en
Feedback
Astroግእዝ

Astroግእዝ

Open in Telegram

በዚህ ቻናል የአለማዊውን እውቀት ከመፈሳዊው ጋር አንድ ላይ የምንማርበት ፣ የምንወያይበት ፣ ሃሳብ የምንሰጥበት ፣ የምንከራከርበት ቦታ ነው ። ቻናላችንን ከፈለጉ👇 https://t.me/AstrogeezChannel ግሩፓችንን ለመቀላቀል👇 https://t.me/AstrogeezGroup በግል ከፈለጉኝ @Astrogeez

Show more
972
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2530 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '25
July '25
+3
in 0 channels
June '25
+7
in 0 channels
Get PRO
May '25
+18
in 0 channels
Get PRO
April '25
+15
in 0 channels
Get PRO
March '25
+21
in 3 channels
Get PRO
February '25
+78
in 1 channels
Get PRO
January '25
+568
in 1 channels
Get PRO
December '24
+229
in 5 channels
Get PRO
November '24
+423
in 3 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
11 July+3
10 July0
09 July0
08 July0
07 July0
06 July0
05 July0
04 July0
03 July0
02 July0
01 July0
Channel Posts
❓ ለምን በካም ፈንታ ልጁ ከነአን ተረገመ ? በመጽሐፍ ቅዱስ በምዕራፍ 9 ከቁጥር 20 እስከ 27 እንዲህ ይላል :- "20 ፤ ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፥ ወይንም ተከለ። 21 ፤ ከወይን ጠጁም ጠጣና ሰከረ፤ በድንኳኑም ውስጥ ዕራቁቱን ሆነ። 22 ፤ የከነዓን አባት ካምም የአባቱን ዕራቁትነት አየ፥ ወደ ውጭም ወጥቶ ለሁለቱ ወንድሞቹ ነገራቸው። 23 ፤ ሴምና ያፌትም ሸማ ወስደው በጫንቃቸው ላይ አደረጉ፥ የኋሊትም ሄደው የአባታቸውን ዕራቁትነት አለበሱ፤ ፊታቸውም ወደ ኋላ ነበረ፥ የአባታቸውንም ዕራቁትነት አላዩም። 24 ፤ ኖኅም ከወይን ጠጁ ስካር ነቃ፥ ታናሹ ልጁ ያደረገበትንም አወቀ። 25 ፤ እንዲህም አለ። ከነዓን ርጉም ይሁን፤ ለወንድሞቹም የባሪያዎች ባሪያ ይሁን። 26 ፤ እንዲህም አለ። የሴም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ፥ ከነዓንም ለእነርሱ ባሪያ ይሁን። 27 ፤ እግዚአብሔርም ያፌትን ያስፋ፥ በሴምም ድንኳን ይደር፤ ከነዓንም ለእነርሱ ባሪያ ይሁን።" ታዲያ ለምን ካም ባጠፋው ከነአን ተረገመ ? ከአንድ አንድ መረጃ ያገኘሁትን ላካፍላችሁ :- 1) እግዚአብሔር የኖህን ልጆች ስለባረካቸው ፣ እግዚአብሔር የባረካቸውን ደግሞ ሰው መርገም ስለማይችል ኖህ ካምን ትቶ የካምን ልጅ ከነአንን ረገመው 2) አባት በልጅ ሲቀጣ ያማልና ። ካም በጣም የሚወደው ልጁ ከነአን ስለነበር ፣ ተስፋ ያደረገበትን ልጁን ረገመው 3) ኖህ ከነአንን በስም ጠርቶ ቢረግመውም የካምን ልጅ ከነአንን ሳይሆን ወደፊት ከነአናውያን የሚባሉትን ነገዶች ነው የረገመው 📌 ይህ ከላይ የገለጽኩላችሁ በተለያዩ ሰዎች የተነሱ ሃሳቦች እና ምልከታዎች ነው ። እናንተስ ምን ታስባላችሁ ? ወይም የትኛውን ትቀበላላችሁ ? @AstrogeezChannel

2
🥳 ውድ እንባብያን እንኳን ደስ አላችሁ 🥳 ✅ አዲስ የቴሌግራም ቦት መቶላችኋል ✅የፈለጉትን የመፅሐፍ ስም በመላክ መፅሐፉን በPDF የሚያገኙበት ቦት ነው 👏 ✅ ደስ የሚለው ደግሞ ይህ ሁሉ በነፃ ነው 📌 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ፣ አሁኑኑ የፈለጉትን መፅሐፍ ይጠይቁ 😍                           👉       @Feedback251_bot     👈 👉       @Feedback251_bot     👈 👉       @Feedback251_bot     👈
