cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ግጥም እና ጥበብ

የግጥም መፀሐፎች የግጥም ድምፆች አንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ወጥቶች ምቀርብበት ኑ ይቀላቀሉን☺☺☺ እባካቹን ተቀላቀሉን ✋አንዴ🤚 አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇 Contact me @Mintesnot_suleyman

Більше
Рекламні дописи
1 396
Підписники
+224 години
+27 днів
-230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ግጥም በእንባ የተሞላ፣ በሽግግር መንገድ ተዘጋጅቶ በውበት እና በግጥም ቋንቋ የሚቀርብ የስነ-ጽሁፍ ዘርፍ ነው። በግጥም ውስጥ, ጠንካራ ትርጉም ለማስተላለፍ ቋንቋ, ግጥም, ፈሊጥ እና ቃላት ይጠቀማሉ. ግጥሞች ብዙውን ጊዜ ትኩረትን በመጠየቅ ይጀምራሉ. ከዚህ በታች ባለው ምሳሌ ይጀምራል. ያለ ለውጥ የብሔርተኝነት ውዳሴ የድህነትን ጥይት በጀርባቸው ይሸከማሉ በህልም ይዘምራሉ እናም ፍልስፍናን ይከላከላሉ የአዕምሮ መስክ የሃሳብ ክፍልን ይከብባል የዱሪጉላሊ ዘመን እንደ ሶቅራጠስ ገለጻ፣ ግጥሞች በዙሪያችን ያሉ እና በአለም ዙሪያ ያሉትን ነገሮች እውነተኛ ተፈጥሮ ያሳያል። ፍልስፍና፣ ቅኔ ከአብዮት ይልቅ የሀገርና የህዝብ ሞራል፣ የሀገር ሞራል ውድቀት ነው ይላል። ስለዚህም ህብረተሰቡ ወደ ገሃዱ ዓለም መግባት የለበትም ሲል ጽፎ ተከራከረ። አርስቶትል ግጥም ከስሜታዊው ስኳር ፈውስን ያመጣል, ፍርሃትን እና ሀዘንን ያነሳል እና ያጠፋል. የግጥም ባህሪያት ግጥም ተግባራዊ ነው። ከገሃዱ አለም በመነሳት ግጥም ሀሳቡንና አስተያየቱን ይገልፃል እና ተጨባጭ ነገሮችን በመጠቀም ጉዳዩን ለአንባቢ ያቀርባል። ግጥም ምስል ሰሪ ግጥም ሲሆን ይህም ማለት ጥቅም ላይ የሚውሉት ቃላት በአንባቢው አእምሮ ውስጥ ምስል ሊፈጥሩ ይችላሉ. ግጥም የቃላት እና የሃሳብ ምርጫን ይጠይቃል። ሀሳቦችን በብቃት ለማስተላለፍ የሚያምሩ ቃላትን እና ኃይለኛ ቃላትን ተጠቀም። ቁጠባዎች የሚመጡት ሀሳቦች በአንድ ቦታ ላይ ስለሚከማቹ ነው. ግጥም በቋንቋ ቀርቧል ስለዚህም ግጥም አለው። ከስሜታችን ሁሉ ለጆሮ ቅርብ የሆነው ይህ ዘፈን አሳዛኝ፣ ደስተኛ፣ አስደሳች እና ተስፋ አስቆራጭ ሊሆን ይችላል።
Показати все...
Repost from Haymanot Nigusie
አዲስ ቪዲዮ ተለቀቀ ግጥም እያላችሁ ዜማ ለተቸገራችሁ አቀናባሪ መለመን ላሰለቻችሁ ጀማሪ ድምፃዊያንሞክሩት Not Forget Like,Share,Subscribe https://youtu.be/Rdd9YfE7Jug
Показати все...
በስልክ ብቻ ሙዚቃ የሚሰራ AI // አቀናባሪ ጋ መሄድ ዜማ መለመን ቀረ // Donkey tube

