MARK YOUTH ACADEMY ማርክ ዩዝ አካዳሚ 📚💡📖🔎🖥🔭🔬📡🎥🎬📝🖌💉⚖🎹🎷🎤🎶
Open in Telegram
ይህ ማርክ ዩዝ አካዳሚ በኮቪድ 19 ስርጭት ምክንያት በ2012 ዓ.ም. የከፈተው ቻነል ሲሆን የመማር ማስተማሩን ስራ ለማሳለጥ፣ የተለያዩ መረጃዎችን እና ኩነቶችን ለሁሉም የባለድርሻ አካላት ለማሳውቅ የምንጠቀምበት ቻነል ነው፡፡
Show more2 082
Subscribers
+324 hours
+57 days
-1130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+15
in 0 channels
August '26
+32
in 0 channels
Get PRO
July '26
+87
in 1 channels
Get PRO
June '26
+53
in 0 channels
Get PRO
May '26
+34
in 0 channels
Get PRO
April '26
+27
in 0 channels
Get PRO
March '26
+25
in 0 channels
Get PRO
February '26
+25
in 0 channels
Get PRO
January '26
+25
in 0 channels
Get PRO
December '25
+36
in 1 channels
Get PRO
November '25
+44
in 0 channels
Get PRO
October '25
+34
in 0 channels
Get PRO
September '25
+48
in 0 channels
Get PRO
August '25
+32
in 0 channels
Get PRO
July '25
+82
in 2 channels
Get PRO
June '25
+39
in 1 channels
Get PRO
May '25
+37
in 1 channels
Get PRO
April '25
+20
in 0 channels
Get PRO
March '25
+67
in 0 channels
Get PRO
February '25
+50
in 0 channels
Get PRO
January '25
+53
in 0 channels
Get PRO
December '24
+56
in 1 channels
Get PRO
November '24
+47
in 1 channels
Get PRO
October '24
+69
in 0 channels
Get PRO
September '24
+115
in 1 channels
Get PRO
August '24
+79
in 0 channels
Get PRO
July '24
+95
in 2 channels
Get PRO
June '24
+80
in 2 channels
Get PRO
May '24
+38
in 1 channels
Get PRO
April '24
+52
in 0 channels
Get PRO
March '24
+34
in 0 channels
Get PRO
February '24
+49
in 0 channels
Get PRO
January '24
+37
in 1 channels
Get PRO
December '23
+1 746
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +4 | |||
| 08 September | +5 | |||
| 07 September | +2 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
ማስታወቂያ
ለማርክ ዩዝ አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች
ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች፣
ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የመማሪያ መጻሕፍት ወደ ትምህርት ቤታችን ገብተው ለተማሪዎች መሰጠት መጀመሩን በደስታ እናሳውቃለን።
ስለሆነም ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች፣ ልጆቻችሁ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን የመማሪያ መጻሕፍታቸውን በትምህርት ቤታችን በመምጣት እንዲወስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመንን በስኬት እንድንጀምርና ለተማሪዎቻችን የተሻለ የትምህርት ልምድ እንድንፈጥር በጋራ እንስራ።
ለሚያደርጉት ቀጣይነት ያለው ትብብርና ድጋፍ እናመሰግናለን።
ማርክ ዩዝ አካዳሚ
የአካዳሚክ አስተዳደር
| 2 | No text... | 2 076 |
| 3 | No text... | 1 855 |
| 4 | 🏆 የማርክ ዩዝ አካዳሚ ድል በአዲስ ንባብ ፌስቲቫል! 📚🏆
ዛሬ፣ ቅዳሜ ነሐሴ 9 ፣2018 ዓ.ም. ማርክ ዩዝ አካዳሚ በአዲስ ንባብ ፌስቲቫል አዘጋጅነት በጄሞ ቤተ-መጽሐፍት በተካሄደው የንባብ ውድድር የክረምት ተማሪዎቻችንን በማሳተፍ አስደናቂ ውጤት አስመዝግቧል።
ውድድሩ ከተለያዩ የመንግሥትና የግል ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ተማሪዎችን ያሳተፈ ሲሆን፣ በፈጣን ንባብ፣ አንብቦ መረዳት፣ ፉከራና ሽላላ እና በሥዕል ውድድር ዘርፎች ተካሂደዋል። ዉጤቱም:-
🥇 1ኛ ደረጃ አንብቦ በመረዳት
ካሌብ ህብተአብ ከ5ኛ ክፍል
🥇 1ኛ ደረጃ በፉከራ እና ሽላላ
ቢታንያ ረታ ከ2ኛ ክፍል
🥉 3ኛ ደረጃ በእንግሊዝኛ በፍጥናት ንባብ
ዮርዳኖስ ኪንዴ ከ6ኛ ክፍል ደረጆዎች አግኝተናል::
👏 እንኳን ደስ አላችሁ!
