436
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
📌የመንፈስ ቅዱስ ምልጃ እና
የኢየሱስ ምልጃ ልዩነት?
📌ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማን ናት?
📌 ከሞት መነሳት 🆚 ከሙታን መነሳት?
📌2ጢሞ 4፥10 'ዴማስ የአሁኑን
ዓለም ወዶ ትቶኛልና...'፤ ስለዚህ
ዴማስ የዘላለም ህይወት አጥቷል?
📍የነዚህንና 40 የሚሆኑ መልሶች በዚህ telegram bot
[ @mirror_hd_bot ] በነፃ ታገኛላችሁ ።
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል #ተረድቼአለሁ።
እኛም እንረዳ !!!
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
— መዝሙር 27፥4
“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?”
— መዝሙር 27፥1
🔱በመንፈስ የመሞላት ሕይወት
የሌላችሁ ሰዎች
👉ይሄ ትምህርት በመንፈስ
መሞላት የግድ እንደሚያስፈልጋችሁ
የምትማሩበት ነው
📌በመንፈስ ከመሞላት የተነሳ
እናንተ ላይ የሚሆኑ ነገሮች
♻️ይ🀄️ላ🀄️ሉን♻️💾 3.6 MB
https://t.me/+VUXhCenLsDDKBDC6
https://t.me/+VUXhCenLsDDKBDC6
ልሳን አስደናቂ መገለጥ/ Amazing Revelation about Tongues
By #SEER_SAYMEN
#ልሳን ክፍል ሁለት / #Tongues part 2
📌በልሳን ስጦታ እንዴት #ማደግ ይቻላል?
📌 #የልሳን ስጦታ እንዴት #አይኖቼን ሊከፍት ይችላል?
📌 #በልሳን ስጦታ እንዴት ከበሽታ #መፈወስ ይቻላል?
🚨🚨🚨🚨🚨🚨
ለሁሉም ክርስቲያን ይድረስ‼️
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
ልሳን አስደናቂ መገለጥ / Amazing Revelation about Tongues
By #SEER_SAYMEN
#ልሳን ክፍል አንድ / #Tongues part 1
📌ልሳን ምንድን ነው?
📌ሁለት በልሳን ልንናገር የምንችልባቸው መንገዶች ምንድናቸው?
📌በልሳን የመናገር #አስር ጥቅሞች
📌 #ሶስቱ የልሳን አይነቶች
#SEER_SAYMEN
🚨ለሁሉም አማኞች እንዲደርስ ሼር አድርጉ
🚨🚨🚨🚨🚨
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
Share Reverend Tezera Yared's song 《ስለወንጌል ዝምታችን ይሰበር》: https://a.2jc.net/j/mx3
Track Title ፦ 02 ቃልህን እወደዋለሁ
Volume(ቁጥር)፦ 3
Album Title፦ ቃልህን ወደድኩት
Singer Name፦ ቤተልሔም ወልዴ
አዝ፦ ብዙ ፡ ምርኮ ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው
በቃልህም ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው
የደስታዬ/የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
መተኪያና ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x)
ቃልህን ፡ እወደዋለሁ (፪x)
ድምጽህን ፡ እወደዋለሁ (፪x)
የእግዚአብሔር ፡ ቃሉ ፡ የነጠረ ፡ ነው
ለሚታመኑበት ፡ እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ነው
ለቃልህ ፡ ጌታዬ ፡ እኔም ፡ እገዛለሁ
ሁኚ ፡ ያለኝን ፡ ሁሉ ፡ ዛሬም ፡ እሆናለሁ
ያፅናናኝን ፡ የደረሰልኝን
በመንገዴ ፡ ሁሌ ፡ የሚመራኝን
ሕይወቴንም ፡ ለቀየረልኝ
ቃልህ ፡ ብቻ ፡ ሁሌ ፡ አስተማማኝ
አዝ፦ ብዙ ፡ ምርኮ ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው
በቃልህም ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው
የደስታዬ/የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
መተኪያና ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x)
ቃልህን ፡ እወደዋለሁ (፪x)
ድምጽህን ፡ እወደዋለሁ (፪x)
ከአፍህ ፡ የሚወጣው ፡ ሕያው ፡ የአንተ ፡ ቃል
መሻት ፡ ግን ፡ ወደ ፡ እኛ ፡ ስቦ ፡ ያመጣል
ያድናል ፡ ይገላል ፡ ይተክላል ፡ ይነቅላል
እርሱ ፡ ያለው ፡ ብቻ ፡ በእርግጥም ፡ ይሆናል
ሳር ፡ ይደርቃል ፡ አበባው ፡ ይረግፋል
በምድር ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይለዋወጣል
ዘመን ፡ ጊዜ ፡ የማይለዋውጠው
የአምላኬ ፡ ቃል ፡ ፀንቶ ፡ የሚኖር ፡ ነው
አዝ፦ ብዙ ፡ ምርኮ ፡ እንዳገኘ ፡ ሰው
በቃልህም ፡ ልቤን ፡ ደስ ፡ አለው
የደስታዬ/የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ አንተ ፡ ነህ
መተኪያና ፡
🥰🥰🥰በዘመናት መሃል የእግዚአብሔር ቃል አይለወጥም 🥰🥰🥰
(ቃልህ እወደዋለሁ
...... ቃልህ እንወደዋለን ♥️
♥️♥️
“መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?”
— ሉቃስ 15፥4
እኔ ብቻ ብሆን የጠፈውት የመጣልኝ ነበር ...
Track Title ፦ 01 እንደ ኢየሱስ
Volume(ቁጥር)፦ Live Concert
Album Title፦ የደስታዬ እልልታ
Singer Name፦ በረከት ተስፋዬ
Channel @YezematubeAlbum
Channel @YezematubeAlbum
Youtube.com/@Yezematube
