en
Feedback
Peka - ፔካ

Peka - ፔካ

Open in Telegram

The Great source of Knowledge. ፔካ ብሩህ የሆነ ነጭ ዕንቁ ነው። እውቀትም ብርሃን ነው። You Tube => ? Channel 2 => t.me/Peka369 Owner - @Lumos1

Show more
2 958
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2930 days
Posts Archive
የሳምንቱ ምርጥ መጽሐፍት 👆
Share, React በማድረግ አብሮነታችሁ አይለየኝ።🙏

ፒራሚድ ገንቢዎቹ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊያን ጸሐፊ - ድሩሲላ ዱንጂ ሐውስተን ትርጉም - ጌታቸው ተስፋየ ዘውግ - ታሪክ ከኩሽ እስከ ሻባቃና ቲርሐቃ @peka369 @EthiopeTowoderos

ፍኖተ አእምሮ የእውቀት ጎዳና ዘውግ - ፍልስፍና @peka369 @EthiopeTowoderos

ከርከቤዴል ሳዶፍ ዘውግ - ታሪክና አፈታሪክ @Peka369 @EthiopeTowoderos

📚ርዕስ:- ሰረገላ - ታቦር - ኢዮር 📝ደራሲ:- መሪ ራስ አማን በላይ 📜ይዘት:- ስነ ፍጥረት 📆ዓ.ም:- 2004 📖የገፅ ብዛት:- 352 ═════════════ SHARE and JOIN🙏 @EthiopeTowoderos @Peka369

📚ርዕስ፦ መጽሐፈ አድህኖት 📝ደራሲ፦ መሪ ራስ አማን በላይ 📜ዘዉግ፦ ሕክምና - ጤና 📖የገጽ ብዛት፦180 📅ዓ.ም፦2006 ═══════════════ SHARE and JOIN🙏 @EthiopeTowoderos @Peka369

📚ርዕስ: ጥበበ ዕንቁ አዕባን 📝ደራሲ: መሪራስ አማን በላይ 📖የገፅ ብዛት: 198 📜ዘዉግ፦ የማእድናት ጥበብ ═══════════════ SHARE and JOIN🙏 @EthiopeTowoderos @Peka369

📚ርዕስ፦ የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ታሪክ 📝ደራሲ፦ መሪ ራስ አማን በላይ 📜ዘዉግ፦ ታሪክ - ስለ ጥንቷ ኢትዮጵያ ታሪክ የሚዘግብ መጽሐፍ ነው። 📅ዓ.ም፦1985 ዓ.ም የተፃፈ ═══════════════ SHARE and JOIN🙏 @EthiopeTowoderos @Peka369

📚ርዕስ፦ መጽሐፈ መድኃኒት(ፈውስ) 📝ደራሲ፦ መሪ ራስ አማን በላይ 📜ዘዉግ፦ ሕክምና ፥ ይህን መጽሐፍ ለየት ሚያደርገው የአባቶችን ጥበብ በመጠቀም ከ150 በላይ ለሚሆኑ ህመሞች መድኀኒት የያዘ መጽሐፍ ነው። ሼር በማድረግ አደራችንን እንወጣ። ═══════════════ SHARE and JOIN🙏 @EthiopeTowoderos @Peka369

📚ርዕስ፦ የልቤ ወዳጅ(የሰዉ ዘር ልጅ) 📝ደራሲ፦ መሪ ራስ አማን በላይ 📜ዘዉግ፦ ምርምር 📖የገጽ ብዛት፦ 210 📅ዓ.ም፦ 2008 ═══════════════ SHARE & JOIN🙏 @EthiopeTowoderos @Peka369

Vote መሰረት፥ ይሄው 6 የመሪ ራስ አማን በላይ መጽሐፍት እለቃለሁ።
Share, React በማድረግ አብሮነታችሁ አይለየኝ።🙏
👇👇👇

የመሪ ራስ አማን በላይን መጽሐፍት እንልቀቅ? ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ እጽዋት፣ ማእድናት፣ ሌሎች አለማት፣ ስነ ፍጥረት. . . እኒህን በሙሉ ታዲያ እናንተም #Share ማድረግ እንዳትረሱ።
Anonymous voting

