en
Feedback
ግጥም እና ጥበብ

ግጥም እና ጥበብ

Open in Telegram

የግጥም መፀሐፎች የግጥም ድምፆች አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺ እባካቹን ተቀላቀሉን ✋አንዴ🤚 አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇 Contact me @Mintesnot_suleyman

Show more
1 333
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1330 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '25
March '25
+11
in 0 channels
February '25
+27
in 0 channels
Get PRO
January '25
+41
in 0 channels
Get PRO
December '24
+32
in 0 channels
Get PRO
November '24
+37
in 0 channels
Get PRO
October '24
+22
in 0 channels
Get PRO
September '24
+21
in 0 channels
Get PRO
August '24
+42
in 0 channels
Get PRO
July '24
+33
in 0 channels
Get PRO
June '24
+19
in 0 channels
Get PRO
May '24
+36
in 0 channels
Get PRO
April '24
+30
in 0 channels
Get PRO
March '24
+37
in 0 channels
Get PRO
February '24
+38
in 0 channels
Get PRO
January '24
+32
in 0 channels
Get PRO
December '23
+32
in 0 channels
Get PRO
November '23
+36
in 0 channels
Get PRO
October '23
+13
in 0 channels
Get PRO
September '23
+14
in 0 channels
Get PRO
August '23
+37
in 0 channels
Get PRO
July '23
+51
in 0 channels
Get PRO
June '23
+39
in 0 channels
Get PRO
May '23
+28
in 0 channels
Get PRO
April '23
+30
in 0 channels
Get PRO
March '23
+38
in 0 channels
Get PRO
February '23
+30
in 0 channels
Get PRO
January '23
+82
in 0 channels
Get PRO
December '22
+118
in 0 channels
Get PRO
November '22
+51
in 0 channels
Get PRO
October '22
+74
in 0 channels
Get PRO
September '22
+76
in 0 channels
Get PRO
August '22
+37
in 0 channels
Get PRO
July '22
+45
in 0 channels
Get PRO
June '22
+89
in 0 channels
Get PRO
May '22
+62
in 0 channels
Get PRO
April '22
+61
in 0 channels
Get PRO
March '22
+52
in 0 channels
Get PRO
February '22
+34
in 0 channels
Get PRO
January '22
+44
in 0 channels
Get PRO
December '21
+55
in 0 channels
Get PRO
November '21
+145
in 0 channels
Get PRO
October '21
+92
in 0 channels
Get PRO
September '21
+71
in 0 channels
Get PRO
August '21
+369
in 0 channels
Get PRO
July '21
+169
in 0 channels
Get PRO
June '21
+175
in 0 channels
Get PRO
May '21
+105
in 0 channels
Get PRO
April '21
+143
in 0 channels
Get PRO
March '21
+50
in 0 channels
Get PRO
February '21
+60
in 0 channels
Get PRO
January '21
+186
in 0 channels
Get PRO
December '20
+737
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 March0
20 March0
19 March0
18 March0
17 March+2
16 March+1
15 March+1
14 March0
13 March+1
12 March0
11 March+1
10 March0
09 March+1
08 March0
07 March0
06 March+2
05 March+1
04 March0
03 March0
02 March+1
01 March0
Channel Posts
ይኸውልሽ ስሚኝ ======+==== የሞት ሞቴን ልፅፍ ከነጩ ሜዳ ለይ ቃላትን ላነጥፍ እየተሽቀዳደምኩ ሀሳበን ሳጣርስ ሁሉም ፈለሱብኝ አጣው የልብ የሚደርስ። በቀለም በብዕር በልኬት በምትር በዘር በክልል በርስት በመንደር አንቺን የሚመስል አጣሁኝ ሚታጠር። አቤት ግዜ አቤት ቃላት፤ መጥበቤ ታወሰኝ እራሴን ታዘብኩት። አቅልሜ ለክቼ ብቆይም ለፍቼ አንቺን እረሳውሽ ከሰፈር ገብቼ። አልገርምም ነጩን አጨክይቼ ነገርን በቁና ስሰፍር ቆይቼ አነሳሴ ቢምር እንደ መቶ ሜትር አቦ ተሸነፍኩ እሩጫ ሳልጀምር። በተቀበዣዠረ በማይሆን ስሜት እፅፋለሁ ብዬ ፁፌንም አጣሁት። አቤት ዳሌ አቤት ደረት አቤት ቁመት አቤት ሠውነት ጀመረኩኝ ጫወታ ከአካል ከጠጉርሽ ኤጭ እንደመንግስት መግለጫ ሁሉን ሸፋፍነሽ አርቴፊሻል በሬ ወለደ ሆንሽ። ዳሌሻን እያልኩኝ ለምርጫ ቦርድ ሪፍረንደም ጣፍኩኝ ፀጉርሽን እያልኩኝ በሠላም ሚኒስተር ሠላሜን አጣሁኝ ከንፈርሽን ብዬ እንደተጠጋሁኝ በሁዳዴ በአብይ ፀም ረከስኩኝ። በጠራራ ፀሀይ እንዲያው ባደባባይ መቀመጫ ኖሮ ብቀመጥ ከላይ ሰው ሲቸገር አሿፊ አታላይ ምሆን ይመስለኛል ሳስበው አንዳንዴ ልክ እንዳልኩሽ ስገልጠው መውደዴ መበልፀግ ነው ብዬ መዛለው ጎራዴ። ✍ምንተስኖት ሱሌይማን መሀመድ ቀን፦12/04/2017

