Dilla University Official
📈 Analytical overview of Telegram channel Dilla University Official
Channel Dilla University Official (@dprd9) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 443 subscribers, ranking 10 184 in the Education category and 1 790 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 443 subscribers.
According to the latest data from 30 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 1 732 over the last 30 days and by 64 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 36.79%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 12.92% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 7 133 views. Within the first day, a publication typically gains 2 504 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 22.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“University of the Green Land”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 01 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 01 October | +56 |
| 2 | https://www.ena.et/web/amh/w/amh_9629957 | 4 886 |
| 3 | የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ለደመራ እና ለመስቀል በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የዩኒቨርሲቲያችን ማኅበረሰብ አባላት፣ እንዲሁም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን ማለት እወዳለሁ።
የመስቀል በዓል ሀገራችን ኢትዮጵያ ካሏት ታላላቅ የአደባባይ በዓላት አንዱ ሲሆን፤ በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በደመቀ ሁኔታ የሚከበር ታሪካዊና መንፈሳዊ እሴት ነው። በዓሉ ከከፍተኛ ሃይማኖታዊ እሴትነቱ በተጨማሪ የሰላም፣ የመቻቻል፣ የይቅርታና የእውነተኛ አብሮነት መገለጫ በመሆኑ ባህላዊ እና ማኅበራዊ ድምቀቱ ከፍ ያለ ነው።
በዩኔስኮ ከማይዳሰሱ ቅርሶች አንዱ ሆኖ የተመዘገበው የደመራ በዓል፣ የሀገራችን ብቻ ሳይሆን የዓለም ሀብት ጭምር በመሆኑ፤ ሁላችንም ይህን ድንቅ እሴት ጠብቀንና ተንከባክበን ለተከታዩ ትውልድ የማስተላለፍ ትልቅ ሀገራዊ ኃላፊነት አለብን።
በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን በመደገፍ፣ ያለንን ለሌላቸው በማካፈል እና አቅመ ደካማ ወገኖቻችንን በማስታወስ ሊሆን ይገባል።
ደመራው የሰላማችን፣ የእድገታችን እና የአንድነታችን ማብሪያ እንዲሆንልን እየተመኘሁ፤ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ!
መልካም የደመራና የመስቀል በዓል!
ቶሎሳ ዳዲ (ዶ/ር)
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት
===###===
#ዲላ_ዩኒቨርሲቲ
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ | 6 810 |
| 4 | ዩኒቨርሲቲው የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቹን እየተቀበለ ነው
=============*************============
ዲ.ዩ: መስከረም 11/2019ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቹን እየተቀበለ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ መደበኛ ተማሪዎችን እየተቀበለ የሚገኝ ሲሆን፣ በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እስከ ነገ ድረስ የሚገቡ ይሆናል።
ዩኒቨርሲቲው ለመላው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች አዲሱ የትምህርት ዘመን የተሳካ እንዲሆን ይመኛል።
===###===
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland | 10 325 |
| 5 | No text... | 10 522 |
| 6 | 📍አዲስ ማስታወቂያ📢
በፖስት ቤዚክ የህክምናና የጤና ሳይንስ ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ድግሪ መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ የትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጁ መሆኑን ስገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🎯 የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች
📍Medical Laboratory
📍Midwifery
📍Nursing
📍Pharmacy
በአካል መመዝገብ ለማትችሉ አመልካቾች ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ
htpps://portal.du.edu.et/Web/Announcement
እንዳያመልጥዎ፣ መረጃውን ለጓደኞችዎ ያጋሩ!
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland | 10 264 |
| 7 | Dilla University Staff Receive Erasmus+ Project Writing Training
============************=============
DU: Meskerem 07/2019EC (PIR)
A delegation from the University of Turin, Italy, has provided intensive training to Dilla University staff on writing project proposals for Erasmus+ scholarship opportunities.
The training was led by Professor Mauro Tusko and Dr. Valentina De Lacovo, who shared practical strategies for developing competitive proposals.
Opening the session, Tamirat Beyene (PhD), Vice President for Academic Affairs, emphasized the importance of collective effort in strengthening international collaborations. “Staff must work in unity to bring such collaboration to the university,” he said, underscoring that project writing should be embraced as a shared responsibility.
He further noted that recent policy initiatives and management support would help staff actively participate in mobility programmes.
Dr. Valentina De lacovo’s presentation focused on the fundamentals of Erasmus+ applications, highlighting the importance of building a strong project idea before drafting. She explained that successful proposals must clearly justify the choice of host institution and present logical, well-structured scenarios.
She also outlined common pitfalls researchers should avoid when applying for Erasmus+ and other international funding opportunities.
Participants engaged actively with the presenters, raising questions and appreciating the practical insights shared. The training is expected to enhance the staff's capacity to compete for international projects and strengthen their academic competence.
