en
Feedback
📚የአንብብ ትውልድ📚

📚የአንብብ ትውልድ📚

Open in Telegram

☞ይህ ቻናል የተከፈተው የሰዎችን የማንበብ ልምድ ለማሳደግና አንባቢ የሆኑ ትውልዶችን ለመፍጠር ነው!! ✔አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች ✔ግጥሞች ✔ምክር አዘል ቁም ነገሮች ✔እንዲሁም የተለያዩ መፅሀፎች በ pdf ይቀርብበታል አንባቢ ከሆኑ ይቀላቀሉን💝አንባቢ መሆን ብልህነት ነው💝 for any comment☞ @Anbabyan2bot

Show more
1 146
Subscribers
-224 hours
-107 days
-330 days
Posts Archive
✨ይህ መልዕክት ለ ቻናል ባለቤቶች ነው ✨ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው ďťż ⚡️ ቻናላችሁን ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @ruhii_tee

✨ይህ መልዕክት ለ ቻናል ባለቤቶች ነው ✨ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው ďťż ⚡️ ቻናላችሁን ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @ruhii_tee

Repost from N/a
ፍጠኑ‼️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Free wave👉 @ruhii_tee 👉ጥያቄ፦ውዱእ ለሶላት ከሚደረጉ የንጽህና ዝግጅቶች አንዱ ነው⁉

#ወደ_ከፍታ #ክፍል_28
🌨 የመጨረሻው ክፍል
ይህ መጽሐፍ የሕይወትን ውጣ ውረዶችና ታላላቅ ፈተናዎች በጽናት ለመጋፈጥ፣ ችግሮችን ተለማምዶ በድል ለመወጣት እና የውስጥ አቅምን አውጥቶ ለመጠቀም ስላለው አማራጭ ግሩም ማሳያዎችን የሚያስገነዝብ ድንቅ ስራ ነው። ግለሰቦች በመከራ ውስጥ አልፈው፣ ከምንጊዜውም በላይ ጠንካራ እና ጥበበኛ ሆነው የወጡበትን አነቃቂ ታሪኮች በመተረክ፤ አንባቢ የራሱን የሕይወት ጉዞ መርምሮ እንዲያስተካክል፣ ለአጠቃላይ ዕድገትና ራስን ለማወቅ ደግሞ ጠቃሚ ልምዶችን እንዲቀስም የሚያበረታታ ነው። ሙሉውን ክፍል ያላነበባችሁ ወደ ኃላ መለስ ብላችሁ እንድታነቡት እጋብዛችኃለሁ🤗 @Anbabiwoch📖

#ወደ_ከፍታ #ክፍል_27 Anbabiwoch📖📖

#ወደ_ከፍታ #ክፍል_26

Repost from N/a
ፍጠኑ‼️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Free wave👉 @ruhii_tee 👉ጥያቄ፦ውዱእ ለሶላት ከሚደረጉ የንጽህና ዝግጅቶች አንዱ ነው⁉

ከዑመር ኢብኑል ኽጣብ (رضيﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿لا تُطْرُونِي كما أَطْرَتِ النَّصارى ابْنَ مَرْيَمَ؛ فإنَّما أَنا عَبْدُهُ، فَقُولوا: عبدُ اللَّهِ وَرَسُولُهُ.﴾ “ክርስትያኖች በመርየም ልጅ በኢሳ ላይ ድንበር እንዳለፉት በኔ ላይ ድንበር አትለፉ (ከፍ ከፍ አታድርጉኝ) እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ። የአላህ ባሪያና መልዕክተኛ በሉኝ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 3445

የጁምዐመልዕክቴ🎉🎉 ​﴿ فَأَثَابَكُمْ غَمًّا بِغَمٍّ ﴾ «በሐዘን ላይ ሐዘንን መለሰላችሁ…» (ኣሊ ዒምራን ፡ 153) ​በመስጠትና በመውሰድ ይፈትነሃል፤ ከእርሱ ውጭ ማንም ምንም እንደሌለው ሊያሳውቅህ ብሎ ነው። ​በማዋረድና በሰዎች በመገለል ይፈትነሃል፤ ብቸኛው ዋስትናህ እርሱ እንደሆነ ሊያሳይህ ነው። ​በመጣልና በማሰናከል ይፈትነሃል፤ ከእርሱ ውጭ ማንም እንደማያነሣህ እንድትገነዘብ። ​በሙእሚን ላይ የሚደርስ ማንኛውም ችግርና መከራ ለበቀል አይደለም፤ ሥርዓት ለማስያዝና መንገድ እንዲስተካከልለት ለማድረግ እንጂ! #صلوا_على_النبي ﷺ اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ በሰደቃ፣ በሰለዋት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን🤲🤲

