cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AMHARA INFORMER

#NewsInfo

Show more
Advertising posts
5 597
Subscribers
+1224 hours
+497 days
+19030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ በአያታቸው ሥም ስለሚጠሩ እንጅ ራስ በዛብህ አያታቸው እንጅ አባታቸው አይደሉም።ቢትወደድ ነጋሽ የወይዘሮ ጥሩወርቅ በዛብህ ተክለሃይማኖት ልጅ ናቸው። የተወለዱት በ1901 ዓ/ም ጎጃም፣ ቡሬ ውስጥ ሲሆን ያደጉት በእናታቸው አጎት በራስ ኃይሉ ተክለሃይማኖት ቤት ነው።  ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ በአምስቱ የአርበኝነት ዘመን የዳሞት ጦር ይዘው ጣሊያንን መግቢያ መውጫ ያሳጡ ኩሩ ጀግና ነበሩ።  ከድል ማግስት መጋቢት 8 ቀን 1934 ዓ/ም ደጃዝማች ( ቢትወደድ ሳይባሉ መጀመሪያ ደጃዝማች የሰኙ ነበር) ነጋሽ በዛብህ የቢትወደድነት ማዕረግ ተጨምሮላቸው የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት በመኾን ተሹመዋል።  ከትቂት ዓመታት በኋላ የአሩሲ ጠቅላይ ገዥ ኾነው ተሾሙ። አሩሲ እያሉ ጀግናው በላይ ዘለቀ መስቀላቸውን ሰሙ። ውስጣቸው በገነ። ጀግናን ጀግና ይወደዋልና ልባቸው ተሰበረ። ብዙ አውጥተው አውርደው ከመሸፈት በውስጥ ኾኖ መንግስትን መታገል እንዳለባቸው ወሰኑ። በ1939 ዓ/ም ከአሩሲ አገረ ገዥነት ተነስተው በጠቅላይ ሚኒስትር ሥር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ተሾሙ። አሁን ያኮረፉትን መንግስት ለመናድ ሁኔታዎች የበለጠ ምቹ ኾኑ። ለመንግስት ግልበጣው ይኾኑኛል ያሏቸውን ሰዎች በድብቅ መለመሉ። ለሴራ ከተመለመሉት ሰዎች መካከል ደጃች ገረሱ ዱኪ፣ ግራዝማች በየነ ይመር፣ ካፒቴን ደምሴ አንበርብር፣ መቶ አለቃ በቀለ አናኒሞስ፣ቀኛዝማች ከበደ፣ ፊታውራሪ ተወልደ ብርሃን አካሉ፣ አቶ ዮሐንስ ረምሐ፣ አለቃ ፈጠነ ገዛኸኝ፣ ፊታውራሪ ደስታ ጦና  እና ሌሎችም ይገኙበታል። ስብሰባውን የሚያደርጉት እንደ ማሕበር በተራ ከእያንዳንዳቸው ቤት ነበር። ከጅል ሰው የመከራ መከራው ረዥም ነውና ከመካከላቸው ደጃች ገረሱ ዱኪ ከድቶ እያንዳንዱን መረጃ ለንጉሥ ሰዎች ያቀብላል። ደጃች ገረሱ ዱኪ ይኼንን ያደረገው  በመንግስት ዘንደ ተወዳጅነት ለማግኘት ነበር። በአንድ ክፉ ቀን ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ ከገረሱ ዱኪ ቤት ግልበጣው እንዴት መካኼድ እንዳለበት ምክር እየሰጠ ሳለ ደጃች ገረሱ በጎን ለመንግሥት ሰዎች ለእነ ደጃዝማች ክፍሌ እርገቱ መልዕክት ይልካል። አድመኞቹ በከበባ ውስጥ ኾነው ይያዛሉ። ደጃች ገረሱ ዱኪ፣ ፊታውራሪ ደስታ ጦና እና ካፒቴን  ደምሴ አንበርብር ከመንግሥት ጎን ነበሩና የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተው ተለቀቁ።  የእነ ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ ዕቅድ የሰፈረበት  የጽሑፍ ማስረጃ ከጸሐፊው መቶ አለቃ በቀለ አናኒሞስ እጅ ተገኝቷል። ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው።  ፍርዱ ሳይፈጸም ደጃዝማች ዘውዴ ገብረሥላሴ ጃንሆይ ኃይልሥላሴን ልመና ንጉሡ ምህረት አድርገውላቸው የሞት ቅጣቱ ወደ ዕድሜ ልክ እስራት  ተለወጠላቸው። ጅማ  ተወስደው ታሰሩ። ለብዙ ዓመታት እንደታሰሩ ታመሙ። ሕመሙ ሲጠናባቸው  ከእስር እንዲፈቱ ተደርጎ አዲስ አበባ ሕክምና ሲከታተሉ ቆይተው ነሐሴ 2 ቀን 1964 ዓ/ም ምድርን ተሰናበቱ።  ነሐሴ 4 ቀን 1964 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል  ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጸመ። ባሻዬ:- ጀግና የሚወለደው ከማሕበረሰቡ ነው።  ከማሕበረሰቡ የወጡ ጀግኖችን መጠበቅ ካልተቻለ ሀሞት ያለው ትውልድ ይነጥፋል። ጀግናህን በሀቅ: ጠብቅ: አትወናበድ: አትወስልት::
