en
Feedback
የጤና ወግ - የጤና መረጃ

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

Open in Telegram

ይህ የጤና ወግ ነው። Yetenaweg.com ስለ ጤንነታችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን መረጃ የምታገኙበት ፣ በህክምና ባለሙያዎች የሚዘጋጅ የመረጃ ምንጭ ነው። ሁልግዜም ከሀኪማችሁ ተማከሩ፣ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ የኛን ድረ ገፅ ጎብኙ። በጥናት የተደገፈ መረጃ ብቻ እናቀርባለን። የጤና ወግ ቀጥተኛ ህክምና አይሰጥም። ሰለ መድሀኒትዎ ወይም ህክምናዎ ጥያቄ ካለዎት ሀኪምዎን እንዲያናግሩ እንመክርዎታለን።

Show more
5 063
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-3130 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
May '26
May '26
+2
in 0 channels
April '26
+29
in 0 channels
Get PRO
March '26
+32
in 0 channels
Get PRO
February '26
+29
in 0 channels
Get PRO
January '26
+36
in 0 channels
Get PRO
December '25
+56
in 0 channels
Get PRO
November '25
+96
in 7 channels
Get PRO
October '25
+42
in 0 channels
Get PRO
September '25
+43
in 0 channels
Get PRO
August '25
+48
in 0 channels
Get PRO
July '25
+60
in 0 channels
Get PRO
June '25
+81
in 0 channels
Get PRO
May '25
+56
in 0 channels
Get PRO
April '25
+72
in 2 channels
Get PRO
March '25
+61
in 0 channels
Get PRO
February '25
+51
in 0 channels
Get PRO
January '25
+78
in 0 channels
Get PRO
December '24
+99
in 4 channels
Get PRO
November '24
+139
in 2 channels
Get PRO
October '24
+88
in 0 channels
Get PRO
September '24
+110
in 3 channels
Get PRO
August '24
+164
in 1 channels
Get PRO
July '24
+145
in 1 channels
Get PRO
June '24
+136
in 0 channels
Get PRO
May '24
+157
in 0 channels
Get PRO
April '24
+378
in 4 channels
Get PRO
March '24
+1 310
in 3 channels
Get PRO
February '24
+390
in 5 channels
Get PRO
January '24
+203
in 1 channels
Get PRO
December '23
+245
in 0 channels
Get PRO
November '23
+106
in 5 channels
Get PRO
October '23
+74
in 0 channels
Get PRO
September '23
+96
in 0 channels
Get PRO
August '23
+58
in 0 channels
Get PRO
July '23
+79
in 0 channels
Get PRO
June '23
+94
in 0 channels
Get PRO
May '23
+75
in 0 channels
Get PRO
April '23
+70
in 0 channels
Get PRO
March '23
+173
in 0 channels
Get PRO
February '23
+106
in 0 channels
Get PRO
January '23
+171
in 0 channels
