የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
መዝሙር ዳዊት 46 6፤ዘምሩ፥ለአምላካችን፡ዘምሩ፤ዘምሩ፥ለንጉሣችን፡ዘምሩ። 7፤እግዚአብሔር፡ለምድር፡ዅሉ፡ንጉሥ፡ነውና፤በማስተዋል፡ዘምሩ። ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የሚለቀቅበት ቻናል ነው You tube channel subscribe አድርጉልን አበረታቱን 🙏❤️ 👉https://www.youtube.com/@eyrusalemtube762
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
Channel የኦርቶዶክስ መዝሙሮች (@mzemur_orthodox) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 445 subscribers, ranking 7 852 in the Religion & Spirituality category and 2 937 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 445 subscribers.
According to the latest data from 05 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 94 over the last 30 days and by 11 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“መዝሙር ዳዊት 46
6፤ዘምሩ፥ለአምላካችን፡ዘምሩ፤ዘምሩ፥ለንጉሣችን፡ዘምሩ።
7፤እግዚአብሔር፡ለምድር፡ዅሉ፡ንጉሥ፡ነውና፤በማስተዋል፡ዘምሩ።
ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የሚለቀቅበት ቻናል ነው
You tube channel subscribe አድርጉልን አበረታቱን 🙏❤️
👉https://www.youtube.com/@eyrusalemtube762”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
አዝየምሕረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ '' ፊትህ የተመላ '' ሁሌ በይቅርታ '' ካለው ፍቅር በላይ '' አባት ለአንድ ልጁ '' አምላክ ይወደናል '' አይጥለንም ከእጁ ''
አዝመድኃኒቴ ልበል አማኑኤል ድኛለው በሞትህ '' ቁስሌ ተፈውሷል '' በቁስልህ በሞትህ '' ስሸጥህ አቀፍከኝ '' ስወጋህ አይኔ በራ '' በፍቅርህ አወጣኽኝ '' ከዚያ ከመከራ ''
አዝአንተ ከኔ ጋር ነህ አማኑኤል አዎ ከኔ ጋራ '' ድል አርገህልኛል '' የጭንቄን ተራራ '' በጉባኤ መሀል '' አፌ አንተን አወጀ '' የከበረ ደምህ '' ነፍሴን ስለዋጀ ''
አዝየድንግሏ ፍሬ አማኑኤል የበላቴናዋ '' የቤቴ ምሰሶ '' የነፍሴ ቤዛዋ '' መሠረቴ አንተ ነህ '' ያሳደገኝ እጅህ '' አተወኝም አንተ '' ስለሆንኩኝ ልጅህ '' ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
አዝየግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ ተጠማሁ ሲልሽ ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ/2/
አዝሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ ራርቶ ሆድሽ ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ/2/
አዝተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ ሲናገር ልጅሽ ታዲያ እንደምን ቻለው ወላድ እጀትሽ/2/
አዝእንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ ሐዘን ሲውጥሽ እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ /2/
አዝስታለቅሽ በማየት የዚያን ጊዜ ራርቶ ልጅሽ ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ /2/ ዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ 💚@ortodoxmezmur💚 💛@ortodoxmezmur💛 ❤️@ortodoxmezmur❤️
አዝኪሪያላይሶን /2/ እጁን ቸነከሩት ኪሪያላይሶን/2/ አጥንቱን ቆጠሩት ኪሪያላይሶን/2/ የሾህ አክሊል ደፍቶ ኪሪያላይሶን/2/ ገዳዩን እረድቶ ኪሪያላይሶን /2/ የሁላችን በደል ኪሪያላይሶን /2/ ተሻረ በ እርሱ ቁስል ኪሪያላይሶን/2/
አዝኪሪያላይሶን/2/ ኪሪያላይሶን እጣ ተጣጣሉ ኪሪያላይሶን /2/ ልብሱን ተካፈሉ ኪሪያላይሶን /2/ ለፍርድ ተወሰደ ኪሪያላይሶን/2/ እንደ በግ ታረደ ኪሪያላይሶን /2/ ልብሶ ከለሜዳ ኪሪያላይሶን /2/ ተከፈለ እዳ ኪሪያላይሶን/2/
አዝኪሪያላይሶን /2/ ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን /2/ ሆምጣጤ አጠጡት ኪሪያላይሶን /2/ በገመድ ጎተቱት ኪሪያላይሶን /2/ በወንበዴው ፈንታ ኪሪያላይሶን /2/ ተሰቀለ ጌታ ኪሪያላይሶን /2/ ሁሉም ዘበቱበት ኪሪያላይሶን /2/ በዘላለም ህይወት ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ሊቀመዘምራን ይልማ ኃዮሉ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