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የደጃዝማች በላይ ዘለቀ መሰቀል እና የቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ ኩርፊያ እና የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ➖➖➖➖ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ በአምስቱ የአርበኝነት ዘመን የሰሩትን የወንድ ሥራ ወገን ቀርቶ ጠላት በወጉ ያውቀዋል። ከድል ማግስት ጀግኖቿን የመብላት ሱስ የተጠናወታት ኢትዮጵያ ለጅግናው የዋለችው ውለታ የአንገት ገመድ ነበር።  በወቅቱ የዓቃቢ ሕግን ሚና በመያዝ በበላይ ዘለቀ ላይ ክስ ያቀረበው እና እንዲቀጣ ያስደረገው ብላታ ታከለ ወልደሐዋርያት ነበር።ነፍስ ይማር፣ ዛሬ የለም። በደጃዝማች በላይ ዘለቀ መሰቀል ቀኝጌታ ዮፍታሔን ንጉሤን ጨምሮ ብዙ የጎጃም ተወላጆች ተቆጥተው ነበር። ቁጣቸውን ወደ ተግባር የለወጡ፣ ሽፍትነት የሞከሩም ነበሩ። ቢትወደድ ነጋሽ በዛብህ በድርጊቱ ( ስቅላቱ) ቂም በመቋጠር በጃንሆይ መንግስት ላይ የመገልበጥ ሙከራ አድርገው ነበር።
Show all...
መንገዶች ክፍት ተደርገዋል !         የአማራ ፋኖ በጎጃም የበላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር በደጀን በረሃማ ቦታዎች ላይ ጠላት በዛንብራ ብርጌድ ላይ ሰፋ ያለ መጠን ያለው ሀይሉን ይዞ በመግባቱ የገባው ወራሪ ጠላትም እንዳይወጣ ለማድረግና ከደብረ ወርቅ እየተንቀሳቀሰ የነበረን ሀይል ባለበት ለማስቀረት ሲባል መንገዶች እንዲዘጉ ክፍለ ጦሩ ትዕዛዝ አስተላልፎ እንደነበር ይታወቃል።         ይሁን እንጅ በደጀን በረሃማ ቦታዎችን በዛንብራ ብርጌድ ላይ ወረራ ለመፈፀም የገባው ሀይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ የተረፈው ወደ ጉባያ ካምፑ ፈርጥጦ ተመልሷል። ከደብረ ወርቅ የተንቀሳቀሰው ኃይልም በደፈጣ ዋጋውን ተቀብሎ የተረፈው ወደ ቦታው ተመልሷል። በዚህም የተበሳጨው የወራሪው ሀይል በ4 በንፁሀን ላይ ግድያ ፈፅሟል። ስለሆነም የበላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ለጊዜው የተጠናና ግቡን የመታ አላማውን ስለፈፀመ ማህበረሰቡ መንቀሳቀስ ይችል ዘንድ የተዘጉ መንገዶች ክፍት እንዲደረጉ መልዕክት አስተላልፏል። ድል ለአማራ ፋኖ !
Show all...
Show all...
Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- "ህልውናችንን አስጠብቀን ሀገራችንን እናድናለን" አርበኛና ጠበቃ አስረስ ማረ

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over YouTube , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia

https://ghiontv.com/

YouTube -

https://www.youtube.com/@ghiontv

Facebook -

https://www.facebook.com/ghiontvofficial?mibextid=ZbWKwL

Twitter - @Ghiontvofficial

https://www.bbc.com/

https://www.cnn.com/

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

https://www.washingtonpost.com/

https://www.foxnews.com/

https://www.nytimes.com/

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Show all...
Habte Abreham - Yeamhara Tebaki | ሀብቴ አብርሃም - የአማራ ጠባቂ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Show all...
የባዶ እግር ሚዲያ እለታዊ ዜናዎች #አባይ ብርጌድ የስም ለውጥ ማድርጉ #የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ጀብድ #የተመስገን ጥሩነህ የጅምላ ፍጅት ቅስቀሳ....

Show all...
የአርበኛ ዘመነ ካሴ ወቅታዊ መልዕክት

Photo unavailableShow in Telegram
Repost from N/a
07:28
Video unavailableShow in Telegram
ከመላው ኢትዮጵያ በግዳጅ ታፍሰው ብርሸለቆ ከታገቱ ህጻናት ውስጥ እድለኞች! ክፍል 3
Show all...
video_2024-06-13_17-35-57.mp4418.13 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.