505
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 0 channels
August '26
+16
in 0 channels
Get PRO
July '26
+37
in 1 channels
Get PRO
June '26
+19
in 1 channels
Get PRO
May '26
+19
in 1 channels
Get PRO
April '26
+12
in 0 channels
Get PRO
March '26
+14
in 0 channels
Get PRO
February '26
+15
in 1 channels
Get PRO
January '26
+8
in 0 channels
Get PRO
December '25
+6
in 0 channels
Get PRO
November '25
+19
in 0 channels
Get PRO
October '25
+10
in 0 channels
Get PRO
September '25
+15
in 2 channels
Get PRO
August '25
+33
in 1 channels
Get PRO
July '25
+21
in 0 channels
Get PRO
June '25
+6
in 0 channels
Get PRO
May '25
+13
in 0 channels
Get PRO
April '25
+12
in 0 channels
Get PRO
March '25
+11
in 0 channels
Get PRO
February '25
+2
in 0 channels
Get PRO
January '25
+6
in 0 channels
Get PRO
December '24
+16
in 0 channels
Get PRO
November '24
+40
in 0 channels
Get PRO
October '24
+33
in 0 channels
Get PRO
September '24
+17
in 0 channels
Get PRO
August '24
+14
in 0 channels
Get PRO
July '24
+13
in 0 channels
Get PRO
June '24
+10
in 0 channels
Get PRO
May '24
+263
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +1 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
| 2 | https://t.me/youth_prayer?videochat=a0707874efcf133271
We have started prayer!
Join us! | 84 |
| 3 | 🔥Prayer House for Youth🔥
ዛሬ ማታ❗️የቴሌግራም ፀሎት
📅ማክሰኞ፣ ጷግሜ 3፣ 2018
🕑3:00-4:00
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
#Prayer
#MFG_Youth | 87 |
| 4 | 🌼 2019 አዲስ አመት 🌼
🔥 ልዩ የዋዜማ የአምልኮ ፕሮግራም🔥
🌼2 ቀናት ቀሩት🌼
📅 ሐሙስ፣ ጷግሜ 5፣ 2018
🕗ከሰዓት ከ9:30 ጀምሮ
⛪️በመከኒሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ልዩ የሆነ:
✨የአምልኮ እና ፀሎት ጊዜ
✨ቃለ-እግዚአብሔር
✨ወረብ እና ሽብሸባ አምልኮዎች
✨ድራማ፣ ግጥም፣ ወግ...
✨የባርኮት ጊዜ
✨ጧፍ የማብራት ፕሮግራም
😊ሁላችሁም ኑ እና አብረን አዲሱን አመት በምስጋና እንጀምረው
❤ተባረኩ
👉Instagram👈
👉TikTok👈
#New_Year | 116 |
| 5 | https://vm.tiktok.com/ZS9S2ncYAjXxV-0QYhT/
We now have an official TikTok account🔥
Follow us👇👇👇 | 129 |
| 6 | 🎉 2019 አዲስ አመት 🎉
🔥 ልዩ የዋዜማ የአምልኮ ፕሮግራም🔥
📅 ሐሙስ፣ ጷግሜ 5፣ 2018
🕗ከሰዓት ከ9:30 ጀምሮ
⛪️በመከኒሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ልዩ የሆነ:
✨የአምልኮ እና ፀሎት ጊዜ
✨ቃለ-እግዚአብሔር
✨ወረብ እና ሽብሸባ አምልኮዎች
✨ድራማ፣ ግጥም፣ ወግ...
✨የባርኮት ጊዜ
✨ጧፍ የማብራት ፕሮግራም
😊ሁላችሁም ኑ እና አብረን አዲሱን አመት በምስጋና እንጀምረው
❤ተባረኩ
Instagram
#New_Year | 142 |
| 7 | 🔥የፀሎት ምሽት🔥
በወጣቶች ፕሮግራም
ከወንድም አማኑኤል ጌታቸው ጋር
📌 ነገ📌
📅እሁድ፣ ጷግሜ 1፣ 2018
🕗ከ10:00 ጀምሮ
⛪️በመከኒሳ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
❗️በሰዓት መገኘት እንዳትረሱ!
❗️መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዛችሁ ኑ!
