fa
Feedback
የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

رفتن به کانال در Telegram

መዝሙር ዳዊት 46 6፤ዘምሩ፥ለአምላካችን፡ዘምሩ፤ዘምሩ፥ለንጉሣችን፡ዘምሩ። 7፤እግዚአብሔር፡ለምድር፡ዅሉ፡ንጉሥ፡ነውና፤በማስተዋል፡ዘምሩ። ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የሚለቀቅበት ቻናል ነው You tube channel subscribe አድርጉልን አበረታቱን 🙏❤️ 👉https://www.youtube.com/@eyrusalemtube762

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

کانال የኦርቶዶክስ መዝሙሮች (@mzemur_orthodox) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 401 مشترک است و جایگاه 7 926 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 946 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 401 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 68 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 3 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
መዝሙር ዳዊት 46 6፤ዘምሩ፥ለአምላካችን፡ዘምሩ፤ዘምሩ፥ለንጉሣችን፡ዘምሩ። 7፤እግዚአብሔር፡ለምድር፡ዅሉ፡ንጉሥ፡ነውና፤በማስተዋል፡ዘምሩ። ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የሚለቀቅበት ቻናል ነው You tube channel subscribe አድርጉልን አበረታቱን 🙏❤️ 👉https://www.youtube.com/@eyrusalemtube762

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 401
مشترکین
+324 ساعت
+177 روز
+6830 روز
آرشیو پست ها
+1
ናና አማኑኤል ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/ ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/
አዝ
የምሕረት አባት     አማኑኤል የቸርነት ጌታ           '' ፊትህ የተመላ         '' ሁሌ በይቅርታ         '' ካለው ፍቅር በላይ    '' አባት ለአንድ ልጁ     '' አምላክ ይወደናል       '' አይጥለንም ከእጁ      ''
አዝ
መድኃኒቴ ልበል        አማኑኤል ድኛለው በሞትህ         '' ቁስሌ ተፈውሷል         '' በቁስልህ በሞትህ        '' ስሸጥህ አቀፍከኝ         '' ስወጋህ አይኔ በራ         '' በፍቅርህ አወጣኽኝ       '' ከዚያ ከመከራ               ''
አዝ
አንተ ከኔ ጋር ነህ          አማኑኤል አዎ ከኔ ጋራ                    '' ድል አርገህልኛል             '' የጭንቄን ተራራ               '' በጉባኤ መሀል                '' አፌ አንተን አወጀ             '' የከበረ ደምህ                 '' ነፍሴን ስለዋጀ                ''
አዝ
የድንግሏ ፍሬ                አማኑኤል የበላቴናዋ                       '' የቤቴ ምሰሶ                     '' የነፍሴ ቤዛዋ                    '' መሠረቴ አንተ ነህ              '' ያሳደገኝ እጅህ                  '' አተወኝም አንተ                  '' ስለሆንኩኝ ልጅህ               '' ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

❖ #አርብ #ዘጠኝ #ሰዓት(ጊዜ ተስዓቱ ስዓት)ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በገዛ ስልጣኑ የለየበት ስዓት።  በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ። ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ?  ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው፡፡ ነብስኑም በገዛ ፈቃዱ ሰጠ ✞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስራ ሦስት ሕማማተ መስቀል ከተቀበለ በኋላ የሰው ልጅ ያጣውን ሕይወት በሞቱ ለመካስ መራራ ሞትን በፈቃዱ ተቀበለ፡፡ ነቢዩ ኢሳኢያስ ‹‹እግዚአብሔር የሁላችንን በደል በርሱ ላይ አኖረ ✞ ተጨነቀ፣ተሰቃየ፣አፉንም አልከፈተም ለመታረድም እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም ከኃያላን ጋር ምርኮን ይካፈላል ነፍሱንም ለሞት አሳልፎ ሰጥቷልና፡፡››ኢሳ52፤6-12/ (ማቴ.27፥50፣ ማር .15፥34፣ ዮሐ.19፥31) ❖ #አርብ #አስራ #አንድ #ሰዓት(ጊዜ ሠርክ)፡- የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ቅዱስ ሥጋው ከመሰቀል ወደ መቃብር የወረደበት ስዓት ✞ ከዓለት በወቀረው በአዲሱ መቃብርም አኖረው፥ በመቃብሩም ደጃፍ ታላቅ ድንጋይ አንከባሎ ሄደ። (ማቴ.27፥60) ☞ ሠርክ በሆነ ጊዜ ምዕመናን በአንድነት እግዚኦታውን በአንድ ላይ ከካህናት ጋር ካሉ በኋላ ወደቄሱ እየቀረቡ ስግደት እዲሰጣቸው ይጠይቃሉ፡፡ ቄሱም በወይራ ቅጠል እየጠበጠበ ቀን ሲሰግዱ ከዋሉት ሌላ ተጨማሪ ስግደት ይሰጣቸዋል፡፡ ጥብጣቤው የጌታችን መስቀሉ ነው፡፡ ወይራ መሆኑ ወይራ ጹኑ እንደሆነ የጌታችን መከራ መስቀሉ ከባድ መሆኑ ለማስታወስ ነው፡፡ በስተመጨረሻ ንሴብሆ ተብሎ በሊቃውንት የአርብ ስግደት ይፈጸማል፡፡ ✝️እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም✝️ ✝️አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ✝️   ✝️ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር✝️         ✝️በፍስሐ ወበሰላም:: አሜን፡፡✝️ የተሣተውን ✍️ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍️     ✔️ ❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓    @haymanotanednat @haymanotanednat

