en
Feedback
Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life

Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life

Open in Telegram

#የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ 👉 የስነ-ልቦና ትምህርት 👉 የስነ-ልቦና ምክሮችን 👉 አነቃቂ ፅሁፍ እና አነቃቂ ንግግሮችን 👉መፅሐፍትን 👉ጥቅስ እና አባባሎችን 👉ፍልስፍና , ሳይንስ እና ጠቅላላ ዕዉቀትን በማቅረብ መልካም ስብዕናን ዕዉቀትን እና በጎ አሰተሣሠብን መገንባት ነዉ! ለአስተያየትዎ -

Show more
598
Subscribers
+724 hours
+487 days
+29130 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+242
in 1 channels
November '24
+377
in 0 channels
Get PRO
October '24
+380
in 0 channels
Get PRO
September '24
+204
in 0 channels
Get PRO
August '24
+279
in 0 channels
Get PRO
July '24
+42
in 0 channels
Get PRO
June '24
+26
in 0 channels
Get PRO
May '24
+29
in 0 channels
Get PRO
April '24
+21
in 0 channels
Get PRO
March '24
+22
in 0 channels
Get PRO
February '24
+37
in 0 channels
Get PRO
January '24
+34
in 0 channels
Get PRO
December '23
+16
in 0 channels
Get PRO
November '23
+5
in 0 channels
Get PRO
October '23
+6
in 0 channels
Get PRO
September '23
+7
in 0 channels
Get PRO
August '23
+13
in 0 channels
Get PRO
July '23
+20
in 0 channels
Get PRO
June '23
+23
in 0 channels
Get PRO
May '23
+22
in 0 channels
Get PRO
April '23
+8
in 0 channels
Get PRO
March '23
+24
in 0 channels
Get PRO
February '23
+13
in 0 channels
Get PRO
January '23
+20
in 0 channels
Get PRO
December '22
+16
in 0 channels
Get PRO
November '22
+32
in 0 channels
Get PRO
October '22
+33
in 0 channels
Get PRO
September '22
+18
in 0 channels
Get PRO
August '22
+22
in 0 channels
Get PRO
July '22
+32
in 0 channels
Get PRO
June '22
+35
in 0 channels
Get PRO
May '22
+25
in 0 channels
Get PRO
April '22
+46
in 0 channels
Get PRO
March '22
+17
in 0 channels
Get PRO
February '22
+20
in 0 channels
Get PRO
January '22
+16
in 0 channels
Get PRO
December '21
+9
in 0 channels
Get PRO
November '21
+12
in 0 channels
Get PRO
October '21
+16
in 0 channels
Get PRO
September '21
+29
in 0 channels
Get PRO
August '21
+23
in 0 channels
Get PRO
July '21
+17
in 0 channels
Get PRO
June '21
+41
in 0 channels
Get PRO
May '21
+64
in 0 channels
Get PRO
April '21
+83
in 0 channels
Get PRO
March '21
+76
in 0 channels
Get PRO
February '21
+51
in 0 channels
Get PRO
January '21
+54
in 0 channels
Get PRO
December '20
+387
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+7
20 December+10
19 December+14
18 December+9
17 December+5
16 December+11
15 December+14
14 December+12
13 December+7
12 December+16
11 December+7
10 December+17
09 December+12
08 December+8
07 December+13
06 December+14
05 December+19
04 December+5
03 December+15
02 December+17
01 December+10
Channel Posts
ሁሉም ነገር የሚደረገው በአሁን በኩል ነው አሁን ባለህ የማንነት መረዳት ልክ ይህንን ማንነት በህይወት እርሻ ላይ ዝራው። የስራህ መነሻ ምክንያት አንተ ሁን። ዛሬ የሌለህ ነገ እንዲኖርህ አሁንን አሁን ኑር ሳትኖር ያኖርከው ነገር ሲኖር አያኖርህም ለመኖር ራስህን ቅጠር!