ተባረኩ❤️
Instagram
#Prayer
#MFG_Youth | 145 |
| 8 | 🔥Prayer House for Youth🔥
ነገ ማለዳ❗️የቴሌግራም ፀሎት
📅አርብ፣ ነሐሴ 29፣ 2018
🕑11:30-12:30
Join us!!!
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
#Prayer
#MFG_Youth | 170 |
| 9 | https://t.me/youth_prayer?videochat=82ef715e6e4aaf9223
We have starter prayer!
Join us | 190 |
| 10 | Today's prayer has been postponed to tomorrow, Wednesday | 231 |
| 11 | 🔥Prayer House for Youth🔥
ዛሬ ማታ❗️የቴሌግራም ፀሎት
📅ማክሰኞ፣ ነሐሴ 26፣ 2018
🕑3:00-4:00
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
👉Youth Prayer House👈
#Prayer
#MFG_Youth | 191 |
| 12 | የተወደዳችሁ ወጣቶች
ዛሬ የወጣቶች Summer Camp ይኖረናል!
Fellowship የሚል አዲስ ትምህርት እጀምራለን
እየጠበቅናችሁ ነው!!!
ተባረኩ! | 183 |
| 13 | የተወደዳችሁ ወጣቶች
ዛሬ የወጣቶች Summer Camp አይኖረንም!
አዲስ ትምህርት ነገ፣ ማክሰኞ እንጀምራለን🙏
ተባረኩ! | 217 |
| 14 | ስሜት ይሁን እውቀት እንጃ የቱ ይምራው
አስተምረኝ ስራኝ ቃላት ሚቀናው
በእምብርክክ ሚዞር አፍርሰኝ እያለ
ምነው ሲያፈርሰው አማኝ ልብ የታለ
ትዕግስተኛ አርገኝ ያለው ተስፋ አጣ
ከመጠበቅ ቀረህ አንደበቱ አወጣ
ኢዮብ እና ሀና ጠፉ ከአእምሮ
ከጌታ አልተግባብቶም ምስኪን ሰው ተማሮ
ህንፃ መልስ አይሰጥ ቃል ካልተገለጠ
ማን ይመስክርለት ታማኝ ቃል ለሰጠ
የሰው አለማመን የሰው ልጅን እውነት
መስረቅ መቼ ችሎ የእርሱን ታማኝነት
ቀትር ለሳምራዊት ለሊት ለመምህሩ
መምጣት የሚቀናው ሰልስት እርም ሲሉ
ሸክላ ሰሪ አፍራሹ ይሰራል በቃሉ
ኤርምያስ 18:6
📌[6] “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ሸክላ ሠሪው እንደሚሠራው፣ እኔ በእናንተ ላይ መሥራት አይቻለኝምን?” ......
ዲቦራ መኮንን | 243 |
| 15 | https://youtu.be/CV7uNeLZU9k?si=iBCN5bV6TpAY-Dl- | 225 |
| 16 | የውይይት ጥያቄዎች.docx | 250 |
| 17 | የውይይት ጥያቄዎች.docx | 1 |
| 18 | 🔥የወጣቶች ፕሮግራም🔥
📌 ዛሬ📌
📅እሁድ፣ ነሐሴ 24፣ 2018
🕗ከ10:00 ጀምሮ
⛪️በመከኒሳ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
❗️በሰዓት መገኘት እንዳትረሱ!
❗️መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዛችሁ ኑ!
ተባረኩ❤️
#mfg_youth | 268 |
| 19 | We're praying, join us!
https://t.me/youth_prayer?videochat=3f7d2dc9318e0b792a | 251 |
| 20 | ✍ሸንበቆዬ✍
ክፍል 1
ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ አንዲት ልጅ ነበረች
ከትልቁ አባቷ ጋር መውጣት የለመደች
ፀሃይ ቀዝቀዝ ሲል ወደ 11:00
ተራራ ይወጣሉ አባት በእጁ ይዟት
"እይ አባቢ ዛፉ!" "እይ አባቢ አበባው!"
ከከፍታ the view በተለይ ስትወደው😁
ታድያ ይህች ልጅ ከዕለታት በአንዱ ቀን
እንደለመደችው የአባቷን እጅ ይዛ ስትራመድ ነበር
በለመዱት መንገድ ሲወጡ ከፍታ
ሸንበቆ አገኘች ወድቆ አንድ ቦታ.......
ይቀጥላል....
#Story
#MFG_Youth | 276 |