Repost from Astroግእዝ
'አንድ አንዴ ትርጉማቸውን ሳናውቅ በልምድ አሜን ብለን የምንቀበላቸው ቃላቶች አሉ ' አለኝ አንድ ጓደኛዬ ። እንዴት አልኩት ያው ሁልጊዜ መፈላሰፍ ስለሚወድ አሁንም ፍልስፍናው ሊጀምረው ነው ብዬ እያሰብኩ ። ቢሆንም ግን ፍልስፍናውን እወድለታለው ፣ ብዙ ያላስተዋልኩትን እና ያላየሁትን ነገር እንዳይ እና እንዳስተውል ያደርገኛል ። ፍልስፍና ስለሚወድ ነው መሰለኝ ስሙ በእውቀቱ የተባለው ። ስሙን መልአክ ያወጣዋል 😁 ። 'ለምሳሌ እስኪ ልጠይቅህ ' አለኝ ትንሽ ፊቱን ኮስተር አድርጎ 'ተቃራኒ የሚለው ቃል ምን ማለት ነው እስኪ ንገረኝ ' አለኝ ። ጥያቄዎቹን ከየት እንደሚያመጣቸው ባላውቅም ነገር ግን ሁሌም ግራ እንድጋባ ያደርገኛል ። የዛሬው ግን ለየት ያለ ነው ። 'ምን ማለትህ ነው አልኩት ' ጥያቄው ቢገባኝም ምን መመለስ እንዳለብኝ ስላላወኩ ። 'እየውልህ ዛሬ ወዳጄ ተገኝ መጣና ስራዬ ጠመመብኝ አለኝ ከዛም እኔ አንተ ስለጠመምክበት ነው አልኩት እየቀለድኩ ። አርሱ ግን አምርሮ ለምንድን ነው ሁሌ ተቃራኒ የምትሆነው ብሎኝ ጥሎኝ ሄደ ። ከዛም ተቃራኒ የሚለው ቃል ጆሮዬ ገብቶ ትርጉሙን እየፈልኩ ነው ' አለኝ ። 'በለው' አልኩኝ በውስጤ አሁን ምን ልመልስለት በሚል ውስጤ እያብሰለሰለ ። 'አላውቅም እስኪ ንገረኝ ' አልኩት የምር መልሱን ስላላውኩት ። 'እየውልህ እስኪ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮች ንገረኝ ' አለኝ ። 'ብርሃን እና ጨለማ' አልኩት ሃሳቤ ላይ በፍጥነት የመጣውን ። 'ጥሩ ። አሁን ጨለማ እና ብርሃንን ካየሃቸው የአንዱ መኖር ሌላኛውን ያጠፋዋል ። የአንደኛው መጥፋት ደግሞ ሌላኛውን እንዲኖር ያደርገዋል ። አሁን የሰጠኧኝን ምሳሌ ብናይ የብርሃን መኖር ጨለማን ያጠፋዋል ። የብርሃን አለመኖር ደግሞ ጨለማን ያኖረዋል ' ሲለኝ 'ስለዚህ የተቃራኒ ትርጉሙ የአንዱ መኖር ሌላኛውን እንዳይኖር ማድረግ ነው ማለት ነው? ' አልኩት ሃሳቡን በትክክል እንደተረዳሁት ለማሳየት ። 'በትክክል ። ተረድተኧኛል ። ግን አሁንም ትክክል አይደለንም ። ለምን ብትለኝ አንድ ምሳሌ ልጨምርልህ ' አለኝ ። 'ማወቅ እና አለማወቅ ተቃራኒ ናቸው ። ነገር ግን የአንዱ መኖር ሌላኛውን አያጠፋውም ። አንድ ሰው አወቀ ማለት የማያውቀው የለም ማለት አይደለም ። ስለዚህ ተቃራኒ ለሚለው ቃል ሌላ ትርጉም ልንሰጠው ያስፈልገናል ። ' አለኝ ። እውነቱን ነው ። ታያ ተቃራኒ የምንለው ምንድን ነው ብዬ እራሴን ጠየኩት ። አሁንም ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁለት ወደርሱ ተመልሼ 'ታዲያ ትርጉሙ ምን ይሆናል አልክ አልኩት' ምን ሊመልስ ይችላል ብዬ በማሰብ ። 