283
3
ምንጭ :- Travels in Abyssinia @AstrogeezChannel
ምንጭ :- Travels in Abyssinia @AstrogeezChannel
291
4
እንኳን አደረሳችሁ ❤️ @AstrogeezChannel
እንኳን አደረሳችሁ ❤️ @AstrogeezChannel
347
5
✨ ዕፀ መሰውር በቤተመንግስት 😶 ❇️ ለሰባት ዓመታት መልአከ ሞትን ገዝቶ ያቆመ ፣ ዓለምን በደመና የዞረ ፣ ፈላስፋውና የቅኔው ሊቅ ፤ ሊቁ ተዋናይ አንድ ታሪክ ይነገርለታል ። ✳️ ሊቁ ተዋናይ የነበረው በአፄ በካፋ ዘመነ መንግሥት ነው ። ጥበብን ሁሉ ተገልፆለታል ይባላል ። ሊቃውንቱ እንደሚናገሩትም በደመና ተጭኖ አለምን እስከመዞር ደርሶ እንደነበረ ይናገራሉ ። ✳️በዚህም ሀገሩ ጎጃም ጎንጂ ሲሆን ፤ በዛን ጊዜ የንጉሡ መቀመጫ ጎንደር ድረስ በመሄድ ንጉሡ ግብር አግብተው መኳንንቱን በሚያበሉበትና እሳቸውም ምሳ በሚበሉበት ጊዜ ሁሉ፡ ሊቁ ተዋናይ በዕፀ መሰውር ከጎጃም እየመጣ ማንም ሳያየው በቦታው በመገኘት ሁልጊዜም ከንጉሱ ጋር ይመገብ ነበር ። ይህንን ሲያደርግ ንጉሱም ሆነ ማንም ሳያየው ነበር ። ✳️ ታዲያ እርሱም እየበላ ንጉሱም ሳይጠግቡ እየቀሩ ስጡኝም እንዳይሉ ስለሚያፍሩ በረሀብ ሊሞቱ ሆኑ ። እጅግ በጣም ከሱ ፣ መነመኑ። በዚህም የተነሳ ሊቃውንቱና መኳንንቱ ከንጉሱ ቀርበው በምን ምክንያት ነው ሰውነትዎ እያለቀ የሄደው? አይበሉም እንዳንል ይበላሉ ፣ ታመዋል እንዳንል አልታመሙም ደህና ነዎት ፣  ምክንያቱ ምንድን ነው? ብለው ጠየቋቸው። ✳️ አፄ በከፋም " ለእኔ የምትሰጡኝ ምግብ አላነሰኝም ነበር፤ ነገር ግን ሳላውቀው ምግቡ ያልቅብኛል ። በዚህ ምክንያት እኔም አልጠግብም ብለው መለሱላቸው። ከዚህ በኋላ ንጉሡ ብዙ ሊቃውንትና ጠቢባን ስለነበራቸው ተመካክረው ጉዳዩን ይከታተሉት ጀመር። ✳️ ታዲያ ከሊቃውንቱ አንዱ የነበረው አፈነገሥት ውሂብ በረቂቅ ጥበብ የታወቀ ነበር ። እርሱም ምናልባት በሚል ዕፀ መክሥት የሚባል የዕፀ መሠውር ተቃራኒ ይዞ በማዕዱ ጊዜ መጠባበቅ ጀመረ ። በዚህ ጊዜ ተዋናይ ቀስ ብሎ ቀርቦ እና ታጥቆ ከንጉሡ ጋር ሊበላ ሲል ይይዘዋል ይባላል 😂 ------- Telegram Channel ------- 👉 @AstrogeezChannel 👉 @AstrogeezChannel 👉 @AstrogeezChannel
513
6
ሊጠቅም ይችላል 👍 @AstrogeezChannel
ሊጠቅም ይችላል 👍 @AstrogeezChannel
432
7
5ኛው ነባር ንጥረነገር 👀 📌 እንደሚታወቀው በዓለማችን ላይ የጥንት የሆኑ ፣ ብዙ ፍልስፍናን የያዙ ስልጣኔዎች በተለያዩ ጊዜ እና ቦታ ተፈጥረዋል ። እነዚህ ስልጣኔዎች ተመሳሳይ የሚያደርጋቸው ብዙ ነገር ቢኖርም የሚለያዩበት ነገር ደግሞ ያለጥርጥር ይኖራል ። ልዩ ከሚያደርጋቸው ነገር ደግሞ ስለ ነባር ንጥረነገር ያላቸው እሳቤ እና አመለካከት ነው ። እስኪ የተለያዩ ስልጣኔዎች ላይ ምን ምን አይነት አስተሳሰብ እና አመለካከት እንዳለ እንመልከት ። ✨ጥንታዊ የግሪክ ስልጣኔ 👉 በዓለማችን ውስጥ 4 ነባር ንጥረነገር አለ ብለው ያምናሉ ። እነዚህም ነፋስ ፣ አየር ፣ ውሃ እና መሬት ናቸው ። እነዚህ ነባር ንጥረነገሮች ዓለምን የመሰረቷት ናቸው ተብሎ ይታመናል ። ታዲያ ይህ አስተሳሰብ በግሪክ ብቻ ያለ አይደለም ። ይልቁኑም በብዙ ስልጣኔዎች ይህ ምልከታ ተቀባይነት አለው ። ለምሳሌ ብናይ የጥንት የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፣ የሮማውያን ስልጣኔ ፣ የጥንት ሜሶፖታሚያ  ይጠቀሳሉ ። ✨ጥንታዊ የቻይና ስልጣኔ ይህ ስልጣኔ ቀደምት ከሚባሉት ስልጣኔዎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን በእነዚህ ማህበረሰብ ዘንድ ደግሞ ነባር ንጥረነገር የምንላቸው 4 ሳይሆኑ 5 ናቸው ። እነዚህም መሬት ፣ ውሃ ፣ እሳት ፣ እንጨት እና ብረት(metal) ናቸው ። በእነርሱ እይታ እነዚህ ነባር ንጥረነገሮች ዓለማችን ላይ ያሉ የሚፈጠሩ እና የሚጠፉ ነገሮችን ማሳያ ያደርጉታል ። ይህንን እይታ እንደ ሂንዱዊዝም ፣ ቡዲዝም ያሉ እምነቶች እንዲሁም እንደ ጥንታዊ ፐርሽያ ያሉ ስልጣኔዎች በዚህ ያምናሉ ተብሎ ይታሰባል ። ✨የአሁኑ ዘመን ሳይንስ ይገርማችሁኣል ፣ እስካሁን ያየናቸው ስልጣኔ እና እምነቶች 4 ወይም 5 ነባር ንጥረነገሮች ብቻ እንዳሉ ነበር የሚናገሩት ። ዘመናዊዉ ሳይንስ እንደሚለን ግን ............ ትንሽ ትንፋሽ ሰብስቡ ......... 😁 በምርምር የተረጋገጡ 118 ንጥረነገሮች እንዳሉ ይነግረናል 😦። መቶ አስራ ስምንት !!! 5ቱ እንዳይገርማችሁ እንግዲህ 😄 ። በጣም የሚገርመው ደግሞ አንዳንዶቹ ንጥረነገሮች በምርምር ክፍል (laboratory) ውስጥ የተፈበረኩ መሆናቸው ነው ። ይህ ብቻ ሳይሆን ወደፊትም የምርምር መሳሪያዎች በዘመኑ እና በቸሻሻሉ ቁጥር የተለያዩ ንጥረነገሮች ይገኛሉ ተብሎ ይታሰባል ። ------- Telegram Channel ------- 👉 @AstrogeezChannel 👉 @AstrogeezChannel 👉 @AstrogeezChannel
371
8
🔥 በኢትዮጵያ ተወልዶ ሕንድን የገዛው ኢትዮጵያዊ 🔥 በኢትዮጵያ ሐረር ተወልዶ ሕንድን የገዛው ያልተነገረለት ኢትዮጵያዊ PDF @EthiopeTowoderos | @peka369
315
9
🔥 በኢትዮጵያ ተወልዶ ሕንድን የገዛው ኢትዮጵያዊ 🔥 በኢትዮጵያ ሐረር ተወልዶ ሕንድን የገዛው ያልተነገረለት ኢትዮጵያዊ PDF @EthiopeTowoderos | @peka369
1
10
FREE Signals & FREE Crypto and Stock Market News! StockPulsar is an AI Trading Signal channel that automatically sends tradin
FREE Signals & FREE Crypto and Stock Market News! StockPulsar is an AI Trading Signal channel that automatically sends trading alerts. Trade Smarter, Profit Faster! Best Trading Signals! Open the TELEGRAM channel: https://t.me/StockPulsar
82
11
🔤🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤 📝 Opening in March 2024 His previous project was profitable 160%.⭕️ 👏 Projects like this have generated g+1
🔤🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤 📝 Opening in March 2024 His previous project was profitable 160%.⭕️ 👏 Projects like this have generated great profits in the past. 💩 There is absolutely no such thing as a total win. 🎁 Sometimes there are gains, sometimes there are small losses. 🧬 There are advantages to entering from me. ✅ The VP level of the project. ⭕️ 1️⃣ 🔤 Invest 13💲. Earn 3💰 every day ⭕️ 2️⃣ 🔤Invest 79💲. Earn 19💰 every day ⭕️ 3️⃣ 🔤Invest 235💲. Earn 67💰 every dayWithdrawal process is completed instantly. 