Get PRO
December '22
+77
in 0 channels
Get PRO
November '22
+148
in 0 channels
Get PRO
October '22
+85
in 0 channels
Get PRO
September '22
+91
in 0 channels
Get PRO
August '22
+67
in 0 channels
Get PRO
July '22
+132
in 0 channels
Get PRO
June '22
+62
in 0 channels
Get PRO
May '22
+57
in 0 channels
Get PRO
April '22
+77
in 0 channels
Get PRO
March '22
+63
in 0 channels
Get PRO
February '22
+29
in 0 channels
Get PRO
January '22
+51
in 0 channels
Get PRO
December '21
+27
in 0 channels
Get PRO
November '21
+29
in 0 channels
Get PRO
October '21
+34
in 0 channels
Get PRO
September '21
+105
in 0 channels
Get PRO
August '21
+59
in 0 channels
Get PRO
July '21
+29
in 0 channels
Get PRO
June '21
+59
in 0 channels
Get PRO
May '21
+165
in 0 channels
Get PRO
April '21
+32
in 0 channels
Get PRO
March '21
+18
in 0 channels
Get PRO
February '21
+10
in 0 channels
Get PRO
January '21
+18
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 487
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
02 May0
01 May+2
Channel Posts
ስለ ስኳር ህመም ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት የውስጥ ደዌ ሰፔሻሊስት እና የስኳር ህመም ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑትን የዶ/ር ብሩክን የቴሌግራም ቻናል ይከታተሉ። ዶ/ረ ብሩክ በጤና ወግ በኩልም ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ሲያካፍሉን ቆይተዋል። https://t.me/brook_alemayehu

2
የጤና ወግ ከ ቢቢሲ አማርኛ ጋር በመሆን ያዘጋጁትን ጠቃሚ መረጃ ያንብቡ። https://www.bbc.com/amharic/articles/c4gvqkkvexxo
0
3
https://www.bbc.com/amharic/articles/c4gvqkkvexxo
0
4
📅የዓለም የብሬይል ቀን በየዓመቱ በ ታህሳስ 28(January 4) ታስቦ ይውላል። 📅የዓለም የብሬይል ቀንን ስናከብር አንድ ጠቃሚ ሀሳብ እናስታውሳለን። ♿️🤝✨ብሬይል የአጻጻፍ ስርዓት ብቻ አይደ+1
📅የዓለም የብሬይል ቀን በየዓመቱ በ ታህሳስ 28(January 4) ታስቦ ይውላል። 📅የዓለም የብሬይል ቀንን ስናከብር አንድ ጠቃሚ ሀሳብ እናስታውሳለን። ♿️🤝✨ብሬይል የአጻጻፍ ስርዓት ብቻ አይደለም፣ ዓይነ ስውራን እንዲያነቡ እና እንዲጽፉ ያስችላቸዋል፣ ነፃነትን እና እኩል ተሳትፎን ይደግፋል፣ያረጋግጣል። ሁሉን ማካተት የሚጀምረው ሁሉም ሰው የጽሁፍ መረጃ ማግኘት ሲችል መሆኑን ያስታውሰናል።
0
5
ሉዊስ ብሬይል፡ በየቀኑ የምንነካው ስም ✋📖 ሉዊ ብሬይል ጥር 4, 1809 በፈረንሳይ በምትገኝ ትንሽ መንደር ተወለደ🇫🇷። በልጅነቱ የዓይን ብርሃኑን ቢያጣም በስራው ዓለምን ለውጧል🌍። ✍️በ15+9