2
https://user281448.psee.ly/6r53qx
0
3
ወይ ዘንድሮ ና ኑሮ ------------------------- ኑሮ ግን እንዴት ነው? አያኖረን ነው? ወይንስ እያኖርነው ነው። ሁሉም ሠው ተርቧል? ሁሉም ሠውስ ጠግቧል? ሚበላውን አጥቶ ወንድ ልጅ ቢለምን፤ ውስጣችን ጨክኖ ስንቱን አለፍን፤ እኛም ቸግሮን ሰስተን ከልክለን፤ ከተዘጋ ደጅ ማንኳኳት ከቻልን፤ የሁሉን ሠቆቃ መስማት እንችላለን። ✍ምንተስኖት ሡሌይማን ቀን፦09/01/2017 ከምሽቱ 4:45
0
4
https://youtu.be/q6uMa-JQPVY?si=YoBsD-hTXeXpFabW like Subscribe🙏
0
5
https://youtu.be/snlDlfwiplg?feature=shared
0
6
Dogs coin መሸጥ ምትፈልጉ እየገዛን ነው። 💌inbox me💌 @zemegnochu6
Dogs coin መሸጥ ምትፈልጉ እየገዛን ነው። 💌inbox me💌 @zemegnochu6
0
7
https://youtu.be/q6uMa-JQPVY?si=hFrqlOA_GP7yCvVV
0
8
✅የሚሸጥ የ Facebook page https://www.facebook.com/profile.php?id=61552000371007&mibextid=LQQJ4d&rdid=C0mEkU4aflvHHvwN&share_url=https%3A%2F%2Fwww.facebook.com%2Fshare%2FKkqDNdJ3g43ka6uG%2F%3Fmibextid%3DLQQJ4d 🛑  Facebook page እንፈልጋለን ላላቹኝ 🔔• 17k follower •➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇 📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 @zemegnochu6 📞 •➤ 0973076559 For more information join ✅https://t.me/zemegnochu6
0
9
✅የሚሸጥ የ Facebook page https://www.facebook.com/share/KkqDNdJ3g43ka6uG/?mibextid=LQQJ4d 🛑  Facebook page እንፈልጋለን ላላቹኝ 🔔• 17k follower •➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇 📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 @zemegnochu6 📞 •➤ 0973076559 For more information join ✅https://t.me/zemegnochu6
0
10
✅የሚሸጥ የ Facebook page https://www.facebook.com/share/KkqDNdJ3g43ka6uG/?mibextid=LQQJ4d 🛑  Facebook page እንፈልጋለን ላላቹኝ 🔔• 17k follower •➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇 📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 @haymanot6 📞 •➤ 0973076559 For more information join ✅https://t.me/haymanot6
0
11
#ድፍረት ፧ አይሰለችህ እኔን መማር በየለቱ፤ አይሰበርም? በቃልህ ሀይል ልቤ አለቱ፤ ማረኝ ብዬ የምበድል፤ እያዳንገከኝ የምገድል፤ ስትፈልገኝ፥ የማልገኝ አንድ ግልገል፤ ኮብልያለሁ አንተን ትቼ ሀጢያ
#ድፍረት       ፧ አይሰለችህ እኔን መማር በየለቱ፤ አይሰበርም? በቃልህ ሀይል ልቤ አለቱ፤ ማረኝ ብዬ የምበድል፤ እያዳንገከኝ የምገድል፤       ስትፈልገኝ፥ የማልገኝ አንድ ግልገል፤ ኮብልያለሁ አንተን ትቼ ሀጢያቶቼን ለማገልገል፤ ሳገለግል ኖሬ ሀጢአትን በብዙ፤ ለሞት አስረከበኝ ይህ ነበር ደሞዙ፤ ወዮ የኔ ጌታ በምን አንደበቴ ማረኝ እልሀለሁ፤ አስገባኝ ከቤትህ ብዬ አልጠይቅህም በደሌን አውቃለሁ፤ ባክህ አባቴ ሆይ ባክህ የኔ ጌታ፤ ከገነት በሩ ላይ ይኖር ይሆን ቦታ፤ ማን ፈራጅ አረገኝ በየትኛው ሀይሌ፤ እዛስ በምን ፅድቄ ድፍረት ነው ይህ ቃሌ። ገጣሚ ✍️Safi Abde
0
12
🚨🚨ተረጋግጧል!!! List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ ወዲያው ሚከፍል አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ። Urko Coin 100 ሺ Coin 1 USdt ነው Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው ለመጀመር 👇 https://t.me/urkocoin_bot?start=r_453240043
0
13
No text...
0
14
