en
Feedback
Ifada Community P3

Ifada Community P3

Open in Telegram

ይህ የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር ለመላው ሙስሊም ስለ ትስስሩ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያስተላልፍበት ቻናል ነው።

Show more
9 318
Subscribers
-2424 hours
-1307 days
-55330 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+7
in 1 channels
August '26
+9
in 1 channels
Get PRO
July '26
+25
in 1 channels
Get PRO
June '26
+5
in 1 channels
Get PRO
May '26
+27
in 3 channels
Get PRO
April '26
+13 954
in 280 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+1
08 September+1
07 September0
06 September+1
05 September+1
04 September+1
03 September+2
02 September0
01 September0
Channel Posts
የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ! ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው። የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከባለፈው ማክሰኞ ነሀሴ 26 ጀምሮ በማስቀራት ላይ ይገኛል። የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00 የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ  በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ። አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ  አናግሩን።

2
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን💙💙 #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት+7
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን💙💙 #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
1 061
3
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን💙💙💙 #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት+5
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን💙💙💙 #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
981
4
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት+6
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
855
5
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳፌስቲቫል+8
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳፌስቲቫል
1 218
6
ፊስቲቫላችን እንዲህ ባማረ መልኩ እየቀጠለ ነው ያልመጣችሁ እየጠበቅናችሁ ነው ኑ በኢፋዳ ፌስቲቫል ፏብለን እንዋል+9
ፊስቲቫላችን እንዲህ ባማረ መልኩ እየቀጠለ ነው ያልመጣችሁ እየጠበቅናችሁ ነው ኑ በኢፋዳ ፌስቲቫል ፏብለን እንዋል
1 488
7
አሚሮቻችሁ አልተኙም ለሊቱን ሳይተኙ ደግሰው ጠዋት ለናንተ ያስረክባሉ ለራስ ድግስ አይጠራም ጠሪ እናንተ ናችሁ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ በመምጣት ምን እንደሰራችሁ በኩራት ታሳያላችሁ በዙሪያቹ ያለውን ሰ
አሚሮቻችሁ አልተኙም ለሊቱን ሳይተኙ ደግሰው ጠዋት ለናንተ ያስረክባሉ ለራስ ድግስ አይጠራም ጠሪ እናንተ ናችሁ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ በመምጣት ምን እንደሰራችሁ በኩራት ታሳያላችሁ  በዙሪያቹ ያለውን ሰው በሙሉ በመጋበዝ የሀድራችሁን ባንዲራ ከፍ ታደርጋላችሁ። አስተውሉ በሰአቱ የሚያዙ ነጥቦች ለወሩ  እና ለአመቱ ምርጥነት ወሳኝ ናቸው እንዳትዘናጉ ። #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
1 270
8
አሚሮቻችን የነገውን ፌስቲቫል ለማሳለጥ ሀድራ እና የፌስቲቫል ሽርጉድ በአንድ ላይ!
አሚሮቻችን የነገውን ፌስቲቫል ለማሳለጥ ሀድራ እና የፌስቲቫል ሽርጉድ በአንድ ላይ!
1 230
9
#ነገ_ምን_አለ? . ነገ በኢፋድዮች የተዘጋጀዉ ታላቅ ፌስቲቫል ምን ምን ይዟል? . - የፎቶ ኤግዚቢሽን - የጥበብ ስራዎች - ጨዋታዎች - ባዛር . ከናንተ የሚጠበቀው የፈለጋቹትን ያህል ሰው ወደ ፌ
#ነገ_ምን_አለ? . ነገ በኢፋድዮች የተዘጋጀዉ ታላቅ ፌስቲቫል ምን ምን ይዟል? . - የፎቶ ኤግዚቢሽን - የጥበብ ስራዎች - ጨዋታዎች - ባዛር . ከናንተ የሚጠበቀው የፈለጋቹትን ያህል ሰው ወደ ፌስቲቫሉ በመጋበዝ የማይረሳ ቆንጆ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ! . #ቦታ- ቤተል ሚና የገበያ ማዕከል 4ኛ ፎቅ . #ነገ #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል
1 356
10
ምንም እንኳ አማኝ ለአማኝ እንደ ግንባታ ናቸው ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል ቢሉም መልእክተኛው ይህ ንግግራቸው በተተወበት ዘመን ያአንድነቱን, የወንድማማችነቱን ገመድ እያስተሳሰረች ያለችው ኢፋዳ....
