድታስመዘግቡ
3 217
20
ለወይራ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች ምደባ እና የምዝገባ ኘሮግራም (ቀነ) የምናሳውቃችሁ ሲሆን ምንም አይነት ኘሪንት እንዳታደርጉ በወቅቱ ትምህርት ቤቱ የሚፈልገውን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
3 395