ሉዊስ ብሬይል፡ በየቀኑ የምንነካው ስም ✋📖 ሉዊ ብሬይል ጥር 4, 1809 በፈረንሳይ በምትገኝ ትንሽ መንደር ተወለደ🇫🇷። በልጅነቱ የዓይን ብርሃኑን ቢያጣም በስራው ዓለምን ለውጧል🌍። ✍️በ15 አመቱ በግዜው በነበረ ወታደራዊ የኣጻጻፍ እና መግባቢያ ስርዓት ላይ በመመስረት በጣት ጫፍ ሊነበብ የሚችል ቀላል ባለ ስድስት ነጥብ የኣጻጻፍ እና መግባቢያ ስርዓት ፈጠረ። 📚ይህ ሥርዓት ዓይነ ስውራን ራሳቸውን ችለው እንዲያነቡ እና እንዲጽፉ አስችሏቸዋል። 🎼➕📐ምንም እንኳን የፈጠራ ስራው ተቀባይነት ለማግኘት የዘገየ ቢሆንም፣ ሉዊስ ህይወቱን በሙሉ በማስተማር፣ ብሬይልን ይበልጥ በማሻሻል አሳለፈ። የፈጠራ ስራው ሙሉ ተፅዕኖ ሳያይ በ1852 በአርባ ሶስት ዓመቱ አረፈ።. 🌐ዛሬ ብሬይል በመላው ዓለም ጥቅም ላይ ይውላል። 📌በአሳንሰር ማዘዣ ቁልፎች፣ ፣ የመድኃኒት መለያዎች💊፣ መጻሕፍት📚፣ ገንዘብ💵፣ ሙዚቃ🎵 እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ📱 ላይ ይገኛል። 🤔እያንዳንዱ ከፍ ያለ ነጥብ የእሱን ውርስ ይዟል።
0
6
ስለ ስትሮክ ተጨማሪ መረጃ በዶ/ር መሐሪ ገብረዮሀንስ የተዘጋጀውን “እ-ሚ-ፈ-ጥ-ን ” የሚለውን ማስታወሻ ይመልከቱ+2
ስለ ስትሮክ ተጨማሪ መረጃ በዶ/ር መሐሪ ገብረዮሀንስ የተዘጋጀውን “እ-ሚ-ፈ-ጥ-ን ” የሚለውን ማስታወሻ ይመልከቱ
0
7
ስለ ስትሮክ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ https://yetenaweg.com/%e1%88%b5%e1%89%b5%e1%88%ae%e1%8a%ad-stroke
0
8
https://www.youtube.com/watch?v=v8NMuAubnJM
0
9
ሰለ ማርበርግ ቫይረስ ከዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ ጋር
ሰለ ማርበርግ ቫይረስ ከዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ ጋር
0
10
💊በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዲስ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ሕፃናት በወሊድ ጊዜ ከ2.5 ኪሎ ግራም ያነሰ ክብደት ያላቸው ሲሆን ለተለያዮ የጤና ችግሮች ሊጋለጡ ይ+1
💊በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዲስ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ሕፃናት በወሊድ ጊዜ ከ2.5 ኪሎ ግራም ያነሰ ክብደት ያላቸው ሲሆን ለተለያዮ የጤና ችግሮች ሊጋለጡ ይችላሉ። ለዝቅተኛ ክብደት አስተዋጽኦ ከሚያደርጉ ምክንያቶች መካከል ያለጊዜው መወለድ፣ የእናቶች ጤና እክሎች እና በቂ ያልሆነ የቅድመ ወሊድ እንክብካቤ ናቸው። 🗣እንግዳችን: 👉 ዶ/ር አበባ መንገሻ – የሕፃናት ጤና ስፔሻሊስት፣ የሕፃናት ድንገተኛ ህክምና እና ክሪቲካል ኬር ፌሎው፣ የEvery Wellness Care Services ማኔጀር 🗓እሁድ ህዳር 14 2018 ⏰ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ) ⚡️ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ▶️ https://t.me/yetenaweg?livestream ⚡️የውይይት ቻናላችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ: https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh
0
11
የማርበርግ ቫይረስ ምንድነው? እንዴትስ ይታከማል ? ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁ የጤና ወግ ከ @BBCAmharicNew ጋር በመተባበር https://youtu.be/CFfPWvEZ6Ss?si=Uo0pWRfjmG_VF1cM
0
12
https://youtu.be/CFfPWvEZ6Ss?si=Uo0pWRfjmG_VF1cM
0
13
No text...