🤕 Please consult the team leader before joining the project. Register link to learn about the opportunities of long-term projects: 📱This website is very legal✅ Register👇 This website is very legal✅Register👇 https://tglink.io/d1fd16ea3924 https://tglink.io/d1fd16ea3924 https://tglink.io/d1fd16ea3924 https://tglink.io/d1fd16ea3924 Join our company and get 50USDTOfficial channel group✅https://tglink.io/ebea9cba24c6
97
12
የብርሃን ዓመት ምንድን ነው? የብርሃን ዓመት ማለት በአጭሩ ብርሃን ለአንድ ዓመት ቢጓዝ የሚሄደው ርቀት ነው። የብርሃን ፍጥነት የተወሰነ ነው። ይህም በሴኮንድ 299,792.46 ኪሎ ሜትር ነው። ይህ
የብርሃን ዓመት ምንድን ነው? የብርሃን ዓመት ማለት በአጭሩ ብርሃን ለአንድ ዓመት ቢጓዝ የሚሄደው ርቀት ነው። የብርሃን ፍጥነት የተወሰነ ነው። ይህም በሴኮንድ 299,792.46 ኪሎ ሜትር ነው። ይህ እንግዲህ ወደ 300,000 ኪሎ ሜትር ገደማ መሆኑ ነው። ብርሃን በዚህ ፍጥነቱ እየተጓዘ በሰዓት ብሎም በቀን ሊሄድ የሚችለውን ርቀት ለመተመን ይቻ ላል ። በዚሁ ዓይነት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚሄ ደው ርቀት ይተመናል ። ይህም ወደ ዘጠኝ ሚሊዮን & ሚሊዮን (9x10¹²) ኪሎ ሜትር ገደማ ይመጣል። በአኃዝ ቢጻፍ አንድ የብርሃን ዓመት 9,460,000,000,000 ኪሎ ሜትር ያህል ነው። እንግዲህ ይህ ሁሉ ርቀት አንድ የብርሃን ዓመት ተብሎ ይወሰዳል። ስለዚህ ለምሳሌ የአንድ ኮከብ ርቀት 20 የብርሃን ዓመት ነው ቢባል ርቀቱን በኪሎ ሜትር ለማግኘት ብርሃን በአንድ ዓመት የሚጓዘውን ርቀት በ20 ማብዛት ነው። 👉ጥንታዊ ጥበባት Channel👉@ancient_wisdoms Group👉@ancient_wisdoms_group
462
13
Honest, legal, safe and long-lasting! star0: Daily free income: 0.05USDT Star1: 8 USDT Daily income: 1.3USDT Star2: 50 USDT Daily income: 8USDT Star3: 180 USDT Daily income: 30USDT Star4: 500 USDT Daily income: 85USDT Star5: 1500 USDT Daily income: 270USDT Invite friends reward: When the team registers and recharges using your invitation code, the commission ratio is as follows: First level 10%. Recharge 1000 USDT, you will get 100 USDT. Second level 3%. Recharge 1000 USDT, you will get 30 USDT. Third level 2%. Recharge 1000 USDT, you will get 20 USDT. Telegram channel: https://t.me/Deepbtc8 Official link: https://deepurse.top/#/register?ref=416608
78
14
🌟 Make money while watching videos every day! Join Pluto TV and let your time work for you! 🌟 🎥 Watch videos while complet
