cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot primary school

ይህ ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞደል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መለዕክቶችን ያገኛሉ። ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን

Show more
Advertising posts
2 059
Subscribers
+924 hours
+667 days
+15830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የ9ኛ ክፍል ቅበላ ድልድል ⭐️የ2017 ዓ.ም ከ8ኛ ክፍል ወደ 9ኛ ክፍል የተዛወሩ ተማሪዎች ምዝገባ እንደሚካሄድ ይታወቃል፡ ⭐️በመሆኑም በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች በርካታ ተማሪዎች ስለሚመጡ የትምህርት ቤቶቹን የቅበላ ቁጥር ማመጣጠን አስፈላጊ በመሆኑ እና ⭐️ ተማሪዎች በአቅራቢያቸዉ ባሉ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲማሩ ለማስቻል በተሰራው የትምህርት ቤቶች ድልድል መሰረት ብቻ ምዝገባዉን እንዲታካሂዱ እናሳስባለን፡፡ ⭐️1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋ ተማሪዎቻቹህን ብቻ ከሲስተም ላይ በማውረድ በሀርድ እና በሶፍት ኮፒ በደብዳቤ ለተመደባቹህበት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት
Show all...
👍 2
Repost from N/a
⚠️ በጥንቃቄ ይነበብ ⚠️ በ Online ምዝገባ ወቅት የአሞላል ስህተት መኖር ከምዝገባ ሊያሰርዝ ይችላል ስህተቶች ከሚባሉት ውስጥ ዋና ዋናዎቹ :- 👉1. ካርድ ወይም ሰርተፊኬታችሁን ከፊትና ከኋላ አለማያያዝ ወይም አንዱን ብቻ ወይም ሁለቱም ገፅ ተመሳሳይ የሆነ ተቀባይነት የለውም። 👉2. የተጋነነ የዕድሜ ልዩነት መኖር 👉3. የፎቶ የካርድ ወይም የመታወቂያ አለመታየት 👉4. የወላጅ መታዎቂያ ከፊትና ከኋላ አለማያያዝ የመሳሰሉት ናቸው በመሆኑም  መመዝገብ ብቻውን በቂ ስላልሆነ እና እነዚህ ስህተቶች ከምዝገባው ሊያሰርዝ ስለሚችል በከፍተኛ ጥንቃቄ መመዝገብ ያስፈልጋል !! 👉5.ተደጋጋሚ መመዝገብ 👉6.Date of Commencement ላይ የተሳሳተ መረጃ መስጠት። ይህ መረጃ  ተማሪው ለመጀመሪያ ጊዜ ትምህርት ቤት የገባበትን ወይም የጀመረበት አመት የምትመዘግቡበት ሲሆን የሚይዘው የአመት ዝርዝር ተማሪ ከተወለደበት 3 አመት ቡሃላ  ጀምሮ ይሆናል:: ለምሳሌ  ተማሪው የተወለደው 2000 ዓ.ም ከሆነ Date of Commencement ከ 2003 ዓ.ም ጀምሮ ይሆናል ማለት ነው፨ 👉7.ከምዝገባ በኋላ በስልካችሁ የተማሪ መለያ ቁጥር የያዘ አጭር መልክት መግባቱን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል ። መልእክቱን ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው !! join it👉👉 https://t.me/EEC1227
Show all...
👍 12
ውድ ተማሪዎቻችን፥ መምህራን፥ወላጆች፥ የት/ት ቤቱ ማህበረስብ እና ባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ትምህርት ቤታችን በ 2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን 73% ያሳለፈ ሲሆን በዘንድሮው 8ኛ ክፍል ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 90% ማለትም ካስፈተናቸው149 ተማሪዎች 136 ተማሪዎችን ወደ 9ኛ ክፍል ማሳለፍ ችሏል ፡፡ ይህ ስኬት እንዲመዘገብ ቀን ከሌት ለለፋችሁ ውድ መምህራኖቻችን፥ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ በድጋሚ ንኳን ደስ አለን
Show all...
👍 24👎 4
ተማሪዎችም ይህን ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ https://aa.ministry.et/#/result በመጫን መለያ ቁጥርና የመጀመሪያ ስማችሁን ብቻ በማስገባት ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ፡፡ አቬሬጅ ከ50 በላይ ከሆነ አልፋችኋል። ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ይህን ቻናል ይከታተሉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH55 ወይም @abech55 👇
Show all...
👍 9
ሰበር ዜና ✅የ2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣ ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ። ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል። ⭐️በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። ⭐️የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል። ⭐️በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219  በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል። ⭐️ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://aa.ministry.et/account#/student-result ምንጭ👉አዲስ አበባ ት/ቢሮ ⭐️መልካም ውጤት⭐️ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76 ለበለጠ መረጃ @abech55 👇
Show all...
👍 11
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.