0
14
🔖 ቫይራል ሄሞሬጂክ ፊቨር ምንድን ነው? Dr.Abriham Sisay ቫይራል ሄሞሬጂክ ፊቨር (VHF) በቫይረሶች የሚመጣ፤ የደም መፍሰስ ችግር እና የተለያዩ የሰውነታችን አካላትን (ለምሳሌ እንደ ጉበት ፣ ኩላሊትን ) በማድከም ለሞት ሊዳርግ የሚችሉ በሽታዎች የጋራ ስያሜ ነው። በዚህ የቡድን ስያሜ ውስጥ እንደ ማርበርግ ፣ ኤቦላ፣ ላሳ፣ ፣ ደንጊ ፊቨር፣ ቢጫ ወባ (ዬሎው ፊቨር ) እና ሌሎች ይገኛሉ ። 📌 መተላለፊያ መንገዶች እነዚህ ቫይረሶች በነፍሳት (የወባ ትንኝ) ፣ መዥገር ወይም በአይጥ ዝርዮች ይተላለፋሉ። አንዳንዶቹ ቫይረሶች ከሰው ወደ ሰው በሰውነት ፈሳሽ ወይም በመገልገያዎች ንክኪ አማካኝነት ስለሚተላለፉ የጤና ባለሞያዎች እና የህመምተኛ ቤተሰቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። 📌 ዋና ዋና የበሽታዎቹ ምልክቶች        📍ከፍተኛ ትኩሳት        📍ራስ ምታት፣ የጡንቻ ህመም        📍ደም መፍሰስ (ከአፍ፣ ከአፍንጫ፣ ከዓይን ወዘተ)        📍የአይን ቢጫ መሆን       📍የደም ግፊት መቀነስ፣ ከፍተኛ ድካም (መዛል)      📍የኩላሊት የማጣራት አቅም መቀነስ      📍የንቃት መቀነስ ፣ እራስን መሳት (ኮማ) 📌በሽታውን እንዴት ማወቅ(መለየት) ይቻላል? ቫይራል ሄሞሬጂክ ፊቨሮችን መለየት በጣም አስቸጋሪ ነው ፤ ምክንያቱም በመጀመሪያ ምልክቶቻቸው ከሌሎች በሽታዎች ጋር (እንደ ወባ፣ ታይፎይድ፣ የጉበት ህመም ወይም ሌሎች የቫይረስ በሽታዎች) ተመሳሳይ ሊሆኑ ይችላሉ። ስለዚህ እነዚህን በሽታዎች መለየት የሚቻለው በከፍተኛ ላቦራቶሪዎች (በ ሀገራችን እንደ ፓስተር ወይም በስሩ በተቋቋሙ የክልል ላብራቶሪዎች) ውስጥ በሚደረጉ የደም ናሙና ምርመራዎች ብቻ ነው። 📌 የቫይራል ሄሞሬጂክ ፊቨሮች እንዴት ይታከማሉ? በአጠቃላይ ለአብዛኞቹ በሽታዎች ትክክለኛ ፈዋሽ ሕክምና አልተገኘም። በእነዚህ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች አካል ላይ የሚደርሰውን ጉዳት መቀነሻ እና የማገዣ ሕክምና ሊያገኙ ይችላሉ። 📌 መከላከያ መንገዶች       📍ህመሞቹ ሊገኙባቸው ወደ ሚችሉባቸው ሀገራት ጉዞ ከማድረግ በፊት እንደ ቢጫ ወባ አይነት ክትባቶችን መከተብ።      📍ቫይረሱን የሚያስተላልፉ የወባ ትንኞችን ወይም የአይጥ ዝርዮችን ከአካባቢ ማጥፋት። ሊራቡባቸው የሚችሉባቸውን ቦታዎች ማስወገድ።     📍በመኝታ ወቅት የወባ ትንኞችን መከላከያ አጎበሮችን መጠቀም።     📍የጤና ባለሞያዎች እና የህመምተኛ አስታማሚዎች መከላከያ አልባሳትን ( personal protective equipments) ለምሳሌ ማስክ፣ የአይን ወይም የፊት መከላከያዎች ( goggles or face shield) ፣ የእጅ ጒንቶች (Gloves) ፣ የጫማ መሸፈኛዎች ወይም ለዚሁ አላማ የሚውሉ ቦቲ ጫማዎች ፣ ሙሉ ሰውነትን መሸፈን የሚችሉ ጋዎኖችን (coveralls) ወዘተ በመጠቀም እራሳቸው ከበሽታው መከላከል ይኖርባቸዋል።    📍ከህመምተኛ ጋር ንክኪ በሚኖር ጊዜ እጅን በውሃ እና ሳሙና መታጠብ እንዲሁም የእጅ ማፅጃ አልኮል መጠቀም አስፈላጊ ነው።     📍የበሽታው ምልክት ከታየቦት ፈጥነው በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ የህክምና እርዳታ መጠየቅ ያስፈልጋል።
0
15
🔖 ቫይራል ሄሞሬጂክ ፊቨር ምንድን ነው? Dr.Abriham Sisay+6
