cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Durame General Christian students fellowship

ይህ ቻነል የዱራሜ አጠቃላይ ሃይስኩል ተማርዎች/fellowshipነው። በዚህ ቻነል ላይ ተከታታይ ትምህርቶች በድምጽvወይም በጹሁፍ ይቃርበሉ። የህብረቱ ፕሮግራሞች ማስታወቂያ እና አዳዲስ መዝሙሮች... ሀሰብ እና አሰተያየት እንቀበላለን @Tedi_AB @abni_1

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
436
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📌የመንፈስ ቅዱስ ምልጃ እና የኢየሱስ ምልጃ ልዩነት? 📌ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማን ናት? 📌 ከሞት መነሳት 🆚 ከሙታን መነሳት? 📌2ጢሞ 4፥10 'ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና...'፤ ስለዚህ ዴማስ የዘላለም ህይወት አጥቷል? 📍የነዚህንና 40 የሚሆኑ መልሶች በዚህ telegram bot [ @mirror_hd_bot ] በነፃ ታገኛላችሁ ።
نمایش همه...
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። ³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። ³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል #ተረድቼአለሁ። እኛም እንረዳ !!!
نمایش همه...
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” — መዝሙር 27፥4
نمایش همه...
“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?” — መዝሙር 27፥1
نمایش همه...
🔱በመንፈስ የመሞላት ሕይወት የሌላችሁ ሰዎች 👉ይሄ ትምህርት በመንፈስ መሞላት የግድ እንደሚያስፈልጋችሁ የምትማሩበት ነው 📌በመንፈስ ከመሞላት የተነሳ እናንተ ላይ የሚሆኑ ነገሮች ♻️ይ🀄️ላ🀄️ሉን♻️💾 3.6 MB https://t.me/+VUXhCenLsDDKBDC6 https://t.me/+VUXhCenLsDDKBDC6
نمایش همه...