እነዚህ ውጤቶች የተማሪዎቻችንን ትጋት፣ የመምህራኖቻችንን ድካም እና የትምህርት ቤታችንን የትምህርት ጥራት የሚያሳዩ ትልቅ ስኬቶች ናቸው።
📚 ንባብ እውቀትን ያሳድጋል፤ እውቀት ደግሞ ወደ ስኬት ይመራል!
Mark Youth Academy
We Care, We Share, We Achieve Together! 🎓✨ | 1 378 |
| 5 | የመጨረሻ ማሳሰቢያ
ለማርክ ዩዝ አካዳሚ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች
ክቡራን ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች፣
የ2019 ዓ.ም. የተማሪዎች ምዝገባ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ነገር ግን አሁን ያለን የመማሪያ ቦታ ውስን በመሆኑ፣ የምዝገባ ሂደታችሁን እስካሁን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች እስከ ሐሙስ፣ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በአፋጣኝ እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን።
አስፈላጊ ማሳሰቢያ
በተጠቀሰው የመጨረሻ ቀን ውስጥ የምዝገባ ሂደታችሁን ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ቦታ ለሌሎች አዲስ ተማሪዎች ሊሰጥ ስለሚችል፣ በዚህ ምክንያት ሊፈጠር ለሚችለው የቦታ እጥረት ወይም ሌላ ተያያዥ ችግር አካዳሚው ኃላፊነት ሊወስድ አይችልም።
ስለሆነም ቦታችሁን ለማስጠበቅ የምዝገባ ሂደታችሁን በተጠቀሰው የመጨረሻ ቀን ውስጥ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
ማርክ ዩዝ አካዳሚ
We Care, We Share, We Achieve Together. | 1 534 |
| 6 | No text... | 2 109 |
| 7 | ለማርክ ዩዝ አካዳሚ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች
ጉዳዩ፦ የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ማራዘምን ስለማሳወቅ
ውድ የማርክ ዩዝ አካዳሚ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች፣
የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ምዝገባችንን በጥሩ ሁኔታ መጀመራችን ይታወቃል።
የምዝገባው የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. እንደሆነ ቀደም ሲል ማሳወቃችን ይታወሳል።
ነገር ግን አንዳንድ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች ያቀረቧቸውን ምክንያቶች በመመርመርና በመቀበል፣ የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ምዝገባ የመጨረሻ ቀን እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲራዘም መወሰናችንን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ስለሆነም፣ እስካሁን የምዝገባ ሂደታችሁን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች፣ እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የምዝገባ ሂደታችሁን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ከአስተዳደር | 2 105 |
| 8 | ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች:-
ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል። ምዝገባው የሚጠናቀቀው ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ነው። በመሆኑም ምዝገባችሁን እንድትፈፅሙ እያሳሰብን ከተጠቀሠው የምዝገባ ጊዜ በኋላ የሚመጣ ነባር ተመዝጋቢ በራሱ ፈቃድ ትምህርት ቤቱን እንደለቀቀ ተቆጥሮ ቦታው በሌላ አዲስ ተመዝጋቢ እንደሚያዝ በአፅኖት እናሳስባለን።
ከዚህ በተጨማሪ
በተለያዩ ምክኒያቶች በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቱ የማትቀጥሉ ተማሪዎች እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክሊራንስ አውጥታችሁ መሸኛችሁንና አስፈላጊውን ደክመት እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን።
ተመስገን ጫኔ (M.A.)
የማርክ ዩዝ አካዳሚ ምክትል ሥራ አስኪያጅ | 2 415 |
| 9 | No text... | 2 012 |
| 10 | No text... | 2 170 |
| 11 | No text... | 1 964 |
| 12 | No text... | 2 192 |
| 13 | No text... | 2 128 |
| 14 | No text... | 1 624 |
| 15 | No text... | 1 925 |
| 16 | No text... | 1 997 |
| 17 | No text... | 2 342 |
| 18 | SCHOOL APPRECIATION
Achievement Overview
· 66 students achieved an average of 80.00 and above
· This represents 64.08% of the total class
· The highest average is 93.61%, with a corresponding percentile of 98.70
👏 Message of Appreciation
To the Students:
Your hard work and dedication have brought great honor to our school. You are an inspiration to your peers and a source of pride for our entire community.
To the Teachers and Staff:
Your commitment to excellence has made this achievement possible. Thank you for your unwavering support.
To the Parents and Guardians:
Your encouragement and partnership are deeply valued. Thank you for trusting us with your children's education.
🏅"Excellence is not a skill. It is an attitude."
We celebrate this outstanding achievement and look forward to even greater success in the future.
With pride,
MARK YOUTH ACADEMY DEPUTY MANAGER TEMESGEN CHANE(MA.) | 2 509 |
| 19 | No text... | 2 412 |
| 20 | No text... | 2 369 |