🔖 ቫይራል ሄሞሬጂክ ፊቨር ምንድን ነው? Dr.Abriham Sisay
0
16
✨በየአመቱ በፈረንጆች November 14 አለም አቀፍ የ ስኳር በሽታ ቀን ታስቦ ይውላል። የበሃገራችንም ለ3ኛ ጊዜ ህዳር 5 "የስኳር በሽታ እንክብካቤ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ ታካሚዎች" በሚል መሪ+5
✨በየአመቱ በፈረንጆች November 14 አለም አቀፍ የ ስኳር በሽታ ቀን ታስቦ ይውላል። የበሃገራችንም ለ3ኛ ጊዜ ህዳር 5 "የስኳር በሽታ እንክብካቤ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ ታካሚዎች" በሚል መሪ ቃል ይከበራል:: ✅ይህም የስኳር በሽታ ያለባቸውን ሰዎች ከልጅነት እስከ አዋቂነት ድረስ በማንኛውም ዕድሜ ላይ ድጋፍ እና ክብካቤ እንደሚያስፈልጋቸው ያስገነዝባል። ✍️ የስኳር በሽታ ስጋቶችን ለመቀነስ እና በስኳር በሽታ የተያዘ ማንኛውም ሰው ፍትሃዊ ፣ አጠቃላይ ፣ ተመጣጣኝ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው ህክምና እና እንክብካቤ እንዲያገኙ ሊደረግ ይገባል። ✍️ በሃገራችን ከ1.9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከስኳር ህመም ጋር እንደሚኖሩ ሲገመት ከነዚህም 50 በመቶ የሚሆኑት ህሙማን ምንም አይነት የስኳር ምርመራ ያላደረጉ በመሆናቸው የህክምና እርዳታ እያገኙ አይደለም፡፡ 💥የስኳር በሽታ ምርመራዎች ምንድን ናቸው? 💥 የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ነገሮች ምን ምንድን ናቸው? 💥የስኳር በሽታ የሚያስከትላቸው ችግሮች ምንድን ናቸው? 💥 የስኳር በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል? እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎችን ለመመለስ፡ 👉እዚህ ይጫኑ 👉እዚህ ይጫኑ
0
17
🌍ጥቅምት(October) የዳውን ሲንድሮም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። 📆በየዓመቱ ይህ ወር ዳውን ሲንድሮም ያለባቸውን ሰዎች ለማሰብ እና ስለሚገጥሟቸው ተግዳሮቶች ለመረዳት፣ ችሎታቸው እና ስኬቶቻ+9
🌍ጥቅምት(October) የዳውን ሲንድሮም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። 📆በየዓመቱ ይህ ወር ዳውን ሲንድሮም ያለባቸውን ሰዎች ለማሰብ እና ስለሚገጥሟቸው ተግዳሮቶች ለመረዳት፣ ችሎታቸው እና ስኬቶቻቸው ለማክበር፣ የተሳሳቱ አመለካከቶችን የማስወገድ አስፈላጊነትን ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። 📌ስለ ዳውን ሲንድሮም ግንዛቤ ማሳደግ የተሳሳቱ አመለካከቶችን ለማስወገድ እና ዳውን ሲንድሮም ያለባቸውን ሰዎች በሁሉም የሕይወት ዘርፎች ውስጥ እንዲካተቱ ለማድረግ ወሳኝ ነው። ✅ለዳውን ሲንድረም መከሰት ምክንያቶች ✅የዳውን ሲንድረም ምልክቶችና ተያያዥ ችግሮች ✅ለዳውን ሲንድረም የሚደረጉ ምርመራዎች ✅የረጅም ግዜ ህክምና እና ክትትል ✍️ ስለ ዳውን ሲንድሮም የበለጠ ለማንበብ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ: 👉 እዚህ ይጫኑ
0
18