ይህ ቻናል ቁምነገር እና አስተማሪ ነገሮች ብቻ ይጫኑበታል

#አንቺን_ካጣሁ_ወዲህ የነካሁት ሁሉ በ'ጄ እየቆሸሸ ፈጣሪን ስረግመው ተስተካክሏል ያልኩት  እየተበላሸ ፡ ያለማንነቴ ማንነት ሰጥተውኝ በብሶት ስባዝን እንዳረጀ ውሻ በየመንገዱ ዳር በብሶት ሳላዝን ይኸው ዘመን ነጉዶ በጊዜ ሀዲድ ላይ አመታት አለፉ እኔ አንቺን መውደዴ ኪሳራ ባይሆንም መገመት ነው ትርፉ፡፡ ፡ አቃተኝ አልቻልኩም እራሴን አጥቼ በስካር መደበቅ በይሆናል ተስፋ በሌለ ማንነት አለሁ ብሎ መድረቅ፡፡ ብቻ ግን ጠጣለሁ መርሳቱ ቀርቶብኝ በእጥፍ ላስብሽ ባዶ ሆኖ ሳለ የኔ ልብ ያን ይላል ምን ይልሻል ልብሽ? ✍️ Safi Abde
Показати все...
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎸🎧የፍቅር ሙዝቃ🎧🎸 ምትፈልጉ ብቻ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ። የምር ትወዱታላችሁ ገብታችሁ እዩት❤️‍🩹❤️‍🩹
Показати все...
90's tracks
Oldies songs
#የኔ_ልብ_ንግሥት.. ማነሸ? ማን ልበልሸ? በምን ቃልሰ ልጥራሸ ፍደል ብደረድር አጣምሬ ብቀምር አጠሩኛ ቃላት ጠፉብኝ ፍደላት እና አንቺን ለመግለጽ ልበደር ወይ አንቀጽ በዜማ በቅኔ የምትበልጡ ከኔ እሰቲ ፍደል አምጡ ቃላትን መሰርቱ እኔንስ ከብዶኛል እናንተ ሰም አወጡ ማሰተዋለ ከሰጣት፣ ውበትን ካደላት ለሰው ልጅ አሳቢ፣አርጎ ከፈጠራት የሷ ምክር ገብቶ፣በልቤ ከረፈ ምታወጣው ቃላት ፣ ሞልቶኝ ከተረፈ ለዚች ለምትመክረኝ፣ የድካሜ ብርታት እሰቲ ማን ልበላት፣ የትኛው ሰም ልሰጣት ለሰሟ ስያሜ፣ ጠፉቢኝ ፍደላት እንግዲህ ከጠሩኝ፣ ቃላት ከጠፉቢኝ የፍደላት ጥምረት ፣ትርጉሟን ካልሰጡኝ የኔ ባቶን እንኳን ዝምብዬ ልውደዳት እንዲሁ በድፍኑ....የኔ ልብ ንግሥት ብቻ ብዬ ልጥራት❤❤❤ ✍Safi Abde
Показати все...
👍 1 1
Показати все...
New Ethiopian Cover Music | ልዩ ዜማ የሙዚቃ ቡድን

ለእዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት LIKE በማድረግ ያሳውቁኝ።ያለወትን ጥያቄም ይሁን ሀሳብ አስተያየት Comment ቢያደርጉልኝ በደስታ እቀበላለሁ። ______________//አመሰግናለሁ\\__________________ ^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^ Follow Me 👇👇👇👇👇 ➣Telegram 👉

https://t.me/A1hay

➣ Facebook 👉

https://www.facebook.com/profile.php?id=100012683377610

➣ TikTok 👉

https://tiktok.com/@haymanotnigusie

#yuotubeshorts #viralshorts #shortsvideo #shortsfeeds #music #covermusic #ethiopianmusic #newmusic #hope #ሙዚቃ Kana tv Short videos በስንቱ hope entertainment cover music new ethiopian musc ➣Not forget 👉SUBSCRIBE 👉 LIKE 👉SHARE 👉COMMENT ,,,,,,,,,,,,,,,---Thanks For Watch---,,,,,,,,,,,,,,,

Показати все...
#Shorts ልዩ ዜማ የሙዚቃ ቡድን #music #ethiopianmusic #eritreanmusic #cover #ethiolyrics #rophnan #dagi

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ ማታ 2 ሰዓት በ ዜመኞቹ YouTube Channel ይጠብቁን link 👇👇👇 https://youtube.com/shorts/bb4k9Rvx338?feature=share
Показати все...
👍 2
Показати все...
#Shorts ልዩ ዜማ የሙዚቃ ቡድን #ethiopianmusic #eritreanmusic #music #hope #cover #song

ለእዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ይህንን ቪዲዮ ከወደዱት LIKE በማድረግ ያሳውቁኝ።ያለወትን ጥያቄም ይሁን ሀሳብ አስተያየት Comment ቢያደርጉልኝ በደስታ እቀበላለሁ።______________//አመሰግናለሁ\\_...

1
ቴክስት ብልክልሽ ዘመናት ቆይተሽ ኮርተሽ ስትመልሺ ለሳምንት ስዘጋሽ ሀኒ፣ቤቢ እያልሽ ስታለቃቅሺ . ዕርሜን የደወልኩ' ዕለት ጥሪው ተመችቶሽ ደግመሽ እንዳልሰማሽ የኔ ተራ ሲደርስ እንደው ምን ተሰማሽ? . አየሽ!! የተጣለ ሁሉ ወድቆ ላይቀር ደርሶ ምንም አይበጀኝም ያአንቺ ያሁን ለቅሶ . የተናቀ አስማጠ የተገፋም ወጣ እኔም አልቀረሁም ይኸው ቀኔ መጣ ይድረስ ላማረሩዋቹ ሴቶች🙌 ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙         ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ  𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒   💡💡💡💡💡💡💡💡     ✍️📝  https://t.me/tibepil      📝✍️ https://t.me/tibepil   💡💡💡💡💡💡💡💡 🌹.................................🌹
Показати все...
አጫጭር ግጥሞች\ታሪክ

ግጥም//ታሪክ

👏 1