cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

DaniApps™

✅The Best Android Apps And Games Are Here.📱 ✅For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @daniappsgroup ✅ Apps Or Games ➡️ @daniappsstore ✅Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot ✅ Website https://daniapps.epizy.com/ https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review

Show more
Advertising posts
1 491Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከ108ሺ እስከ 305ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይፋ አድርጓል። https://combanketh.et/list-of-customers ፎቶዋቹ ካለ ቼክ አድርጉ ድንገት SYSTEM ችግር በስህተት ሊያስገባ ይችላል 😂 ☺️☺️☺️
Show all...
😁 3 1
DOWNLOAD PC PAID PROGRAM/GAME 😎 ✅ https://getintopc.com/www.skidrowreloaded.com/https://cracked-games.org/https://www.4download.net/https://fitgirl-repacks.website/Filecr.com                  🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
2🤯 1
START ✅ አሁን ላይ መነጋገሪያ የሆነ Crypto Currency ነው። በቅርቡ ወደ ስራ ይገባል እየተባለ ነው። ✅ TAP TAP በማድረግ ብዙ ሳንቲሞችን ይሰብስቡ። https://t.me/notcoin_bot?start=r_594995_33067797 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Show all...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

https://t.me/notcoin_bot?start=r_594995_33067797 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Show all...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

ሳምሰንግ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን የሚጠቀምና በስልክ ጥሪ ወቅት ቀጥታ ቋንቋዎችን የሚተረጉም ስልኩን ይፋ አደረገ ጋላክሲ S24 የመጀመሪው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተገጠመለት ስልክ ሆናል አፕል ኩባንያም በቅርቡ ተመሳሳይ ምርት እንደሚያመርት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል ሳምሰንግ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በስፋት መጠቀም የሚያስችሉ ጋላክሲ S24 ስማርት ስልኩን ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። የደቡብ ኮሪያው ሳምሰንግ ስልክ አፕል እና ህዋዌ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያዎችን ለመፎካከር የሚያስችለውን አዲስ ስሪት ስማርት ስልኩን ከሰሞኑ አስተዋውቋል። ኩባንያው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን መጠቀም የሚስችለው የመጀመሪያ ምርቱ ጋላክሲ S24 በሚል ወደ ገበያ ይዞ እንደሚወጣ አስታውቋል። ሳምሰንግ S23 ስማርት ስልክ ምን አዳዲስ ገጽታዎች አሉት? የሳምሰንግ ሞባይል ክፍል ፕሬዝዳንት ቲኤም ሮህ እንዳሉት ደንበኞቻችን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን የበለጠ በፈለጉት ቦታ እና ጊዜ መጠቀም የሚያስችላቸውን የስልክ ቀፎዎች ይፋ አድርገናል ብለዋል። ሳምሰንግ ጋላክሲ S24 ስልክ በ1 ሺህ 300 ዶላር ለገበያ ይቀርባል የተባለ ሲሆን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮም ለሸማቾች እንደሚቀርብ ተገልጿል። አዲሱ የስልክ ቀፎ በተለይም ሀሰተኛ ምስሎችን እና ሌሎች መረጃዎችን በቀላሉ መለየት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ተገጥሞላቸዋልም ተብሏል። ይህ ስልክ በተገጠሙለት ሶፍትዌሮች አማካኝነት የዕለት ሪፖርቶችን ገምግሞ ያቀርባል የተባለ ሲሆን ፈቃደኝነትን መሰረት በማድረግ ስልኩ በራሱ ብዙ አይነት አገልግሎቶችን እና ሪፖርቶች ይሰጣልም ተብሏል። በተጨማሪም ስማርት ስልኩ በማናውቀው ቋንቋ ሰዎች ከደወሉልን በንግግሩ ወቅት በቀጥታ ይተረጉምልናል የተባለ ሲሆን፤ አሁን ላይ 13 ቋንቋዎችን እንደሚተረጉምም ነው ኩባያው ያስታወቀው። እንዲሁም ቪዲዮ ኤዲት የሚያደርግ መተግበሪያም ያለው ስማርት ስልኩ፤ ፍጥነት ያላቸው ቪዲዮዎችን ወደ ዝግታ (ስሎው ሞሽን) መቀየርም ያስችለናል። አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ከኮምፒውተሮች ውጪ ባሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ እንዳይሰራ በሚል የነበረው የባለሙያዎች ክርክር ሳይሳካ ቀርቶ አገልግሎቱ ወደ እጅ ስልኮችም በመዛወር ላይ ይገኛል። የአፕል ኩባንያ ምርት የሆነው አይፎንም ተመሳሳይ ስልኮችን እንደሚያመርት ባሳለፍነው መስከረም ወር ላይ ይፋ ያደረገ ቢሆንም ሳምሰንግ ከሁሉም የዓለማችን ኩባንያዎች ቀድሞ ምርቱን ለገበያ አቅርቧል። ሳምሰንግ አሁን ላይ የእጅ ስልክ ቀፎዎችን በብዛት የሸጠ ቁጥር አንድ የዓለማችን ኩባንያ መሆን የቻለ ሲሆን አፕል ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። የደቡብ ኮሪያው የኤሌክትሪኒክስ ኩባንያ ሳምሰንግ ባሳለፍነው ጥቅምት ወር ላይ በሳተላይት የሚሰሩ ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልኮችን አመርታለሁ ማለቱ ይታወሳል። ©️Al-ain ©️Samsung Ethiopia ©️DaniApps
Show all...
ሳምሰንግ S23 ስማርት ስልክ ምን አዳዲስ ገጽታዎች አሉት?

በሶስት አማራጮች ለገበያ የሚቀርበው S23 ስማርት ስልክ የሳምሰንግን የተቀዛቀዘ ገበያ እንደሚያንሰራራው ተገምቷል

👍 2
Samsung in Ethiopia አሪፍ ጅማሬ ነው 👏👏👏
Show all...
ላይክ እና ኮሜንት አስቀምጡ ከወደዳችሁት Help Me To Get There :) 👆👆👆
Show all...