ፍጠኑ‼️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Free promoter👉 @ruhii_tee 👉ጥያቄ፦ የቁርአን የመጀመሪያው ሹል ምን ይባላል⁉

Repost from Ifada Community P3
በነዚህ ቀናት ኢፋዳ ምን ይዛ መታለች? #የፎቶ ኤግዚቢሽን ኢፋዳ ከዚህ ቀደም የሰራቻቸውን ስራዎች በስፋት የሚያስዳስሱ ከቢሮ ምስረታ እስከ 44 የውሀ ፕሮጀክት ከትናንሽ የስልጠና መድረኮች እስከቂርአ
በነዚህ ቀናት ኢፋዳ ምን ይዛ መታለች? #የፎቶ ኤግዚቢሽን ኢፋዳ ከዚህ ቀደም የሰራቻቸውን ስራዎች በስፋት የሚያስዳስሱ ከቢሮ ምስረታ እስከ 44 የውሀ ፕሮጀክት ከትናንሽ የስልጠና መድረኮች እስከቂርአት ማእከል የተሰሩ ስራዎችን የምናይበት የፎቶ ኤግዚቢሽን 🥰 #የጥበብ ስራዎች ግጥም እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የመረሀ ግብር ቲማችን ዝግጅቱን አጠናቆ የኛን መገኘት ይጠብቃል!🥰 #ጨዋታዎች ከሀድራ አባላት እህትና ወንድሞቻችን እንዲሁም አብረውን ከሚመጡ ቤተሰቦቻችን ጋር ቆንጆ የማይረሳና አብሮነታችንን የሚያጠናክሩ ጨዋታዎች ተዘጋጅተዋል።🥰🥰 #ባዛር ከሚበሉ ምግብና መጠጦች ጀምሮ እስከ አልባሳት ፣ስናኮች፣ ጣፋጮች ፣ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦች ፣አባያ ፣ሒጃብ፣ ሺቲ ፣ድሪአ፣ጌጣጌጦች፣የተለያዩ የግርግዳ የቢሮ ማስዋብያ አርቶችን፣ ኮስሞቲክሶች፣ፌስቲቫላችን ላይ እየተሳተፍን ምንገበያይበት መድረክም ተዘጋጅቷል።🥰🥰 ከናንተ ሚጠበቀው የፈለጋቹትን ያህል ሰው ወደ ፌስቲቫሉ በመጋበዝ የማይረሳ ቆንጆ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ! ቦታ ቤተል ሚና የገበያ ማዕከል 4 ፎቅ እዛው እንገናኛኝ🥰🥰🥰

#ወደ_ከፍታ #ክፍል_25 #Day_25 ህልምህን እውን ለማድረግ ሥራ!
ማለምህ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን ህልምህን እውን ለማድረግ ምን ታደርጋለህ?
ትንሹ ልጅ፣ ሮን ስካንላን፤ የመኪና አደጋ ከደረሠበት በኋላ ዶክተሮቹ ሕይወቱን ለማትረፍ እየሞከሩ ነበር፤ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ከወገቡ እስከ እግሩ ድረስ የተጎዳ በመሆኑ ቀሪውን ሕይወቱን የአካል ጉዳተኛ ወንበር (ዊልቸር) ላይ ለመቀመጥ ተገዶ ነበር። ዕጣ ፈንታውም ይኸው ነበር። ግን ደግሞ ተቀምጦ አላዘነም፤ ከዕጣ ፈንታው ጋርም አልተጋጨም፤ ነገር ግን ተሰማው፤ ሆኖም ግን የሚንቀሳቀሱ እግሮች እንዳሉት፣ አላህ ያዘጋጀለት የሆኑ ስጦታዎች እንዳሉት እና ይፋ እንዲያወጣቸው ተገደደ፤ ታዲያ ምን አደረገ?...
ከዚህ ክፍል የተወሰደ
@Abbabiwoch📖

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡(ሱረቱል አህዛብ 56) የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡- ﻭﻗﺎﻝ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : ‏« ﺇِﻥَّ ﻟِﻠَّﻪِ ﻣَﻼَﺋِﻜَﺔً ﺳَﻴَّﺎﺣِﻴْﻦَ ﻓِﻲ ﺍْﻷَﺭْﺽِ ﻳُﺒَﻠِّﻐُﻮْﻧِﻲ ﻣِﻦْ ﺃُﻣَّﺘِﻲ ﺍﻟﺴَّﻼَﻡَ » “ለአላህ ተጓዥ መላኢኮች አሉት፡፡ ምድር ላይ ከኡመቴ የሚላክልኝን ሰላምታ ለኔ ያደርሳሉ፡፡” ሰለዋቱላህ ወሰላሙን አለይከ ያ ነብዩላህ!❤️ ❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا     فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ     يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ     مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ     اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤ 🩵በሀቢባችን ላይ የበዛ ሰለዋት የምናወርድበት፣ ከመጥፎ የምንርቅበት በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚

Repost from N/a
አሪፍ አሪፍ ኢስላምክ ቻናል ከፈለጉ ከታች ጆይን ሚለውን ይጫኑ😊 Free wave👉@ruhii_tee
አሪፍ አሪፍ ኢስላምክ ቻናል ከፈለጉ ከታች ጆይን ሚለውን ይጫኑ😊 Free wave👉@ruhii_tee

#ወደ_ከፍታ #ክፍል_24 Read & share📚 @Anbabiwoch

✍ተደጋጋሚ ወንጀል ቅጣት አለው። ~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል። ~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል። ~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል። ~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል። ~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ። ~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም ~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ። ~ ሱብሒ ይረፍድብሃል። ~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ። ~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው። ☝️ወንጀል ላይ ከመዘውተር አላህ ይጠብቀን 🤲

#ወደ_ከፍታ #ክፍል_23 🍁🍁☘️☘️ በአላህ ላይ መልካምን ጠርጥር ❝ አላህን በመልካም መጠርጠር ታላቅ ልባዊ አምልኮ ሲሆን፣ ያለዚህ መልካም ጥርጣሬ የባሪያው እምነት ሙሉ አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ይህ ተግባር የተውሒድ እምብርት እና ግዴታ የተደረገ ነገር ነው፡፡ በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ማለት ለልዑሉ አላህ የሚገባውን እምነት መስጠት ማለት ነው፡፡ ለክብሩ የሚገባውን ማመን እና በተዋቡ ስሞቹ እና ታላላቅ ባህሪያቱ የሚፈለግበትን እምነት መስጠት ማለት ነው፡፡ የአማኝ ሕይወት የሚለካው ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን በሚያስደስት መልኩ በእርሱ ላይ መልካምን በመጠርጠር ነው፤ የአላህ ባሪያ ማለት ፈጣሪው መሃሪ መሆኑን፣ ከጭንቀቱ የሚገላግለው እና ሐዘኑን የሚያስወግድለት መሆኑን የሚያምን ማለት ነው፡፡....❞ አላህ (ሱ.ወ) "እኔ ባሪያዬ በጠረጠረኝ ቦታ እገኛለሁ" ይላል፡፡ ከመፅሀፉ የተወሰደ #ወደ_ከፍታ @anbabiwoch

اللهم صلي علي محمد مازكره زاكر وصلي وسلم عليه ماغفل عن زكره الغافلون❤️ አላህ ሆይ አውሺዎች ባስታወሱ ዘንጊዎች በተዘናጉ ቁጥር በሙሀመድ ላይ እዝነት እና ሰላምህን አውርድ🥰🤲 اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد 🥰🥰🥰

​ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በእውነተኛ እምነት እና በፍቅር ህይወታቸው ውስጥ ብዙ አስደናቂ ነገሮች አሉ 😍😍 ከእነዚህ አንዱ የሰው ልጆች ሁሉ አንድ እንደሆኑና ምንም እንኳን የቆዳ ቀለም የ
​ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በእውነተኛ እምነት እና በፍቅር ህይወታቸው ውስጥ ብዙ አስደናቂ ነገሮች አሉ 😍😍 ከእነዚህ አንዱ የሰው ልጆች ሁሉ አንድ እንደሆኑና ምንም እንኳን የቆዳ ቀለም የቋንቋ የሃገር ....ልዩነት ቢኖራራቸዉ ሁላችንም በአላህ ፊት እኩል እንደሆንን ያስተማሩት ነው። ​በተጨማሪም ስለ ጁምአ ቀን ታላቅነት ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ ​«خَيْرُ يَوْمٍ طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ» («ፀሐይ ከወጣችባቸው የሳምንቱ ቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምአ ቀን ነው») — [ሶሒሕ ሙስሊም] ​እኛም እንደ ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 😍😍😍እውነተኛ እምነትና ፍቅር በህይወታችን ውስጥ እንዲኖር እንሞክር ሀጃችን የሚወጣበት የጨነቀዉ የታመመ የታሠረ የታረዘዉ ነፃ የሚሆንበት ያላገባዉም የሚታጭበት😍 የዱዐ ቀን እንዲሆን ተመኘሁ 🤲🤲🤲🤲 መልካም ጁምዐ😍😍😍😍