'ያንተን ባላቅም እንደኔ ግን ተቃራኒ የሚለውን ለሁለት ከፍለን ማየት እንዳለብን ይሰማኛል ። የመጀመርያው የመጠፋፋት ተቃራኒ የምንለው ሲሆን ይህ የተቃራኒ አይነት አንዱ ሲኖር ሌላኛው እንዳይኖር ያደርገዋል ። ሌላኛው አይነት ደግሞ የመረዳዳት ተቃራኒ ነው ። ይህ አይነቱ አንዱ መኖሩ ሌላኛው እንዳይኖር አይከለክለውም ።' አለኝ ። 'ቆይ ስማቸውን እራስህ ነህ ያወጣሃቸው?' አልኩ እየሳኩ ። 'ባክህ ማህበረሰቡ ሃሳቤን ከተቀበለው የተሻለ ስም እሰጣቸዋለው ። ለጊዜው ግን በዚህ እንቀጥላለን ።' 'ጥሩ ሃሳብ ታመጣና አሰያየሙ ላይ ትቸገራለክ ።'አልኩት ንግግራችንን ለመጨረስ እያልኩ ። 'ያው ሰው ሙሉ ሆኖ አይሆን ። አንድ ነገር ሲኖረው አንድ ነገር ይታጣበታል ። ደግሞ የመጨረሻ ነገር ስለ ተቃራኒ ነገር የተፈላሰፍኩትን ልንገርክ ።' ሲለኝ ሎሚ የመጠጠ ሰው የሚያሳየውን ፊት ያዝኩ። አሁን ጨረስኩ ስል ድጋሜ ሌላ ሃሳብ ሊያነሳ ነው አልኩ ። እርሱ ግን ቀጠለ ። 'የሚገርምክ ነገር ደግሞ ያለተቃራኒ የተፈጠረ ነገር የለም ። ሁሉም የየራሱ የሆነ ተቃራኒ ነገር አለው አለኝ' ። እርፍ ደግሞ ምን የሚሉት ነው ይሄ ? ሁሉም ነገርማ ተቃራኒ የላቸውም ። ይህን እርግጠኛ ነበርኩ ነገር ግን ከርሱ ቶሎ ለመላቀቅ እንዲቀጥል ዝም አልኩኝ ። 'ይኧውልህ እኛ አላስተዋልነውም እንጂ ሁሉም ተቃራኒ ነገር አላቸው ። እንዲያ ባይሆንማ 'balance'የሚባለው ነገር ይጠፋል ። ምሳሌ ልስጥክ :- ቅጠላ ቅጠል ለሚበላ ሁሉ ስጋ በሊታ አለው ። ስጋ ለሚበላው ሁሉ ሌላ ስጋ በሊታ አለ ። ለመኖር ሞት አለ ፣ ለመወለድ መቀበር ፣ ለሃዘን ደስታ ፣ ለማግኘት ማጣት ፣ ለጥሩ መጥፎ ፣ በሳይንሱ እራሱ ለacid base ፣ለmatter antimatter ፣ ለመደመር መቀነስ ፣ ለderivate integration አለው ። እንደኔ ሃሳብ ተቃራኒ የሌለው ነገር DOMINATOR (CREATER) ፣ መሆን አለበት እርሱም ፈጣሪ ብቻ ነው ። 'ሲለኝ 'በል ወንድሜ እንደዚ ነገር አይነካካኝ ደና ሁን ' ብዬ ተሰናብትኩት ። ሃሳቡ ትንሽ የሚያሳምን ቢሆንም ሁሉም ተቃራኒ አለው የሚለው ስላሳመነኝ ተቃራኒ የሌለውን ነገር በሃሳቤ መፈለግ ጀመርኩ ... @AstrogeezChannel

