ግጥም እና ጥበብ
Open in Telegram
የግጥም መፀሐፎች የግጥም ድምፆች አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺ እባካቹን ተቀላቀሉን ✋አንዴ🤚 አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇 Contact me @Mintesnot_suleyman
Show more1 333
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1330 days
Posts Archive
1 333
ይኸውልሽ ስሚኝ
======+====
የሞት ሞቴን ልፅፍ
ከነጩ ሜዳ ለይ ቃላትን ላነጥፍ
እየተሽቀዳደምኩ ሀሳበን ሳጣርስ
ሁሉም ፈለሱብኝ አጣው የልብ የሚደርስ።
በቀለም በብዕር በልኬት በምትር
በዘር በክልል በርስት በመንደር
አንቺን የሚመስል አጣሁኝ ሚታጠር።
አቤት ግዜ አቤት ቃላት፤
መጥበቤ ታወሰኝ እራሴን ታዘብኩት።
አቅልሜ ለክቼ
ብቆይም ለፍቼ
አንቺን እረሳውሽ ከሰፈር ገብቼ።
አልገርምም ነጩን አጨክይቼ
ነገርን በቁና ስሰፍር ቆይቼ
አነሳሴ ቢምር
እንደ መቶ ሜትር
አቦ ተሸነፍኩ እሩጫ ሳልጀምር።
በተቀበዣዠረ በማይሆን ስሜት
እፅፋለሁ ብዬ ፁፌንም አጣሁት።
አቤት ዳሌ አቤት ደረት
አቤት ቁመት አቤት ሠውነት
ጀመረኩኝ ጫወታ ከአካል ከጠጉርሽ
ኤጭ
እንደመንግስት መግለጫ ሁሉን ሸፋፍነሽ
አርቴፊሻል በሬ ወለደ ሆንሽ።
ዳሌሻን እያልኩኝ
ለምርጫ ቦርድ ሪፍረንደም ጣፍኩኝ
ፀጉርሽን እያልኩኝ
በሠላም ሚኒስተር ሠላሜን አጣሁኝ
ከንፈርሽን ብዬ እንደተጠጋሁኝ
በሁዳዴ በአብይ ፀም ረከስኩኝ።
በጠራራ ፀሀይ
እንዲያው ባደባባይ
መቀመጫ ኖሮ ብቀመጥ ከላይ
ሰው ሲቸገር አሿፊ አታላይ
ምሆን ይመስለኛል ሳስበው አንዳንዴ
ልክ እንዳልኩሽ ስገልጠው መውደዴ
መበልፀግ ነው ብዬ መዛለው ጎራዴ።
✍ምንተስኖት ሱሌይማን መሀመድ
ቀን፦12/04/2017
1 333
ወይ ዘንድሮ ና ኑሮ
-------------------------
ኑሮ ግን እንዴት ነው?
አያኖረን ነው?
ወይንስ እያኖርነው ነው።
ሁሉም ሠው ተርቧል?
ሁሉም ሠውስ ጠግቧል?
ሚበላውን አጥቶ ወንድ ልጅ ቢለምን፤
ውስጣችን ጨክኖ ስንቱን አለፍን፤
እኛም ቸግሮን ሰስተን ከልክለን፤
ከተዘጋ ደጅ ማንኳኳት ከቻልን፤
የሁሉን ሠቆቃ መስማት እንችላለን።
✍ምንተስኖት ሡሌይማን
ቀን፦09/01/2017
ከምሽቱ 4:45
1 333
Repost from Elfkal marketing
✅የሚሸጥ የ Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552000371007&mibextid=LQQJ4d&rdid=C0mEkU4aflvHHvwN&share_url=https%3A%2F%2Fwww.facebook.com%2Fshare%2FKkqDNdJ3g43ka6uG%2F%3Fmibextid%3DLQQJ4d
🛑 Facebook page እንፈልጋለን ላላቹኝ
🔔• 17k follower
•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@zemegnochu6
📞 •➤ 0973076559
For more information join
✅https://t.me/zemegnochu6
1 333
Repost from Elfkal marketing
✅የሚሸጥ የ Facebook page
https://www.facebook.com/share/KkqDNdJ3g43ka6uG/?mibextid=LQQJ4d
🛑 Facebook page እንፈልጋለን ላላቹኝ
🔔• 17k follower
•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@zemegnochu6
📞 •➤ 0973076559
For more information join
✅https://t.me/zemegnochu6
1 333
Repost from Elfkal marketing
✅የሚሸጥ የ Facebook page
https://www.facebook.com/share/KkqDNdJ3g43ka6uG/?mibextid=LQQJ4d
🛑 Facebook page እንፈልጋለን ላላቹኝ
🔔• 17k follower
•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇
📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
@haymanot6
📞 •➤ 0973076559
For more information join
✅https://t.me/haymanot6
1 333
#ድፍረት
፧
አይሰለችህ እኔን መማር በየለቱ፤
አይሰበርም?
