cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AMHARA PREVAILING

የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው።

Show more
Advertising posts
6 518
Subscribers
-924 hours
+157 days
+9830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የሽምቅ ትግል አደረጃጀት ሁለት አይነት ነው። ፖለቲካ- መር (Political led insurgency) ወይንም ወታደራዊ መር (Military led insurgency) ነው። አደረጃጀታቸውን ወታደራዊ መር ያደረጉ ሽምቆች በአመዛኙ መጨረሻቸው ወታደራዊ መንግስት መመስረት ነው። ፖለቲካ-መር የሆኑት በአመዛኙ የሲቪል መንግስት መስርተዋል። ወታደራዊ ትግሉ የፖለቲካ አጀንዳን በጠበንጃ የመመለስ አማራጭ እንደመሆኑ ወታደራዊ ኃይሉ የፖለቲካው አደረጃጀት subordinate መሆኑ ትክክለኛ ነው። ውትድርናው ሔዶ ሔዶ ፖለቲካዊ መፍትሔን የመስጠት ጉዳይ ነውና የሚያገለግለውና የሚመራው በፖለቲካ አስተሳሰብ ነው። ተገዢነቱ ለፖለቲካ አላማው ነው። ይሔ ለወታደራዊው ብቻ ሳይሆን ለዲፕሎማሲ ፣ ለሚድያ እና መሠል ክፍሎች ሁሉ የሚሠራ ነው። ሁሉም የሚገዙት ለፖለቲካ አላማ ነው፥ የሚመሩት በፖለቲካ ኃይሉ ነው። ስለሆነም ወታደራዊ ኃይልን ጨምሮ የሁሉም ትግል ክፍሎች የፖለቲካዊ አደረጃጀቱና አመራሩ ተጠሪዎች ናቸው።
Show all...
👍 19
Show all...
መዘናጋት የማይፈቅደው የሕልውና ጥያቄ || ABC TV ትኩረት ፴ :- ሐምሌ, 2016

ABC TVን ይደግፉ! የABC TV ቋሚ አባል ይሁኑ፡

https://amharabroadcasting.com/members/

https://youtu.be/21GXidN_PVk

#ABCTV #amhara #ethiopian #ABCTV #amhara #ethiopian @AbcTvAmhara የዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን! ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ተከታዮችን ገፆች ይቀላቀሉ ያጋሩ። 1) Youtube - @abctvamhara12 2) rumble -

https://rumble.com/user/AbcTvAmhara

3) Telegram -

https://t.me/abctvamhara

4) Facebook -

https://www.facebook.com/AmharaBroadcastingCenter

5) twitter -

https://twitter.com/AmharaBCenter

6) Website -

https://amharabroadcasting.com

7) TikTok - @amharabroadcasting ABC Tv !! ትጋታችን ለሕልውናችን !! #ABCTV #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhara #amhara

6👍 1
Show all...
የጋዜጠኞች ስደት እና የአገዛዙ ውድቀት || ABC TV ልዩ ዝግጅት :- ሐምሌ , 2016

ABC TVን ይደግፉ! የABC TV ቋሚ አባል ይሁኑ፡

https://amharabroadcasting.com/members/

https://youtu.be/21GXidN_PVk

#ABCTV #amhara #ethiopian #ABCTV #amhara #ethiopian @AbcTvAmhara የዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን! ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ተከታዮችን ገፆች ይቀላቀሉ ያጋሩ። 1) Youtube - @abctvamhara12 2) rumble -

https://rumble.com/user/AbcTvAmhara

3) Telegram -

https://t.me/abctvamhara

4) Facebook -

https://www.facebook.com/AmharaBroadcastingCenter

5) twitter -

https://twitter.com/AmharaBCenter

6) Website -

https://amharabroadcasting.com

7) TikTok - @amharabroadcasting ABC Tv !! ትጋታችን ለሕልውናችን !! #ABCTV #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhara #amhara

7👍 2
01:55
Video unavailableShow in Telegram
The reality in Oromia that is awaiting millions of Amharas, Gurages, southerners etc. !! The Choice is between LIBERTY or DEATH !!
Show all...
18.27 MB
😢 9👍 3
Death is nothing, but to live defeated is to die every day. — Napoleon Bonaparte
Show all...
👍 6
Show all...
አሳየ ደርቤ ከሀገሩ ስለተሰደደ, organized by Haileleul Meshesha

እኔ አሳዬ ደርቤ በሀገሬ በኢትዮጵያ በአማራ ማንነቴ አገዛዙ ብዙ ጊዜ አስሮ አሰቃይቶኛል በአማራ ወገኔ ላይ የሚደረገውን… Haileleul Meshesha needs your support for አሳየ ደርቤ ከሀገሩ ስለተሰደደ

