አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)
ففروا إلى الله "The best of mankind are those who benefit mankind." Prophet Muhammad -peace be upon Him-
إظهار المزيد2 901
المشتركون
+624 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+9530 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
💎 «ኢማም አል‐ኪሳኢይ–ይ [ረሒመሁላህ] ዐርባ አመት እስኪሞላቸው ድረስ እረኛ ነበሩ። ከእለታት አንድ ቀን በመንገድ ላይ እያሉ አንዲት እናት ልጇ ቁርኣን ሒፍዝ ወደሚሰጥበት ሐለቃ እንዲሄድ ስትመክር አደመጡ። ልጅየው መሄድ አይፈልግም።
«ልጄ ሆይ! ወደ ሐለቃ ሂድ። አለበለዚያ ስትሸመግል እንደዚህ እረኛ ሆነህ መቅረትህ ነው!» አለችው።
አል‐ኪሳኢይ: ‐ «የማይምነት ምሳሌ ሆኜ ልቀር ነው?!» በማለት ተቆጩ።
ወዲያው ፍየሎቻቸውን ሸጡና ዒልም ፍለጋ መትጋት ጀመሩ።
🤍 በመጨረሻም: ‐
በዐረብኛ ቋንቋ እና በቁርኣን ንባብ የእውቀት ዘርፎች ታላቅ ኢማም ሆኑ። የታላቅ ወኔ እና የጥልቅ እውቀት ታሪካዊ ምልክት ሆኑ።»
📚አል‐ጀዋሂር ወድ‐ዱረር፥ ኢብኑ ሐጀር
❤ 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለአባቴ ቁርኣን እና የአባልነት ነይታ አስገብታለች ጌታዬ ለነይትቸው አድርስላት🤲🤲🤲ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
ለቁርኣን ብለው አስገብተዋል ጌታዬ ለነየቱ አድርስላቸው🤲🤲🤲ሁላችንም እንሳተፍ የአንድ 30 ጁዝ እና ቃዒዳ ቢሆን🙏🙏ሁላችንም የበጎነት ባለቤቶች ነን
ውዶቼ የቁርኣኑን ማሰታወቂያ ሼር አድርጉት ኢንሻአላህ ኸይር ያመላከታችሁት ሲሰራው አጅር አላህ ይከፍላችሁዋል🙏🙏
👍 4
01:43
Video unavailableShow in Telegram
30 ጁዝ 220 ብር ቃዒዳ 25 ብር በየክፍለሀገር ከነመላኪያው ጋር ነው
በእነዚህ 👇👇አካውንቶች ድጋፋቹን መላክ ትችላላቹ ::
📍СВЕ = 1000580908587
📍OROMIA = 1000094625077
📍ZEMZEM = 0033646410301
📍አቢሲኒያ = 159300099
📍HIJRA = 1000019190001
☎️ስልክ : 0911449925
0961707090
0964707090
https://t.me/elmeewa
25.37 MB
👍 4
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.