በቃልህ ሀይል ልቤ አለቱ፤
ማረኝ ብዬ የምበድል፤
እያዳንገከኝ የምገድል፤
ስትፈልገኝ፥
የማልገኝ አንድ ግልገል፤
ኮብልያለሁ አንተን ትቼ
ሀጢያቶቼን ለማገልገል፤
ሳገለግል ኖሬ ሀጢአትን በብዙ፤
ለሞት አስረከበኝ ይህ ነበር ደሞዙ፤
ወዮ የኔ ጌታ በምን አንደበቴ ማረኝ እልሀለሁ፤
አስገባኝ ከቤትህ ብዬ አልጠይቅህም
በደሌን አውቃለሁ፤
ባክህ አባቴ ሆይ ባክህ የኔ ጌታ፤
ከገነት በሩ ላይ ይኖር ይሆን ቦታ፤
ማን ፈራጅ አረገኝ በየትኛው ሀይሌ፤
እዛስ በምን ፅድቄ ድፍረት ነው ይህ ቃሌ።
ገጣሚ ✍️Safi Abde
1 333
Repost from Elfkal marketing
🚨🚨ተረጋግጧል!!!
List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ ወዲያው ሚከፍል አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ
ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ።
Urko Coin
100 ሺ Coin 1 USdt ነው
Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው
ለመጀመር 👇
https://t.me/urkocoin_bot?start=r_453240043
1 333
እንኳን ከኔ ጠፍተሽ...እንኳን ከኔ እርቀሽ
አጠገቤም ሆነሽ ትናፍቂኛለሽ...
የመዋደድ ኬላ መድረሻ ድንበሩ
መናፈቅ እኮ ነው የፍቅር ደም ሥሩ
አለሽ ጨረቃ ላይ
አለሽ ፀሐይዋ ላይ
አለሽ ሰማዩ ላይ
የትም አይሻለሁ የኔ ሙሉ ክፋይ
ተራራው አንቺ ነሽ
ባሕር ወንዙ አንቺ ነሽ
አገር ምድሩ አንቺ ነሽ
የትም ቦታ ሆኜ የትም ቦታ ሆነሽ
✍Safi Abde
1 333
ሠላም ውድ የግጥም እና ጥበብ ታዳሚዎች እንዴት አመሻቹ
ይሕን ቻናል ለጥበብ እንደመክፈታችን እና እንደመሰብሰባችን የሥስራች ይዤላቹ መጥቻለው።
ሀዋሳ ለምትገኙ በአዲስከተማ ወጣቶች ማዕከል
የቴአትር፣የስነፁፍ፣የውዝዋዜ፣የዳንስ፣የሙዚቃ እና የሥዕል ብድን ስላቋቋምን በመምጣት ልትቀላቀሉን ትችላላቹ።
ለበለጠ መረጃ
0973519671
0944238148
ልታገኙን ትችላላቹ።
ደሕና እደሩ
1 333
❤ትወጂኛለሽ 🤔
.
.
እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ
እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ #እያከበረሽ
እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ #እያፈቀረሽ
ከራሴ ስጣላ...😔
እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ
አንድም ቀን አልፎልኝ....
ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡
አንቺም ልክ እንደኔ..ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም ልብሽ ይወደኛል ፣ #ጠላሁህ ብትይም፡፡
ባትወጂኝም እንኳን..የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል አንቺን #አላምንሽም ፣ #ልብሽ ነው ትክክል፡፡
✍️ Safi Abde
1 333
Repost from Elfkal marketing
🚨🚨ተረጋግጧል!!!
List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ ወዲያው ሚከፍል አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ
ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ።
Urko Coin
100 ሺ Coin 1 USdt ነው
Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው
ለመጀመር 👇
https://t.me/urkocoin_bot?start=r_453240043
1 333
800ብር ❗️
Ably በቴሌግራም ስራ ሰርታቹ ማታቁ ከሆነ እና ቶሎ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋቹ በጣም አሪፍ airdrop ነው በቀን እስከ 8$ ትሰሩበታላቹ ለመጀመርንኩትና ጀምሩ👇👇
ከዛ ቴሌግራም ቻናላቸውን ሰብስክራይብ አድርጉና ቼክ ሰብስክሪብሽን በሉት::
https://t.me/AblyBot?start=453240043
1 333
#ማነው_የተረዳኝ??
ማነው የተረዳኝ የገባው ስሜቴ
እኔ በሱ ፍቅር እንቅልፍ ማጣቴ።
ታዲያ እስከ መቼ አፍኜው እኖራለሁ
አንድ ቀን በይፋ ግልፅ አወጣዋለሁ።
እስከዛች ደቂቃ እስከዛች ቀን ድረስ
ይህንን ሚስጥሬን ለማንስ ልተንፍስ።
እሱ ኩራተኛ ፍቅር የማይገባው
የፍቅርን ትርጉም የማይረዳው
መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው
ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው
ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ መልካም ሰው
የኔን ልብ ሰርቆ ወዴትስ ሰወረው?
እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ
እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ
ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባንዴ
ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ።
አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው
አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው
እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው።
ፍቅርሽን ላልተረዳሽ ላኪለት
✍️Safi.Abde
1 333
Repost from Elfkal marketing
📌 እስኪ ቤተሰብ ማነው ከእናንተ ውስጥ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመረ ብዙ አመት ያስቆጠረው😎
ይህ Bot ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርንበት ቀን አንስቶ ያለውን ጊዜ በማስላት Dog Token እየተሰጠ ይገኛል ይህንን Bot Start በማለት የድርሻችሁን ተቀበሉ👇
🔷 እንዲሁም ሰው በመጋበዝ ተጨማሪ Point ማግኘት
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Yrtss8NpRjKNMZ6RRnMePA
Who let the DOGS out?
