2 072
订阅者
+224 小时
+97 天
+5030 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+79
在0个频道中
五月 '26
+41
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+52
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+23
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+71
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+68
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+49
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+122
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+90
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+132
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+162
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+102
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+45
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+60
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+70
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+57
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+60
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+85
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+382
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+64
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+25
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+825
在1个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 24 六月 | +2 | |||
| 23 六月 | +2 | |||
| 22 六月 | +3 | |||
| 21 六月 | +4 | |||
| 20 六月 | +3 | |||
| 19 六月 | +2 | |||
| 18 六月 | +1 | |||
| 17 六月 | +7 | |||
| 16 六月 | +2 | |||
| 15 六月 | +4 | |||
| 14 六月 | +4 | |||
| 13 六月 | +4 | |||
| 12 六月 | +4 | |||
| 11 六月 | +5 | |||
| 10 六月 | +9 | |||
| 09 六月 | +6 | |||
| 08 六月 | +1 | |||
| 07 六月 | +2 | |||
| 06 六月 | +3 | |||
| 05 六月 | +2 | |||
| 04 六月 | +4 | |||
| 03 六月 | +2 | |||
| 02 六月 | +2 | |||
| 01 六月 | +1 |
频道帖子
| 2 | ለ4ኛ ለ5ኛ እና 7ኛ ተማሪዎች በሙሉ
👉 የ4ኛ እና 5ኛ ክፍል በቀን 18/10/2018 ዓ.ም ሀሙስ 4:00 ላይ ለስም ጠሪ መምህራችሁ ማስረከብ ይኖርባችኋል ።
👉የ7ኛ ክፍል በቀን 19/10/2018 ዓ.ም 3:00 ላይ ላይ ለስም ጠሪ መምህራችሁ ማስረከብ ይኖርባችኋል ።
ማሳሰቢያ:_ በተባለው ቀን መፅሀፍ የማይመልስ ተማሪ ት/ቤቱ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 566 |
| 3 | ✍ወላጆች ይህንን ትምህርት ቤቱ ያቀረበውን 0.40 * 0.40 የቴራዞ ናሙና በማየት በዚህ መልኩ እስከ ሰኔ 19/2018 ብቻ ለትምህርት ቤቱ ገቢ እንድታደርጉ ት/ቤቱ ያሳውቃል።
👇👇👇👇👇
👉 አንድ ተማሪ ያለው 6 ቴራዞን
👉ሁለት ተማሪ ያለው 10 ቴራዞን
👉ሶስትና ከዚያ በላይ ተማሪ ያለው 13 ቴራዞን ያመጣል።
ማሳሰቢያ:_ በተባለው ቀን ያላሰገባ ወላጅ ከዚህ ቀን በሆላ ቅጣት እንደሚኖረው ከወዲሁ እናሳውቃለን።
Unity is power!!! | 813 |
| 4 | ✍ወላጆች ይህንን ትምህርት ቤቱ ያቀረበውን 0.40 * 0.40 የቴራዞ ናሙና በማየት በዚህ መልኩ እስከ ግንቦት 13/2018 ብቻ ለትምህርት ቤቱ ገቢ እንድታደርጉ ት/ቤቱ ያሳውቃል።
👇👇👇👇👇
👉 አንድ ተማሪ ያለው 6 ቴራዞን
👉ሁለት ተማሪ ያለው 10 ቴራዞን
👉ሶስትና ከዚያ በላይ ተማሪ ያለው 13 ቴራዞን ያመጣል።
ማሳሰቢያ:_ በተባለው ቀን ያላሰገባ ወላጅ ቅጣት እንደሚኖረው ከወዲሁ እናሳውቃለን።
Unity is power!!! | 1 |
| 5 | 👉👉እስከ አሁን ቴራዞን ያላመጣችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች የመጨረሻ ቀን እስከ ሰኔ 19/2018 ድረስ ብቻ ነው። | 827 |
| 6 | ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
👉 የ6ኛ ክፍል በቀን 15/10/2018 ዓ.ም 8:00 ላይ በትምህርት ቤቱ በመገኘት የወሰዳችሁትን መፅሀፍ ለስም ጠሪ መምህራችሁ ማስረከብ ይኖርባችኋል።
👉የ8ኛ ክፍል በቀን 16/10/2018 ዓ.ም 8:00 ላይ በትምህርት ቤቱ በመገኘት የወሰዳችሁትን መፅሀፍ ለስም ጠሪ መምህራችሁ ማስረከብ ይኖርባችኋል።
ማሳሰቢያ :_ በተባለው ቀን መፅሀፍ የማይመልስ ተማሪ ት/ቤቱ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 1 075 |
| 7 | የ2ኛ ሰሚሰተር የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም | 1 337 |
| 8 | የ2ኛ ሰሚሰተር የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም | 230 |
| 9 | የ2ኛ ሰሚሰተር የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም | 208 |
| 10 | https://vt.tiktok.com/ZSQDbNCea/ | 2 218 |
| 11 | ተቀያሪ የምርቃት ፕሮግራም!!!! | 2 380 |
| 12 | ቀን 02/10/2018
የተማሪዎች የእግር ኳስ የዋንጫ ጨዎታ 8A vs 8D በ8A ክፍል 3 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ። አስገራሚ ድባብ ነበረው ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጃችሁ የስፖርት መምህራንና ደጋፊዎች ት/ቤቱ ከልብ ያመሠግናል።
unity is power!!!! | 2 409 |
| 13 | 没有文字... | 467 |
| 14 | የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣
➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡
❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡
➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡
❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡
❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡
❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡
❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል።
❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ
⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም።
⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን። | 1 824 |
| 15 | ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆኑ ጥያቄዎች እና ቪዲዮዎች ሰላሉት ወላጆች ልጆቻችሁ እንዲያነቧቸው እና እንዲከታተሉት አድርጉ | 1 639 |
| 16 | https://t.me/grade8studygroup | 1 655 |
| 17 | ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆኑ ጥያቄዎች ሰላሉት ወላጆች ልጆቻችሁ እንዲያነቧቸው አድርጉ | 1 579 |
| 18 | https://t.me/alphastudy589 | 1 709 |
| 19 | 没有文字... | 1 949 |
| 20 | 没有文字... | 1 642 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