የኢትዮጵያዊው ፈላስፋ የዘርዓያዕቆብ ተማሪ ፈላስፋ የወልደ ሕይወት ሐተታ ጹሁፍ ነው ። አንቡት አሪፍ መጽሐፍ ነው።
💥 ማጋራት አይርሱ! @EthiopeTowoderos

Repost from Peka - ፔካ
📚 ገድለ አዳም 📚 📌 መጠን ፦ 183 MB አዳም በምድር ላይ እንዴት እንደኖረ የሚያትት…! 👉🏿 @EthiopeTowoderos

📌 ፕሮሞሽን እያሰራን ስለሆነ Leave ባለማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏

🌼 መልካም አዲስ ዓመት ፔካውያን
🔻ፈጣሪ ይህን ዓመት የሰላም፣ የደስታ ፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብና የፍቅር ያድርግልን!🙏
@Peka

📌ለጥያቄያችሁ መልስ - Oppenheimer ከላይ ጥንታዊ ህንድና ፊዚክስ በዋናነት ኳንተም ፊዚክስ ግንኙነት አላቸው ብየ ስናገር አንድ ሰው ምሳሌ እንድሰጥ ጠይቆኛል ፤ አንድ ቀላል ምሳሌ ልስጣችሁ ። መቼም በፊዚክስ ይልቁንስ ቲዎረቲካል ፊዚክስ J. Robert Oppenheimerን ታውቁታላችሁ፤ ካላወቃችሁትም ቅርብ ጊዜ የተለቀቀውን ገራሚ ፊልም Oppenheimer አይታችሁታል። ታዲያ J. Robert Oppenheimer በ ሰኔ 16፣ 1945 እ.ኤ.አ ለመጀመሪያ ጊዜ የኑክሌር መሳሪያ ከሞከሩ በኋላ ኦፕንሃይመር የተናገረው ንግግር ነበር እሱም
"Now I am become Death, the destroyer of worlds."
ታዲያ ይህ አባባል ከየት የመጣ ይመስላችኋል? ምንም እንኳን አንዳንዶቹ ከሳንስክሪት ተርጉሞ ሲናገር አንዳንድ ስህተት አለበት ቢሉም ( ትክክለኛ ትርጉም የሚሉት
" I am mighty Time, the source of destruction that comes forth to annihilate the worlds." ስለሆነ)
ባለፈው ከነገርኳችሁ ከጥንታዊ ህንድ መጽሃፍት ውስጥ አንዱ ከሆነው ባሃጋቪድ ጊታ / Bhagavad Gita ነው የመጣው። (ካስፈለገ- ምእራፍ 11,32) Oppenheimer በ1933 የሳንስክሪት ቋንቋን እንዳጠና ሲታመን ፤ በጊዜው ባሃጋቪድ ጊታ ወደ ሌላ ቋንቋዎች አልተተረጎመም ነበር፤ ያ ማለት Oppenheimer በኦርጅናል ሳንስክሪት ቋንቋ መጽሃፉን አንብቦታል ወደሚለው ድምዳሜ ያመራናል። ይህ ብቻ አይደለም፤ J. Robert Oppenheimer በርካታ የህንድ መጽሃፍት መነሻ ያላቸው ሃሳቦችንና ንግግሮችን ይጠቀም ነበር። በርግጥ ይህ ብቻ አይደለም፤ የአልበርት አይንስታይን ፌመስ ፎርሙላ በራሷ በኒህ ጥንታዊ መጽሃፍት ውስጥ ተገልጸው ነበር ብለው የሚናገሩም አሉ። ይህ ጥናት ቢያስፈልገውም። ለጊዜው ይህ ይበቃል፤ ካስፈለገው ፍላጎቱ ካላችሁ አሳውቁኝ በሰፊው እናየዋለን። From Peka @EthiopeTowoderos

📚ርዕስ:- በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ 📝ደራሲ:- አርኖ ሚሼይ ዳባዲ 👤ትርጉም :- ገነት አየለ አንበሴ 📜ይዘት:-... ታሪክ 📆ዓ.ም፡ 2009 📖የገፅ ብዛት፡ 448 📌አዘጋጅ :- Sebah
📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ethiopetowoderos

ከላይ ያለው መጽሃፍ ሙሉው ይለቀቅ?
Anonymous voting