cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)

ففروا إلى الله "The best of mankind are those who benefit mankind." Prophet Muhammad -peace be upon Him-

Show more
Advertising posts
2 901
Subscribers
+624 hours
No data7 days
+9530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
💎 «ኢማም አል‐ኪሳኢይ–ይ [ረሒመሁላህ] ዐርባ አመት እስኪሞላቸው ድረስ እረኛ ነበሩ። ከእለታት አንድ ቀን በመንገድ ላይ እያሉ አንዲት እናት ልጇ ቁርኣን ሒፍዝ ወደሚሰጥበት ሐለቃ እንዲሄድ ስትመክር አደመጡ። ልጅየው መሄድ አይፈልግም። «ልጄ ሆይ! ወደ ሐለቃ ሂድ። አለበለዚያ ስትሸመግል እንደዚህ እረኛ ሆነህ መቅረትህ ነው!» አለችው። አል‐ኪሳኢይ: ‐ «የማይምነት ምሳሌ ሆኜ ልቀር ነው?!» በማለት ተቆጩ። ወዲያው ፍየሎቻቸውን ሸጡና ዒልም ፍለጋ መትጋት ጀመሩ። 🤍 በመጨረሻም: ‐ በዐረብኛ ቋንቋ እና በቁርኣን ንባብ የእውቀት ዘርፎች ታላቅ ኢማም ሆኑ። የታላቅ ወኔ እና የጥልቅ እውቀት ታሪካዊ ምልክት ሆኑ።» 📚አል‐ጀዋሂር ወድ‐ዱረር፥ ኢብኑ ሐጀር
Show all...
4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለአባቴ ቁርኣን እና የአባልነት ነይታ አስገብታለች ጌታዬ ለነይትቸው አድርስላት🤲🤲🤲ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
Show all...
ለቁርኣን ብለው አስገብተዋል ጌታዬ ለነየቱ አድርስላቸው🤲🤲🤲ሁላችንም እንሳተፍ የአንድ 30 ጁዝ እና ቃዒዳ ቢሆን🙏🙏ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
Show all...
ውዶቼ የቁርኣኑን ማሰታወቂያ ሼር አድርጉት ኢንሻአላህ ኸይር ያመላከታችሁት ሲሰራው አጅር አላህ ይከፍላችሁዋል🙏🙏
Show all...
👍 4
01:43
Video unavailableShow in Telegram
30 ጁዝ 220 ብር ቃዒዳ 25 ብር በየክፍለሀገር ከነመላኪያው ጋር ነው በእነዚህ 👇👇አካውንቶች ድጋፋቹን መላክ ትችላላቹ :: 📍СВЕ = 1000580908587 📍OROMIA = 1000094625077 📍ZEMZEM = 0033646410301 📍አቢሲኒያ = 159300099 📍HIJRA = 1000019190001 ☎️ስልክ : 0911449925 0961707090 0964707090 https://t.me/elmeewa
Show all...
25.37 MB
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ የቁርኣን ጥያቄዎች እየመጡ ስለሆነ ተሳተፉ ውዶቼ
Show all...
👍 3
01:10
Video unavailableShow in Telegram
58.41 MB
👏 10 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.