+2
የሕማማት_መዝሙር_ስብስብ_ልብ_የሚነኩ_የሕማማት_መዝሙሮች_ስብስብMP3_160K.mp397.30 MB

የሕማማት_መዝሙራት_ስብስብ_Ye_Himamat_Mezmur_collection_Orthodox_MezmurMP3.mp319.47 MB

ድንግል የዚያን ጊዜ ድንግል የዛን ጊዜ /2/ ሐዘንሽ በረታ /1/ በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/2/ 
አዝ
የግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ  ተጠማሁ ሲልሽ  ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ/2/ 
አዝ
ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ  ራርቶ ሆድሽ  ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ/2/ 
አዝ
ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ  ሲናገር ልጅሽ  ታዲያ እንደምን ቻለው ወላድ እጀትሽ/2/ 
አዝ
እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ  ሐዘን ሲውጥሽ  እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ /2/ 
አዝ
ስታለቅሽ በማየት የዚያን ጊዜ ራርቶ ልጅሽ  ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ /2/  ዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ 💚@ortodoxmezmur💚 💛@ortodoxmezmur💛 ❤️@ortodoxmezmur❤️

ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን /2/ ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን አማኑኤል ጌታ ኪሪያላይሶን /2/ በጥፊ ተመታ ኪሪያላይሶን /2/ ዓለምን ሊታደግ ኪሪያላይሶን /2/ ተነዳ እንደ በግ ኪሪያላይሶን /2/ አዳምን ሊፈውስ ኪሪያላይሶን /2/ ቆሞ ከጲላጦስ ኪሪያላይሶን/2/
አዝ
ኪሪያላይሶን /2/ እጁን ቸነከሩት ኪሪያላይሶን/2/ አጥንቱን ቆጠሩት ኪሪያላይሶን/2/ የሾህ አክሊል ደፍቶ ኪሪያላይሶን/2/ ገዳዩን እረድቶ ኪሪያላይሶን /2/ የሁላችን በደል ኪሪያላይሶን /2/ ተሻረ በ እርሱ ቁስል ኪሪያላይሶን/2/
አዝ
ኪሪያላይሶን/2/ ኪሪያላይሶን እጣ ተጣጣሉ ኪሪያላይሶን /2/ ልብሱን ተካፈሉ ኪሪያላይሶን /2/ ለፍርድ ተወሰደ ኪሪያላይሶን/2/ እንደ በግ ታረደ ኪሪያላይሶን /2/ ልብሶ ከለሜዳ ኪሪያላይሶን /2/ ተከፈለ እዳ ኪሪያላይሶን/2/
አዝ
ኪሪያላይሶን /2/ ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን /2/ ሆምጣጤ አጠጡት ኪሪያላይሶን /2/ በገመድ ጎተቱት ኪሪያላይሶን /2/ በወንበዴው ፈንታ ኪሪያላይሶን /2/ ተሰቀለ ጌታ ኪሪያላይሶን /2/ ሁሉም ዘበቱበት ኪሪያላይሶን /2/ በዘላለም ህይወት ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ሊቀመዘምራን ይልማ ኃዮሉ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

+6
🛑_ዝማሬ_ከሁሉ_በላይ_ሙሉ_አልበም_ቁ_፫_EziraHailemichel_ዘማሪ_እዝራ_ኃ_ሚካኤል_Ezira.mp365.46 MB

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼 🌼🌼HAPPY NEW YEAR🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼       🌼🌼HAPPY NEW YEAR🌼🌼