===###===
#UniversityOfTheGreenland
#Erasmus+
#DillaUniversity | 8 613 |
| 8 | No text... | 8 650 |
| 9 | Turin University Delegation Holds High Level Talks at Dilla University
==========************============
DU: Meskerem 06/2019EC (PIR)
A delegation from Turin University held an official meeting with Dr. Tolossa Dadi, President of Dilla University, alongside senior management. The session featured presentations from both institutions highlighting areas of potential collaboration.
In his remarks, Dr. Tolossa praised the initiative and expressed the University’s strong support for the initiative with Turin University. He emphasized that the agenda should be technically framed and backed by concrete action plans to ensure implementation at the grassroots level.
Dr. Tolossa emphasized that joint programs and international mobility are key priorities for Dilla University, noting that the initiative launched now will play a vital role in advancing these objectives.
Dr. Julia Bucoli, Officer of International cooperation and Administrative of Humanities hub at Turin University, shared detailed facts and figures about Turin University, including the number of departments and faculties. She outlined possible areas of cooperation and highlighted several mobility programs available for both staff and students, which could serve as key opportunities for partnership.
Vice President for Research and Technology Transfer Habtamu Temesgen (PhD), from Dilla University, presented an overview of the institution’s strengths. He underscored Dilla’s strategic geographic location, access to unique natural resources, youthful academic staff, and large student population as factors that make the university attractive for collaboration.
Dr. Abyot Leggesse (PhD) from Office of Internationalization further elaborated on Dilla University’s academic and research potential across multiple sectors. He presented a forward-looking roadmap to translate the cooperation into practical outcomes and strengthen academic ties between the two universities.
===###===
#UniversityOfTheGreenland! | 7 158 |
| 10 | No text... | 6 526 |
| 11 | #MissitNot!
Invitation to a Presentation on Writing a Research Project for Erasmus Mundus Scholarship Opportunities.
We are pleased to cordially invite you to a presentation by Professor Mauro and Dr. Valentina.
🎯 Date : September 7, 2019 EC
🎯 Time: 3:00 LT
🎯 Venue: Multipurpose Hall
Your punctual attendance will be highly appreciated.
===###===
#UniversityOfTheGreenland | 6 563 |
| 12 | Delegates from the University of Turin Welcomed at Dilla University
===========**************============
DU: Meskerem 03/2018EC (PIR)
Delegates from Italy’s University of Turin received a warm welcome upon their arrival at Dilla University.
Senior leaders of the institution, including Tamrat Beyene (PhD), Vice President for Academic Affairs, and other officials, greeted the Delegates.
In his remarks, Tamrat Beyene (PhD)emphasized Dilla University’s commitment to strengthening cooperation with the University of Turin. He highlighted opportunities for joint initiatives, particularly in staff and student exchange programs, which he said would be facilitated under the partnership.
Professor Mario Tusko, head of the Turin University's delegation, underscored that strategic collaboration between the two universities would maximize their shared potential and foster mutual growth.
During their stay, the delegates are scheduled to deliver training sessions for Dilla University faculty on various academic topics. High-level discussions with university leadership are also planned to further consolidate the strategic partnership between the two institutions.
The delegates will enrich their stay with visits to the Gedeo Cultural Landscape and other historic sites.
===###===
#UniversityOfTheGreenland! | 7 389 |
| 13 | No text... | 6 641 |
| 14 | የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
======******======
ዲዩ: መስከረም 01/2019ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ትዝአለኝ ተስፋዬ የ2019ዓ.ም አዲስ ዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት፣ ለማስተማሪያ ሆስፒታሉ ሰራተኞች እና የህክምና ባለሙያዎች መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆን ተመኝተዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው "አዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የብልጽግና እንዲሁም የበለጠ ስኬት የምንጎናጸፍበት እንዲሆን እመኛለው" ብለዋል።
===###===
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenla | 7 477 |
| 15 | የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
======******======
ዲዩ: መስከረም 01/2019ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)