እንኳን ከኔ ጠፍተሽ...እንኳን ከኔ እርቀሽ አጠገቤም ሆነሽ ትናፍቂኛለሽ... የመዋደድ ኬላ መድረሻ ድንበሩ መናፈቅ እኮ ነው የፍቅር ደም ሥሩ አለሽ ጨረቃ ላይ አለሽ ፀሐይዋ ላይ አለሽ ሰማዩ ላይ የትም አይሻለሁ የኔ ሙሉ ክፋይ ተራራው አንቺ ነሽ ባሕር ወንዙ አንቺ ነሽ አገር ምድሩ አንቺ ነሽ የትም ቦታ ሆኜ የትም ቦታ ሆነሽ ✍Safi Abde
0
15
ሠላም ውድ የግጥም እና ጥበብ ታዳሚዎች እንዴት አመሻቹ ይሕን ቻናል ለጥበብ እንደመክፈታችን እና እንደመሰብሰባችን የሥስራች ይዤላቹ መጥቻለው። ሀዋሳ ለምትገኙ በአዲስከተማ ወጣቶች ማዕከል የቴአትር፣የስነፁፍ፣የውዝዋዜ፣የዳንስ፣የሙዚቃ እና የሥዕል ብድን ስላቋቋምን በመምጣት ልትቀላቀሉን ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ 0973519671 0944238148 ልታገኙን ትችላላቹ። ደሕና እደሩ
0
16
❤ትወጂኛለሽ 🤔 . . እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ #እያከበረሽ እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ #እያፈቀረሽ ከራሴ ስጣላ...😔 እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ አንድም ቀን
❤ትወጂኛለሽ  🤔 . . እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ #እያከበረሽ እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ #እያፈቀረሽ ከራሴ ስጣላ...😔 እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ አንድም ቀን አልፎልኝ.... ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡ አንቺም ልክ እንደኔ..ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም ልብሽ ይወደኛል ፣ #ጠላሁህ ብትይም፡፡ ባትወጂኝም እንኳን..የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል አንቺን #አላምንሽም ፣ #ልብሽ ነው ትክክል፡፡ ✍️ Safi Abde
0
17
🚨🚨ተረጋግጧል!!! List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ ወዲያው ሚከፍል አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ። Urko Coin 100 ሺ Coin 1 USdt ነው Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው ለመጀመር 👇 https://t.me/urkocoin_bot?start=r_453240043
0
18
800ብር ❗️ Ably በቴሌግራም ስራ ሰርታቹ ማታቁ ከሆነ እና ቶሎ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋቹ በጣም አሪፍ airdrop ነው በቀን እስከ 8$ ትሰሩበታላቹ ለመጀመርንኩትና ጀምሩ👇👇 ከዛ ቴሌግራም ቻናላቸውን ሰብስክራይብ አድርጉና ቼክ ሰብስክሪብሽን በሉት:: https://t.me/AblyBot?start=453240043
0
19
#ማነው_የተረዳኝ?? ማነው የተረዳኝ  የገባው ስሜቴ እኔ በሱ ፍቅር እንቅልፍ ማጣቴ። ታዲያ እስከ መቼ አፍኜው እኖራለሁ አንድ ቀን በይፋ ግልፅ አወጣዋለሁ። እስከዛች ደቂቃ እስከዛች ቀን ድረስ ይህንን ሚስጥሬን ለማንስ ልተንፍስ። እሱ ኩራተኛ ፍቅር የማይገባው የፍቅርን ትርጉም የማይረዳው መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ መልካም ሰው የኔን ልብ ሰርቆ ወዴትስ ሰወረው? እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባንዴ ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ። አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው። ፍቅርሽን ላልተረዳሽ ላኪለት ✍️Safi.Abde
0
20
📌 እስኪ ቤተሰብ ማነው ከእናንተ ውስጥ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመረ ብዙ አመት ያስቆጠረው😎 ይህ Bot ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርንበት ቀን አንስቶ ያለውን ጊዜ በማስላት Dog Token እየተሰጠ ይገኛል ይህንን Bot Start በማለት የድርሻችሁን ተቀበሉ👇 🔷 እንዲሁም ሰው በመጋበዝ ተጨማሪ Point ማግኘት https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Yrtss8NpRjKNMZ6RRnMePA Who let the DOGS out?
0