+3
_NEW_ይሁን_ሰላም_Yihun_Selam_ዘማሪ_ሙሉቀን_ከበደ_OFFICIAL_LYRICSMP3_160K.mp36.09 MB

✞ ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዪ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አቁራሪተ መዐልት ምራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በመከራ ላለው ሁኝለት መፅናኛ ዕንባውን አብሺው አይዘን ዳግመኛ ጉድለቱን ሙይለት በፈረሰው ቆመሽ ስለምታስምሪ በልዩ ኪዳንሽ ከኪዳንም በላይ ኪዳንሽ ልዩ ነው እናቴ የሚልሽ አምላክሽ ልጅሽ ነው አዝ__ ይበጠሰ ከእጁ የወህኒው ሰንሰለት የሞቱ ደብዳቤ ይቀየር በህይወት አዲስ ተስፋ ሞልተሽ አዲስ ሰው አድርጊው መቅበዝበዙ ይርሳ ድንግል አረጋጊው ከኪዳንም በላይ••••••••••••• አዝ____ በዕንባ የመጣው ይመለስ በደስታ መጠማቱ ይቅር ይሞላ በእርካታ ስለቱ ሰምሮለት ይቁም ለምስጋና የአብራኩን ክፋይ አሳቅፊውና ከኪዳንም በላይ•••••••••••• አዝ__ ተይዞ ለሚኖር በአልጋ ቁራኛ አንቺው እመቤቴ የዴውም ዳኛ መንገርስ ላንቺ ነው መማፀን ወዳንቺ ተስፋን ለምትቀጥይ ህልምን ለምትፈቺ ከኪዳንም በላይ•••••••• ሊቀ-መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ በዚያ ግርግም ዮሀንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንቺን ብቻ ቀራንዮ አንቺን በኮረብታ ዮሴፍንምአላየንም ሊቶስጥራ ጎልጎታአዝ❵፪* አዝ ገና በማለዳ በናዝሬቷ መቅደስ ገብርኤል በስራት ይዞ ከገሊላ ሲደርስ ያን ዜና ስሰሚ ደነገጥሽ በብርቱ አንቺ ብቻ ነበርሽ ብላቴናይቱ አዝ ሕፃኑን ስትወልጅ ግርግም የነበሩ የሉም በመከራው ቀራንዮን ፈሩ በልደቱ እንጂ የታሉ በሞቱ አብረሹ ነበርሽ አንቺ ብቻ እናቱ አዝ የግብፅ በረሀ አብረውሽ የወጡ በቀያፋ ግቢ እንደምን አልመጡ እርሱ ለሚገረፍ እነሱ እያፈሩ አንቺን ብቻ ትተው በመንደር ነበሩ አዝ ሐሙስ ዕለት ፋሲካን ሲበሉ ያመሹ አርብ ዕለት ተነሥተው ከቶ ወዴት ሸሹ ቃል ገብተው ነበር ላይክዱት መሀላ ድንግል ካንቺ በቀር ማን ነበር ሌላ አዝ በሠላሳ ዘመን በሥጋ ወራቱ መች ነበሩ ከቶ ደቀመዛሙርቱ የእጆቹን ታምራት ቀን ከሌሊት እያየሽ በቃሉ በርታት ፊት አንቺ ነበርሽ አዝ ቤተልሄም ያሉ ቀራንዮ የሉም ቀራንዮም ያሉ ግርግም አልነበሩም በሆነበት ዘመን በመስቀል ሞቱ አብረሹ ነበርሽ አንቺ ብቻ እናቱ አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ በዚያ ግርግም ዮሀንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንቺን ብቻ ቀራንዮ አንቺን በኮረብታ ዮሴፍንምአላየንም ሊቶስጥራ ጎልጎታ

በማይነገር ስጦታ በማይነገር ስጦታ በማይከፈል ውለታ ለዘላለም አዳንከኝ/2/ እግዚአብሔር ተመስገንልኝ/2/ አዝ ስኖር በሞት ጥላ ነፍሴ ከክብር ጎላ ኪዳንህን አስበህ መጣህ ወደ ልጅህ ቃል የለኝም የሚችል የሚገልጥ ያንተን ሃይል አወራለው ለትውልዱ እንደዳነ ሞተህ አንዱ አዝ ካቀረቀርኩበት ከሃጢያት ሸለፈት ገዛኸኝ በዋጋ አስፈሪው ሌት ነጋ አሁን ባንተ ነፃ ነኝ ፍፁም ሸክሜ ቀሎልኝ ማዳንህን አውጃለው ቀና አርገኸኝ ቀን ሰላየው አዝ ቀረ መባዘኔ ሰላለህ መድህኔ አፈረ ጠላቴ ባንተ መድሃኒቴ ምን እላለው ምን አለኝ ፍቅርህ ከቃል ገዝፎብኝ በሁኔታ ማትለካ አንተ ብቻ ምታስለካ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብአዲስ ዝማሬ ማር ሚካኤል 💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

አዲስ ዝማሬ ማር ሚካኤል 💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

አዲስ ዝማሬ ማር ሚካኤል 💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

+3
የምስራች_ተወለደች_የልደታ_ለማርያም_መዝሙር_yemsrach_teweledech_best_et_9mC3yLo0if4.m4a1.18 MB

💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

+4
🔴_አዲስ_ዝማሬ_ተወለደች_ሰማይ_ዘማሪ_ዲያቆን_ሳይዛና_ጌታቸው_እና_ዘማሪ_ዶክተር_ኢዛና_ጌታMP3_16.mp38.72 MB

+8
💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

+5
💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