የዲላ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ማቲዎስ ሀብቴ (ዶ/ር) አዲሱ የ2019ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ ለአስተዳደር ሰራተኞች፣ ለአከባቢው ነዋሪዎች እና ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዶ/ር ማቲዎስ ዩኒቨርሲቲው በአዲሱ ዓመት አዳዲስ የለውጥ ስራዎችን ተግባራዊ ለማድረግ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች መላው የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርበዋል።
ተቋሙ በሁሉም ዘርፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን በአዲሱ ዓመት፣ በአድስ ጉልበት እና በአዲስ አስተሳሰብ መላው የተቋሙ ሰራተኞች በጋራ እንዲሰሩ አሳስበዋል።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የስኬት እንዲሆንም ተመኝተዋል።
===###===
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland | 6 666 |
| 16 | የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
======******======
ዲዩ: መስከረም 01/2019ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)
የዲላ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ሀብታሙ ተመስገን (ዶ/ር) ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለሚገኙ አጋር አካላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ ያለፈው ዓመት በርካታ የማህበረሰብ አገልግሎት እና አጋርነት ስራዎች በተሳካ መንገድ መከናወናቸውን ጠቁመው፣ የዩኒቨርሲቲው ጆርናሎች እውቅና እንድያገኙ መደረጉ፣ የዲጅታላይዜሽን ስራዎች፣ የቡና ትምህርትን በበይነ መረብ ለመስጠት የተጀመሩ ተግባራት ተጠቃሽ መሆናቸውን ገልፀዋል።
የነበሩ መልካም ስራዎች በአዲሱ ዓመት ላይም የበለጠ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መላው የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች በጋራ እንዲሰለፉም ጥሪ አቅርበዋል።
===###===
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland | 5 435 |
| 17 | የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
======******======
ዲዩ: መስከረም 01/2019ዓ.ም (ህ.ዓ.ግ)
የዲላ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ታምራት በየነ (ዶ/ር) ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ ለመምህራን፣ ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም በመላው ዓለም ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ "አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ ሰርተን የምንለወጥበት፣ ከወትሮ በተለየ መልኩ ወደ ግቦቻችን የበለጠ የምንቀርብበት እንዲሆንልን እመኛለው" ብለዋል።
አዲሱ ዓመት ላይ በመማር ማስተማር ዘርፍ የበለጠ ተደራሽ ለመሆን፣ ገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑ የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን ለማስፋት የጀመርነውን እንቅስቃሴ የምናስቀጥልበት ይሆናል ብለዋል።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ አዲሱ ዓመት የስኬት፣ የአንድነት እና የፍቅር እንዲሆንም ተመኝተዋል።
===###===
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland | 5 544 |
| 18 | 🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ቶሎሳ ዳዲ (ዶ/ር) የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
#የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ
#UniversityOfTheGreenland | 5 206 |
| 19 | የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ቶሎሳ ዳዲ (ዶ/ር) የ2019 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
=============************==========
የተከበራችሁ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት፣ ሰራተኞች፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ አጋሮችና ባለድርሻ አካላት፣ እንዲሁም መላው የሀገራችን ህዝቦች፤ እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የጤናና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።
2019 አዲስ ጅማሮና አዲስ ተስፋ የሚያመጣ ዓመት ነው። የሀገራችንን የአጀንዳ 2030 የዲጅታላይዜሽን እቅድ ለማሳካት፣ የመማሪያ ክፍሎቻችንን ስማርት ለማድረግና ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ነው።
በማህበረሰብ አገልግሎትም ከክረምት ወቅት ባሻገር በመደበኛ ጊዜያት ተደራሽ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እየሰራን ነው፤ ይህንንም ስራ በ2019 የበለጠ እናጠናክራለን። ስኬታችንም በጋራ ትብብር ላይ ስለሚመሰረት፣ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት ከዚህ በፊት እንደነበረው ድጋፋችሁንና ትብብራችሁን እንድትቀጥሉ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
በአዲሱ ዓመት በአዲስ አስተሳሰብ፣ እይታና ጉልበት በጋራ በመሰለፍ፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲን ወደ በለጠ ከፍታ እንድናሻግር እጠይቃለሁ።
በ2018 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመራጭ ፕሮግራሞችን፣ አንጋፋ መምህራንን፣ በቂ መሰረተ ልማትንና ጥራትን የሚያስቀድም ተቋም በመሆኑ ተቋማችንን መርጣችሁ እንድትመጡ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
2019 ለዲላ ዩኒቨርሲቲ የከፍታ፣ የለውጥና የስኬት ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ!
ቶሎሳ ዳዲ ወዳጆ (ዶ/ር)
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት | 6 331 |
| 20 | Dilla University — Your Gateway to Excellence
============***********===========
Are you ready to pursue quality education, gain practical skills, and secure a brighter future?
Dilla University proudly offers a diverse range of academic programs across Social Sciences, Business, Technology, Health Sciences, Natural Sciences, and Agriculture.
🎯 Why Choose Dilla University?
✅ Quality Education
✅ Innovation & Research
✅ Inclusive Learning Environment
✅ Diverse Academic Programs
✅ Modern Infrastructure
✅ Experienced Faculty
✅ Hands-on Labs & Workshops
🎯 Choose your program. Build your skills. Shape your future.
📚 Join Dilla University today for better and quality education.
#SharetheMessageToYourFellows
#UniversityOfTheGreenland
#Grade12thStudents | 8 079 |