👍 9
ለፋኖ አመራሮች ፤ በሕይወት ባለ ሰው ስም ሻለቃ፥ ብርጌድ ፥ ክፍለጦር መሰየም ትክክል አይደለም። እስካሁን 4 ያሕል ሰዎች በስማቸው ተሰይሟል። መቀየር አለበት። በየአካባቢው የስያሜ ድግግሞሽም አለ፤ አንድ ስም አንድ አደረጃጀት ይሁን።
Show all...
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
የልዩ ኃይሉ አዛዥ በረሃ ገብቷል ፤ ልዩ ኃይል የነበረክ የቀድሞ አለቃህን ተከተል ‼ የሚሊሻ ዘርፍ ም/አዛዥ በረሃ ገብቷል፣ ሚሊሻ ነኝ ያልክ አለቃህን ተከተል ‼ ከዚያ ውጭ ያለህ የጠላት መሣሪያ የሆንክ ሁሉ ከእንግዳህ የምንነግርበት ቋንቋ የለንም ‼
Show all...
🥰 26👍 8🔥 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከዜጎች ደህንነትና መብቶች ይልቅ መፈንቅለ መንግስት እንቅልፍ ለነሳው ገዢ ቡድን ይሔ ያላባራ ስቃይ ትርጉም የለውም ‼ -- ከአማራ ክልል ተነስተው ወደ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በአውቶብሶች ሲጓዙ የነበሩ ከአንድ መቶ በላይ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ በታጣቂዎች መታገታቸው ተነገረ። አብዛኞቹ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ናቸው የተባሉት መንገደኛ በታጣቂዎች የታገቱት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ አካባቢ መሆኑን የዐይን እማኖች እና የታጋች ቤተሰቦች ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከአዲስ አበባ በስተ ሰሜን 155 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከተፈጸመው እገታ የተወሰኑ ተማሪዎች ሲያመልጡ ሌሎች ደግሞ መለቀቃቸው ተነግሯል። ተማሪዎቹ መነሻቸውን ከአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ እና ከባሕር ዳር ያደረጉ ሲሆን፣ ሲጓዙባቸው ከነበሩ “ታታ” ከሚባሉ ሦስት የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ረቡዕ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም. “ሸኔ” ናቸው በተባሉ ታጣቂዎች መታገታቸው ተነግሯል። https://bbc.in/3VVHgDV
Show all...
👍 4
የአማራ ትግል ለምን ያሸንፋል ⁉ ▪ ትክክለኛ መነሻና አላማ ስላለው፤ ▪ አማሬውን ያሰለፈ ሕዝባዊ ትግል ስለሆነ፤ ▪ ማንንም ሕዝብ በጠላትነት የማይመለከትና ያልፈረጀ በመሆኑ፤ ▪ በሁሉም ረገድ ተቀባይነት የሌለው የተጠላ ገዢ ቡድን ጋር የሚደረግ ትግል በመሆኑ፤ ▪ ከበቂ በላይ ጥቃትና ምሬት የተሸከመ ሕዝብ ያላት አገር ስላለች፣ ▪ደርግን ከተዋጉት ሻዕቢያ ፥ ወያኔ እና ኢሕዴን የHighschool and University ተማሪዎች ይልቅ በአማራ የብልፅግና ትግል ከፍተኛ የትምህርት ልምድ ያላቸው የዩኒቨርስቲ መምሕራን፣ ዶክተሮች፣ መሐንዲሶች፣ የሕግና ሌላም ሌላም ሙያተኞች ስለሚመሩት ▪ ምንም ወታደራዊ ልምድ ካልነበራቸው የፀረ-ደርግ ተዋጊዎች ይልቅ ብልፅግናን የሚዋጉት አማራዎች በወታደራዊ ልምዳቸው ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ከ10 በላይ ኮለኔሎች፣ ሻለቃዎች፣ ሻምበሎች፣ መቶአለቃና የበታች ማዕረግተኞች ስለተሰለፉበት፣ የውጊያ ልምድ ያላቸው በርካታ ብርጌዶችና ክፍለጦሮች ስለተሰለፉበት፣ አልፎም ጀነራሎች እየገቡበት በመሆኑ፤ ▪ ዘረኛነትና ፋሽስታዊነት ፥ ፍትሐዊነትንና ሕዝባዊነትን አሸንፈው ስለማያውቁ ‼ አማራ ያሸንፋል‼ ድል ለአማራ ትግል ‼
Show all...
👍 14🔥 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.