en
Feedback
Durame General Christian students fellowship

Durame General Christian students fellowship

Open in Telegram

ይህ ቻነል የዱራሜ አጠቃላይ ሃይስኩል ተማርዎች/fellowshipነው። በዚህ ቻነል ላይ ተከታታይ ትምህርቶች በድምጽvወይም በጹሁፍ ይቃርበሉ። የህብረቱ ፕሮግራሞች ማስታወቂያ እና አዳዲስ መዝሙሮች... ሀሰብ እና አሰተያየት እንቀበላለን @Tedi_AB @abni_1

Show more
436
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '24
March '24
+6
in 0 channels
February '24
+11
in 0 channels
Get PRO
January '24
+24
in 0 channels
Get PRO
December '23
+15
in 0 channels
Get PRO
November '23
+7
in 0 channels
Get PRO
October '23
+7
in 0 channels
Get PRO
September '23
+8
in 0 channels
Get PRO
August '23
+7
in 0 channels
Get PRO
July '23
+12
in 0 channels
Get PRO
June '23
+39
in 0 channels
Get PRO
May '23
+9
in 0 channels
Get PRO
April '23
+6
in 0 channels
Get PRO
March '23
+5
in 0 channels
Get PRO
February '23
+7
in 0 channels
Get PRO
January '23
+14
in 0 channels
Get PRO
December '22
+11
in 0 channels
Get PRO
November '22
+20
in 0 channels
Get PRO
October '22
+15
in 0 channels
Get PRO
September '22
+9
in 0 channels
Get PRO
August '22
+13
in 0 channels
Get PRO
July '22
+17
in 0 channels
Get PRO
June '22
+4
in 0 channels
Get PRO
May '22
+17
in 0 channels
Get PRO
April '22
+28
in 0 channels
Get PRO
March '22
+18
in 0 channels
Get PRO
February '22
+12
in 0 channels
Get PRO
January '22
+12
in 0 channels
Get PRO
December '21
+6
in 0 channels
Get PRO
November '21
+9
in 0 channels
Get PRO
October '21
+17
in 0 channels
Get PRO
September '21
+8
in 0 channels
Get PRO
August '21
+22
in 0 channels
Get PRO
July '21
+26
in 0 channels
Get PRO
June '21
+34
in 0 channels
Get PRO
May '21
+41
in 0 channels
Get PRO
April '21
+24
in 0 channels
Get PRO
March '21
+22
in 0 channels
Get PRO
February '21
+151
in 0 channels
Get PRO
January '21
+380
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 March0
20 March0
19 March0
18 March0
17 March0
16 March0
15 March+1
14 March0
13 March+1
12 March0
11 March0
10 March0
09 March0
08 March+3
07 March0
06 March0
05 March0
04 March0
03 March+1
02 March0
01 March0
Channel Posts
2
📌የመንፈስ ቅዱስ ምልጃ እና የኢየሱስ ምልጃ ልዩነት? 📌ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማን ናት? 📌 ከሞት መነሳት 🆚 ከሙታን መነሳት? 📌2ጢሞ 4፥10 'ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና...'፤ ስለዚህ ዴማስ የዘላለም ህይወት አጥቷል? 📍የነዚህንና 40 የሚሆኑ መልሶች በዚህ telegram bot [ @mirror_hd_bot ] በነፃ ታገኛላችሁ ።
0
3
No text...
0
4
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። ³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። ³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል #ተረድቼአለሁ። እኛም እንረዳ !!!
0
5
Part 1.mp3
0
6
ደኅንነቴ ተረጋግጦልኛል.mp3
0
7
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” — መዝሙር 27፥4
0
8
“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?” — መዝሙር 27፥1
0
9
No text...
0
10