🎀ጥቅምት ወር የጡት ካንሰር ማስገንዘቢያ ወር ነው። ➡️የጡት ካንሰር የሚከሰተው የጡት ህዋሶች ከቁጥጥር ውጪ አድገው እጢ ሲሰጥሩ ነው። ➡️ከላይ በምስሉ ላይ የሚመለከቷቸውን ምልክቶች ካስተዋሉ ሳያ+4
🎀ጥቅምት ወር የጡት ካንሰር ማስገንዘቢያ ወር ነው። ➡️የጡት ካንሰር የሚከሰተው የጡት ህዋሶች ከቁጥጥር ውጪ አድገው እጢ ሲሰጥሩ ነው። ➡️ከላይ በምስሉ ላይ የሚመለከቷቸውን ምልክቶች ካስተዋሉ ሳያመነነቱ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ህክምና ያገኙ። ➡️የጡት ካንሰር ምርመራ (Breast cancer screening) እድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች በዓመት አንድ ጊዜ የማሞግራፊ ምርመራ አስፈላጊ ነው። ❗️እ.ኤ.አ. በ2022 ብቻ በአለም 2 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሴቶች በበሽታው የተያዙ ሲሆን 670 ሺህ ሴቶች ደግሞ በበሽታው ምክንያት ህይወታቸውን አተዋል። ➡️በሽታው ሳይሰራጭ ቀደም ብሎ መታየትና አስፈላጊውን ህክምና ማድረግ ቆይቶ ከሚመጣው አስከፊ የጤና መዘዝ ይቀንሳል። ✍️ ስለ የጡት ካንሰር የበለጠ ለማንበብ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ: 👉እዚህ ይጫኑ ✍️ ስለ ለጡት ካንሰር የራስን ጡት የመመርመር ሂደት የበለጠ ለማንበብ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ: 👉እዚህ ይጫኑ
0
19
ውይይታችን እንዳያመልጦት !!
0
20
‼️በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዲስ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ❗️ካንሰር በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት ይችላል, ነገር ግን አንዳንድ ነገሮች የካንሰር መከሰትን ሊጨምሩ ይችላሉ ለምሳሌ፡ ማጨ+1
‼️በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዲስ ውይይት ይዘን ቀርበናል። ❗️ካንሰር በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት ይችላል, ነገር ግን አንዳንድ ነገሮች የካንሰር መከሰትን ሊጨምሩ ይችላሉ ለምሳሌ፡ ማጨስ፣ አልኮል አብዝቶ መጠጣት፣ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ፣ ከመጠን በላይ መወፈር ሁሉም ሚና ይጫወታሉ። ለጎጂ ኬሚካሎች ወይም ጨረሮች መጋለጥ እድሉን ሊጨምሩ ይችላሉ። በዕድሜ መግፋት እና የቤተሰብ የካንሰር ታሪክ መኖሩ ተጋላጭነትን ሊጨምር ይችላል። 🗣እንግዳችን: 👉 ዶ/ር ላሊሴ ገመቹ - የውስጥ ደዌ ሕክምና ረዳት ፕሮፌሰር እና የደም ካንሰር ሐኪም በአ.አ.ዩ – ጥቁር አንበሳ ልዩ ሆስፒታል እና ላንሴት ቢሄራዊ የውስጥ ደዌ ሕክምና እና ቀዶ ሕክምና ማእከል 🗓እሁድ መስከረም 25 2018 ⏰ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ) ⚡️ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ▶️ https://t.me/yetenaweg?livestream ⚡️የውይይት ቻናላችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ: https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh
0