Queens college HMC
Open in Telegram
Queens' college Hana Mariam Campus Official page for notice and information
Show more1 666
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-730 days
Posts Archive
1 666
ውድ የኩዊንስ ኮሌጅ ሐና ማርያም ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ እና ሐሙስ (26/10/2018) እና (28/10/2018) ውጤት የምትወስዱበት ቀን መሆኑ ይታወቃል ነገር ግን በውስጥ ሥራ መደራረብ ምክንያት ውጤት የማንሰጥ መሆኑን እያሳወቅን የዚህን ሳምንት ውጤት መውሰጃ ቀን ለሳምንት ያዘዋወርን መሆኑን እንዲሁም ቀጣይ ሳምንት በተለመደው ፕሮግራማችሁ እንድትወስዱ እና ከአላስፈላጊ እንግልት ራሳችሁን እንድትታደጉ እናሳውቃለን። ሬጅስትራ ቢሮ
1 666
ማስታወቂያ
ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ቦታ ከዚህ በፊት እንደተገለጸው አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ (6ኪሎ) ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት መገኘት ይጠበቅባችኋል ::
መልካም የምርቃት በዓል ይሁንላችሁ
1 666
ማስታወቂያ
1.የድግሪ ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሁፍ (Research ) ያላቀረባችሁ ዛሬ ማለትም በ22/12/2018 ዓ./ም የመጨረሻው ቀን ስለሆነ እንድታቀርቡ እያሳሰብን
2 ሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ቦታ ከዚህ በፊት እንደተገለጸው አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ (6ኪሎ) ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት መገኘት ይጠበቅባችኋል ::
መልካም የምርቃት በዓል ይሁንላችሁ
1 666
ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ከታላቅ ይቅርታ ጋ ለዛሬ 8:00 ጀምሮ ጋዋን መውሰድ እንደምትችሉ ፕሮግራም የወጣላችሁ ቢሆንም ከነገ 2:30 ጀምሮ እንድትወስዱና የዛሬው ፕሮግራም እንደተቀየረ እያሳወቅን አላስፈላጊ እንግልት እንዳይደርስባችሁ እናሳስባለን።
1 666
ማሳሰቢያ
ሁሉም ተማሪ ለማቅረብ ሲመጣ የኮሌጁን መታወቂይ ይዞ መገኘት ይጠበቅበታል
ሁሉንም ክፍያ ማጠናቀቅ አለባችሁ
በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መገኘት ይጠበቅባችኋል
1 666
ሰላም እንዴት አደራችሁ? ተማሪዎቻችን ከነገ ሀሙስ 14/12/2018 ዓ/ም ጀምሮ የምርቃት ጥናታቸዉን እንደሚያቀርቡ እና እንዲዘጋጁ ቀደም ብላችሁ ማሳወቃችሁ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ፕሮግራሙን የላክን መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች እንዳይጉላሉ ቀኑን እና ሰዓቱን አስተካክላችሁ ሀሙስ፤ ዓርብ እና ማክሰኞ ብቻ በማድረግ ከጥብቅ ማሳሰቢያ ጋር ለተማሪዎች እንዲታሳዉቁ እና ሰዓት እና ቀኑን ከአስተካከላችሁ በኋላ ለፕሬዝዳንት ጽ/ቤት እና ለእኔ መልሳችሁ እንዲትልኩ እያሳወቅን በየካምፓሳችሁ ለተመደቡ ፈታኞች በመደወል ፕሮግራሙን እንዲታሳዉቁ እናሳዉቃለን፡፡
1 666
የDegree መፅሄቱ
ላይ የፎቶ፤የስም፤የጥቅስ እና የተለያዩ ችግሮች ካሉበት እስከ 09/12/18 ዓ/ም ዲን ቢሮ ድረስ በመምጣት ከመታተሙ በፊት መጥታችሁ እንድታስተካክሉ እናሳስባልን፡