🔱በመንፈስ የመሞላት ሕይወት የሌላችሁ ሰዎች 👉ይሄ ትምህርት በመንፈስ መሞላት የግድ እንደሚያስፈልጋችሁ የምትማሩበት ነው 📌በመንፈስ ከመሞላት የተነሳ እናንተ ላይ የሚሆኑ ነገሮች ♻️ይ🀄️ላ🀄️ሉን♻️💾 3.6 MB https://t.me/+VUXhCenLsDDKBDC6 https://t.me/+VUXhCenLsDDKBDC6
0
11
ርዕስ-መንፈስ ቅዱስ
0
12
Speaking in Tongues.mp3
0
13
ልሳን አስደናቂ መገለጥ/ Amazing Revelation about Tongues By #SEER_SAYMEN #ልሳን ክፍል ሁለት / #Tongues part 2 📌በልሳን ስጦታ እንዴት #ማደግ ይቻላል? 📌 #የልሳን ስጦታ እንዴት #አይኖቼን ሊከፍት ይችላል? 📌 #በልሳን ስጦታ እንዴት ከበሽታ #መፈወስ ይቻላል? 🚨🚨🚨🚨🚨🚨 ለሁሉም ክርስቲያን ይድረስ‼️ 👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1
0
14
ልሳን አስደናቂ መገለጥ / Amazing Revelation about Tongues By #SEER_SAYMEN #ልሳን ክፍል አንድ / #Tongues part 1 📌ልሳን ምንድን ነው? 📌ሁለት በልሳን ልንናገር የምንችልባቸው መንገዶች ምንድናቸው? 📌በልሳን የመናገር #አስር ጥቅሞች 📌 #ሶስቱ የልሳን አይነቶች #SEER_SAYMEN 🚨ለሁሉም አማኞች እንዲደርስ ሼር አድርጉ 🚨🚨🚨🚨🚨 👇👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1
0
15
Share Reverend Tezera Yared's song 《ስለወንጌል ዝምታችን ይሰበር》: https://a.2jc.net/j/mx3
0
16
Track Title ፦ 02 ቃልህን እወደዋለሁ Volume(ቁጥር)፦ 3 Album Title፦ ቃልህን ወደድኩት Singer Name፦ ቤተልሔም ወልዴ አዝ፦ ብዙ ፡ ምርኮ ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው በቃልህም ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው የደስታዬ/የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ መተኪያና ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x) ቃልህን ፡ እወደዋለሁ (፪x) ድምጽህን ፡ እወደዋለሁ (፪x) የእግዚአብሔር ፡ ቃሉ ፡ የነጠረ ፡ ነው ለሚታመኑበት ፡ እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ነው ለቃልህ ፡ ጌታዬ ፡ እኔም ፡ እገዛለሁ ሁኚ ፡ ያለኝን ፡ ሁሉ ፡ ዛሬም ፡ እሆናለሁ ያፅናናኝን ፡ የደረሰልኝን በመንገዴ ፡ ሁሌ ፡ የሚመራኝን ሕይወቴንም ፡ ለቀየረልኝ ቃልህ ፡ ብቻ ፡ ሁሌ ፡ አስተማማኝ አዝ፦ ብዙ ፡ ምርኮ ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው በቃልህም ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው የደስታዬ/የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ መተኪያና ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x) ቃልህን ፡ እወደዋለሁ (፪x) ድምጽህን ፡ እወደዋለሁ (፪x) ከአፍህ ፡ የሚወጣው ፡ ሕያው ፡ የአንተ ፡ ቃል መሻት ፡ ግን ፡ ወደ ፡ እኛ ፡ ስቦ ፡ ያመጣል ያድናል ፡ ይገላል ፡ ይተክላል ፡ ይነቅላል እርሱ ፡ ያለው ፡ ብቻ ፡ በእርግጥም ፡ ይሆናል ሳር ፡ ይደርቃል ፡ አበባው ፡ ይረግፋል በምድር ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይለዋወጣል ዘመን ፡ ጊዜ ፡ የማይለዋውጠው የአምላኬ ፡ ቃል ፡ ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ነው አዝ፦ ብዙ ፡ ምርኮ ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው በቃልህም ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው የደስታዬ/የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ መተኪያና ፡ 🥰🥰🥰በዘመናት መሃል የእግዚአብሔር ቃል አይለወጥም 🥰🥰🥰 (ቃልህ እወደዋለሁ ...... ቃልህ እንወደዋለን ♥️ ♥️♥️
0
17
“መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?” — ሉቃስ 15፥4 እኔ ብቻ ብሆን የጠፈውት የመጣልኝ ነበር ...
0
18
Track Title ፦ 01 እንደ ኢየሱስ Volume(ቁጥር)፦ Live Concert Album Title፦ የደስታዬ እልልታ Singer Name፦ በረከት ተስፋዬ Channel @YezematubeAlbum Channel @YezematubeAlbum Youtube.com/@Yezematube
0
19
https://youtube.com/watch?v=O_uVe97MPpw&si=ShdDcxLjZydiO1S4
0
20
ኢየሱስ ከፍሎታል፥ ስለእኔ ተዋርዶ፤🎧🎻🎺🎸🎷🎵🎶🎼
0