ምንም እንኳ አማኝ ለአማኝ እንደ ግንባታ ናቸው ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል ቢሉም መልእክተኛው ይህ ንግግራቸው በተተወበት ዘመን ያአንድነቱን, የወንድማማችነቱን ገመድ እያስተሳሰረች ያለችው ኢፋዳ.... እነሆ ለእናንተ ለውድ እህት ወንድሞቻችን "በልብ ለልብ ትስስር ወደ ከፍታ ጉዞ" እያልን የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ልዩ የሆነ Event ኣዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን። ከእናንተ ሚጠበቀው የ programu ተሳታፊ ብቻ ሳይሆን ኣንድ ኣካል እንድትሆኑም ጭምር ነው:: #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት #ኢፋዳፌስቲቫል
1 507
11
በነዚህ ቀናት ኢፋዳ ምን ይዛ መታለች? #የፎቶ ኤግዚቢሽን ኢፋዳ ከዚህ ቀደም የሰራቻቸውን ስራዎች በስፋት የሚያስዳስሱ ከቢሮ ምስረታ እስከ 44 የውሀ ፕሮጀክት ከትናንሽ የስልጠና መድረኮች እስከቂርአ
በነዚህ ቀናት ኢፋዳ ምን ይዛ መታለች? #የፎቶ ኤግዚቢሽን ኢፋዳ ከዚህ ቀደም የሰራቻቸውን ስራዎች በስፋት የሚያስዳስሱ ከቢሮ ምስረታ እስከ 44 የውሀ ፕሮጀክት ከትናንሽ የስልጠና መድረኮች እስከቂርአት ማእከል የተሰሩ ስራዎችን የምናይበት የፎቶ ኤግዚቢሽን 🥰 #የጥበብ ስራዎች ግጥም እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የመረሀ ግብር ቲማችን ዝግጅቱን አጠናቆ የኛን መገኘት ይጠብቃል!🥰 #ጨዋታዎች ከሀድራ አባላት እህትና ወንድሞቻችን እንዲሁም አብረውን ከሚመጡ ቤተሰቦቻችን ጋር ቆንጆ የማይረሳና አብሮነታችንን የሚያጠናክሩ ጨዋታዎች ተዘጋጅተዋል።🥰🥰 #ባዛር ከሚበሉ ምግብና መጠጦች ጀምሮ እስከ አልባሳት ፣ስናኮች፣ ጣፋጮች ፣ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦች ፣አባያ ፣ሒጃብ፣ ሺቲ ፣ድሪአ፣ጌጣጌጦች፣የተለያዩ የግርግዳ የቢሮ ማስዋብያ አርቶችን፣ ኮስሞቲክሶች፣ፌስቲቫላችን ላይ እየተሳተፍን ምንገበያይበት መድረክም ተዘጋጅቷል።🥰🥰 ከናንተ ሚጠበቀው የፈለጋቹትን ያህል ሰው ወደ ፌስቲቫሉ በመጋበዝ የማይረሳ ቆንጆ የቤተሰብ ጊዜ ማሳለፍ! ቦታ ቤተል ሚና የገበያ ማዕከል 4 ፎቅ እዛው እንገናኛኝ🥰🥰🥰
1 896
12
የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ! ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው። የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከዛሬ ማክሰኞ ነሀሴ 26 ጀምሮ ለማስቀራት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ይገኛል። የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00 የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ  በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ። አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ  አናግሩን።
1 608
13
በልብ ለልብ ትስስር ወደ ከፍታ ጉዞ . አራት ቀናት ቀሩ . #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳ
በልብ ለልብ ትስስር ወደ ከፍታ ጉዞ . አራት ቀናት ቀሩ . #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳ
1 767
14
አምስት ቀናት ብቻ!
አምስት ቀናት ብቻ!
1 898
15
ከእኛ ጋር
ከእኛ ጋር
2 150
16
ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉ ኢፋዳን ከፍ የምናደርግበት ኤቨንት ነው:: https://vt.tiktok.com/ZSVGY8p7R/
ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉ ኢፋዳን ከፍ የምናደርግበት ኤቨንት ነው:: https://vt.tiktok.com/ZSVGY8p7R/
2 946
17
የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ! ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው። የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ለማስቀራት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ይገኛል። የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00 የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ  በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ። አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ  አናግሩን።
3 322
18
30 ደቂቃ ብቻ
4 029
19
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! https://www.tiktok.com/@ifadaislamicorg?_r=1&_t=ZS-98gsjjVW89s
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! https://www.tiktok.com/@ifadaislamicorg?_r=1&_t=ZS-98gsjjVW89s
4 487
20
ተሸላሚ ሁኑ🥰🥰🥰
4 218