🌟 Make money while watching videos every day! Join Pluto TV and let your time work for you! 🌟 🎥 Watch videos while completing tasks! OA Plan Daily Earnings: OA-Basic: Deposit 10 USDT | Daily Earnings 2.63 USDT OA-1: Deposit 60 USDT | Daily Earnings 16.22 USDT OA-2: Deposit 216 USDT | Daily Earnings 60.00 USDT OA-3: Deposit 720 USDT | Daily Earnings 205.71 USDT OA-4: Deposit 2240 USDT | Daily Earnings 651.16 USDT OA-5: Deposit 4620 USDT | Daily Earnings 1358.82 USDT Advantages of Pluto TV: 💰 Zero tax fees on deposits and withdrawals 📞 24/7 customer service online 🔄 Daily payments (including weekends) ✨ Invite your friends to join the OA plan and earn amazing bonuses! ✨Referral Commissions: L1: 12% L2: 2% L3: 1% 👉: https://t.me/PlutoTVs_bot/app Join us now and make money easily while watching videos! @PlutoTVs_bot  
87
15
⚠️ Warning ዛሬ ይህ link randomly እየተላከ ስለሆነ ከማንኛውም ሰው ቢገባላችሁ እንዳትከፍቱት፣ ከከፈታችሁት እናንተ forward ባታደርጉትም ለኮንታክታችሁ ሁሉ ይላካል፣ እንደከፈታችሁት
⚠️ Warning ዛሬ ይህ link randomly እየተላከ ስለሆነ ከማንኛውም ሰው ቢገባላችሁ እንዳትከፍቱት፣ ከከፈታችሁት እናንተ forward ባታደርጉትም ለኮንታክታችሁ ሁሉ ይላካል፣  እንደከፈታችሁትም ወዲያውኑ ቴሌግራም አካውንታችሁ hack ይደረግና ከስልካችሁ ይጠፋል  ደግማችሁ መክፈትም አትችሉም።  እና ጥንቃቄ አድርጉ🙏
2 892
16
👉 አንዱ ሰውዬ "March 8 የሴቶች ከተባለ የተቀረው ቀናት የወንዶች ነው ማለት ነው ። " ብሎ ሃሳብ አነሳ 😂 📌 እንዴት ነው ? ትስማሙበታላችሁ 😄 ?
613
17
🫢 አስገራሚ አፈታሪክ 👉 በአፄ ልብነ ድንግል ዘመን ጦር አውርጂ ብለው ምድርን 7 ጊዜ መተዋታል ይባላል ። ታሪኩ እንዲህ ነው ። በአፄው የንግስና ዘመን የነበሩ የጦር ወታደሮች በጊዜው ጦርነት ስላልነበረ እንዲህ ሲሉ ጥያቄ አቅርበው ነበር ፦ " ጦርነት ባለመኖሩ ቁጭ ብለን እየተቀለብን ሰውነታችን ተልፈሰፈሰ ፣ ደከመን ። ቁጭ ብሎ መብላትም ስለሰለቸን ጦርነት እንዲመጣ አመቻቹልን ። " ብለው ክስ አቅረበው ነበር ። 👉 ዕጣን ፣ ከርቤ ፣ ጧፍ እና ለቤተክርስቲያን የሚሆኑ ስጦታዎችን አሲዘው ወደቤተክርስቲያን አባቶች እና መነኮሳት በመሄድ የጦርነት አውርድ ጸሎት እንዲያደርሱ ጠይቀዋቸው እንደነበር ይነገራል ። መነኮሳቱም ጥያቄውን ተቀብለው ጸሎት ጀመሩ ። አጼ ልብነድንግልም ጦርነት ውለጂ ብለው ምድርን ሰባት ጊዜ መተዋታል ይባላል ። በዚህ ምክንያት ነው አስከፊው የግራኝ መሃመድ ጦርነት የመጣው ብለው የሚከራከሩ የታሪክ ሊቃውት አሉ ። 📌 ይህ ታሪክ ግን እውነተኛ ይሁን አይሁን ሁሉን የሚያስማማ ሃሳብ እና ተጨባጭ መረጃ አልተገኘም ። ------- Telegram Channel ------- 👉 @AstrogeezChannel 👉 @AstrogeezChannel 👉 @AstrogeezChannel
598
18
🔥 መልካም የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ይሁንላችሁ። ታሪካዊ መረጃዎች ከላይ ተካተዋል🫡👍+4
🔥 መልካም የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ይሁንላችሁ። ታሪካዊ መረጃዎች ከላይ ተካተዋል🫡👍
554
19
❤️የዛሬው የግእዝ ቃላችን❤️ ፈተወ = ወደደ ፣ ጎመጀ @AstrogeezChannel
3
20
❤️የዛሬው የግእዝ ቃላችን❤️ ዘገበ = ሰበሰበ @AstrogeezChannel
3