cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

School of indiana /Mariyam/KG1-3

Show more
Ethiopia10 962The language is not specifiedEducation90 312
Advertising posts
541
Subscribers
-224 hours
No data7 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ውድ ወላጆች እንደምን አላችሁ ። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 በተጠየቀው መሠረት ከተማሪዎች የተሰበሰበውን ገንዘብ (63600 ብር) በተባለው ሰዓትና ጊዜ ለሚመለከተው አካል ገቢ አድርገናል ። 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 የዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ ለሆናችሁ ወላጆች በሙሉ የከበረ ምስጋናችንን በድጋሚ ለማቅረብ እንወዳለን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ት/ቤቱ
Show all...
ወላጅና የጤና ባለሙያ ወ/ሮ እየሩሳሌም ማርቆስ ለተማሪዎች ስለ ድንገተኛ አደጋ ፣ተላላፊ በሽታ እንዲሁም በመልካም ስነምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ በመስጠት ተማሪዎችን አነቃቅተዋል ።በእጅጉ ልናመሰግን እንወዳለን ።
Show all...
የክርስትና እምነት ተከታዬች ለሆናችሁ ወላጆችና ተማሪዎቻችን እንዲሁም ለመላዉ ህዝበ ክርስቲያን እንኳን  ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ  የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ፡፡                   መልካም በዓል!                                           ት/ቤቱ
Show all...
# ለውድ የስኩል ኦፍ ኢንዲያና ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ትምህርት ቤታችን የተማሪዎችን የትምህርት አገልገሎት ክፍያ በባንክ እያስከፈለ መሆኑ እሙን ነው ። ነገር ግን የአከፋፈል ስርዓቱ በጣም ቀልጣፋና ጊዜ ቆጣቢ ባለመሆኑ በተጨማሪም ከእናንተ ከውድ ወላጆች በሰበሰብነው አስተያየት መሠረት የማሻሻል ስራዎች ተሰርተዋል ስለሆነም ያለብዎትን ቀሪ ሂሳብ እና ክፍያ ቀጥሎ በሚያገኙት ኮድ መሠረት በብርሃን ባንክ ብቻ የሚከፍሉ ይሆናል ። # ማስታውሻ የአከፋፈል ስርዓት 👉የግንቦት ወር. 👉 ከግንቦት 1 እስከ 10 👉 የሚያዚያ ወር. 👉 ከሚያዚያ 15 እስከ 25 ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በወቅቱ እንድትከፍሉ እያሳሰብን በወቅቱ ያልከፈለ ወላጅ # የባንኩ ሲስተም በእየቀኑ የሚታሰብ 10 ብር ቅጣት እንደሚቀጣ ለማሳወቅ እንወዳለን ት/ቤቱ
Show all...
ለውድ የእስኩል ኦፍ ኢንዲያና ወላጆች በሙሉ ከዚህ በኃላ ያለውን ክፍያ ቀጥሎ በሚደርሳችሁ ኮድ በብርሃን ባንክ ብቻ የምትከፍሉ ሲሆን ክፍያውም የግንቦት ወር ከግንቦት 1 እስከ10 እና የአራተኛ ሩብ አመት ክፍያ ከሚያዚያ 15 እስከ 25 ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ክፍያውን በወቅቱ እንድትከፍሉ እያሳሰብን በወቅቱ ያልከፈለ ወላጅ በቀን 10 ብር ቅጣት ሲስተሙ እንደሚያስብበት ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን ። ት/ቤቱ
Show all...