en
Feedback
እስልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ

እስልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ

Open in Telegram

በእስልምና እና በክርስትና በሌሎችም ቤተ እምነቶች መካከል ያለውን ልዩነት እንዲሁም ኢስላም ትክክለኛ ኃይማኖት መሆኑን በማስረጃ እያስደገፍን ሰዎችን ወደ እውነት እንጣራለን ። አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ያግዘን !

Show more
4 768
Subscribers
No data24 hours
+157 days
+10130 days
Posts Archive
◆▮ትምህርት▮◆ "አምልኮተ ማርያም"። "ማርያም ከሥላሴ በላይ ትመለካለች!" ክፍል¹ ◍ወንድም አብዱል ከሪም  ◍ወንድም ዒምራን ◍ወንድም ሳለህ ◍ወንድም አሕመድ           

◆▮ውይይት▮◆ "የእርዱ ልጅ እስማኤል ወይስ ይሳቅ"። "ዒንጅል" ◍ወንድም አብዱል ከሪም  ◍አሕመድ            🅥🅢 ◍ ከወገናችን ተመስጌን ◍ ከወገናችን piccolo ◍ሌሎችም

#ረመዳን 9 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَلِلصّائِمِ فَرْحَتانِ يَفْرَحُهُما: إِذا أَفْطَرَ فَرِحَ بفِطْرِهِ، وإذا لَقِيَ رَبَّهُ فَرِحَ
#ረመዳን 9 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَلِلصّائِمِ فَرْحَتانِ يَفْرَحُهُما: إِذا أَفْطَرَ فَرِحَ بفِطْرِهِ، وإذا لَقِيَ رَبَّهُ فَرِحَ بصَوْمِهِ.﴾ “ለፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት። ደስታዎችም፦ ፆመኛ ማታ ሲያፈጥርና በአኼራ ጌታውን ሲገናኝ ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1151

ኡምራ አደራረግ ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | hadis Amharic remedan

HD الجزء 9 من القران الكريم في نصف ساعة للمطالعة من الحاسوب و الموبايل

ማንም እንዳይቀር ዛሬ እሁድ ማታ ምሽት 3.00 https://www.tiktok.com/@ibra____?_t=ZM-8uLMgyGKZcN&_r=1
ማንም እንዳይቀር ዛሬ እሁድ ማታ ምሽት 3.00 https://www.tiktok.com/@ibra____?_t=ZM-8uLMgyGKZcN&_r=1

#ረመዳን ነክ ጉዳዩች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿رغِم أنفُ رجلٍ دخل عليه رمضانُ ثمَّ انسلخ قبلَ أن يُغفرَ له﴾ “እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ሰውዬው ረመዳን በሱ ላ
#ረመዳን ነክ ጉዳዩች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿رغِم أنفُ رجلٍ دخل عليه رمضانُ ثمَّ انسلخ قبلَ أن يُغفرَ له﴾ “እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ሰውዬው ረመዳን በሱ ላይ ገብቶበት ወንጀሉ ሳይማርለት በፊት ረመዳኑ የወጣበት።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 3545

الجزء الاول من - القرآن الكريم | بصوت الشيخ ياسر الدوسري

#الجزء_الأول استمر في قراءة وِردك حتى تستمر الأنوار في قلبك وتُفتحَ لك حدائق القُرآن العظيم، وتنالَ مزيدًا من كرم المولى الكريم وعطاياه . 🌿🌙

ረመዳን 1 የመጀመሪያው ጁዝእ የቻልን ቀርተን ያልቻልን አዳምጠን በየ ኮዳችን እጅ እናዉጣ الله يكتب لنا الأجر والثواب جميعاً وكل عام وأنتم الى الله أقرب وعلى طاعته أدوم 🌸

የተራዊህ ሰላት ህግጋትና ስርዓቶች ክ/1 | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ ረመዳን | Ustaz ahmed adem | ramadan hadis @QesesTube

◆▮ውይይት▮◆ "ሁሉንም ነቢያት ነቢያት እግዚአብሔር ቀጥታ አናግሯቸዋልን? "። ◍ወንድም አብዱልከሪም ◍ወንድም ነይሃቂሚዛን            🅥🅢 ◍ ከወገናችን ቸሩ ◍ሌሎችም

#በዲን ላይ መፅናት ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ በመቆየቱ ከናንተ ውስጥ የሃምሳ ሸሂዶችን (ሰምዓቶች
#በዲን ላይ መፅናት ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ በመቆየቱ ከናንተ ውስጥ የሃምሳ ሸሂዶችን (ሰምዓቶችን) አጅር (ምንዳ) የሚያገኝበት።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2234