2
#አእምሮህ_ላይ_ስራ 👉 ማንም ሰው ቀጣይነት ያለው ልፋት ውጤት የለውም ቢልህ እንዳታምነው። ይሰራል እመን ! 👉 ትምህር ዩኒቨርሰቲ ላይ የሚያበቃ አይደለም። ብዙ ሰዎች ስራቸውን ሲያጡ መማራቸውን ያቆሙና ሌላ ስራ ለማግኘት ይታገላሉ። ሰው በየ አመቱ፣ በየወሩ፣ በየቀኑ፣ በየሰአቱ...መማር አለበት። አሊያ መማር ያቆምን ጊዜ እንቆማለን ያበቃልናል። 👉 እንበልና በየቀኑ ለአንድ ሰአት ቲቪ በማየት ታጠፋለህ። ምንም ማለት አይደለም። በሳምንት ስናሰላው ግን ሰባት ሰአት አጥፍተሃል። ይሄም ይሁንና በወር ስናሰላው ሃያ ስምንት ሰአት ከህይወትህ ቲቪ በማየት አጥፍተሃል። ይሄንን በአስር፣ በሃያ አማት ብታበዛው ባካኝነት እንደሆነ ይገባሃል። ስለዚህ ፖለቲካውን፣ ፊልሙን ተወት አድርገህ ህይወትህ ላይ አተኩር። ☑️ ምልካም ጊዜ ✌️ አእምሮህ ላይ ለመስራት የሚጠቅሙህ መጽሐፍት ደግሞ:- #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ #ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ 2ተኛ ዕትም በገበያ ላይ ስለሚገኙ ተጠቀምባቸው 📗📙📕
95
3
ጭላንጭል ብርሃን ከታየህ ወደዛ ገስግስ። ከትልቅ ጨላማ ትንሽ ብርሃን ይበልጣልና። ብዙ ነገር አንተን ወደስህተት ይመራሀል ጥቂት ነገር ግን አንተን ወደ እውነት ያደርስሃል።
ጭላንጭል ብርሃን ከታየህ ወደዛ ገስግስ። ከትልቅ ጨላማ ትንሽ ብርሃን ይበልጣልና። ብዙ ነገር አንተን ወደስህተት ይመራሀል ጥቂት ነገር ግን አንተን ወደ እውነት ያደርስሃል።
131
4
ምክንያትህን አሸንፈው አይሰለችም ሁሌ አንድ ቦታ🤔 የመፍትሔ ሰው ከመሆን ይልቅ አለመቻልን ማሸነፍ በከበደን ጥቃቅን ምክንያቶች እንቅፋቶች ለመሸነፍ አንፍቀድ ። ባለፉት ጊዜዎችህ እንደማትችል የዘረዘ
ምክንያትህን አሸንፈው አይሰለችም ሁሌ አንድ ቦታ🤔 የመፍትሔ ሰው ከመሆን ይልቅ አለመቻልን ማሸነፍ በከበደን ጥቃቅን ምክንያቶች እንቅፋቶች ለመሸነፍ አንፍቀድ ። ባለፉት ጊዜዎችህ እንደማትችል የዘረዘርከውን ምክንያት ያክል ምትችልበትን ምክንያቶች ብትዘረዝር የት በደረስክ። ለማንኛውም አዕምሮህን ያለመቻል ሀሳብ እየሰጠህ እያሳመንክ አታስጨንቀው ህይወት ላይ ጨከን ማለት ያለብህ ጊዜ እና እድሜ ላይ ነህ ። መልካም ቀን ❤ውብ አሁን ❤ ውብ ዛሬ ❤
139
5
#GeneralMeetingRecap Unforgettable Moments from our General Meeting at Ethiopia Skylight Hotel! በዚህ ደረጃ Personal Development
#GeneralMeetingRecap Unforgettable Moments from our General Meeting at Ethiopia Skylight Hotel! በዚህ ደረጃ Personal Development በሃገራችን እያደገ መምጣቱ ይበል የሚያሰኝ ነው።
129
6
ግብ አስቀምጦ እንዴት ይሆናል ብሎ የሚጨነቅ ሰው ዘር ዘርቶ ተፈጥሮአዊ ጊዜውን እና አበቃቀሉን ከመጠበቅ ይልቅ እንዴት ? የሚለው ላይ ያተኮረ እንደሚበቅል ያላመነ ገበሬን ይመስላል . . . ~ ተፈጥሮን ያላመነ ገበሬ መሬት ውስጥ መቆየቱ ስለሚያሳስበው አለጊዜው እየቆፈረ ለማረጋገጥ ይሞክራል ዘሩንም ያበላሻል። ~ ዘሩን ከመሬት ያገናኘ ገበሬ በቅሎ እስኪያየው ድረስ በእምነት ይጠብቃል ምክንያቱም መሬት ውስጥ ነው ያለው ማለት፤ በወቅቱ መሬቱን ሰንጥቆ አይታይም ማለት ስላልሆነ ነው ። ~ ምን የዘሩት እና የሚያጠጡት ህልም አልዎት ? አለመብቀሉ የሚያሳስብዎት ? የሰው ልጅ ማተኮር ያለበት ዘሩ ላይ እና ከእርሱ የሚጠበቀው እንክብካቤ ላይ ነው። ሌላው ተፈጥሯዊ ጊዜውን ጠብቆ ይከናወናል። ~ ማንጎ የተከለ እና ስንዴ የዘራ በእኩል ወቅት እንዲበቅል አይጠብቅ ፣ አፈሩን አለስልሶ የተከለ እና እንዲሁ ደረቅ መሬት ላይ የዘራም እኩል ውጤት አይጠብቅ ፣ በየወቅቱ ያጠጣ የተንከባከበ እና ዘርቶ አረም እንዲውጠው በግድየለሽነት የተወ እኩል ምርት አይጠብቅም ። ~ ወዳጆቼ ; 1. ምንድነው የዘራውት ? 2. በየጊዜው እየተንከባከብኩ ነው ? 3. ውጤቱን አውቀዋለው ? 4. ትኩረቴ እንዴት ላይ ነው ወይስ የምሻው ውጣት ላይ ? ሌላው ተፈጥሯዊ ነው ። በእምነት መጠበቅ ብቻ ነው !!! ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት !!!
135
7
ሰው የዘራውን ያጭዳል ለመዝራትም ለማጨድም ጊዜ አለው ስንዴ የዘራም ቡና የተከለም በእኩል ጊዜ እንዲበቅል አይጠብቅ ለሁለቱም ተፈጥሯዊ ጊዜ አላቸውና። ዓዕምሮ የአትክልት ስፍራ ነው የዘራነውን ሁሉ የሚያበቅል። ስለዚህ ሆን ብለን በጎ በጎውን እንዝራ መነቀል ያለበትንም አረም እንንቀል። በጎ ሰብል ለብዙዎች እረፍት ይሆናል። ድንቅ አድርጎ የሰራን ፈጣሪ ይመስገን !!! የመዝራት ቀን ዛሬ ነው 🙏 ከዛሬም አሁን ነው 🙏🏼 አሁኑኑ በዓዕምሯችን በጎ ግባችንን እናስብ እንደሚበቅልም በእምነት እንጠብቅ 🙏🏼🧘🏼‍♂💰🔥👨‍👩‍👧‍👦🏭🚣🏼🍾🙏🏼
150
8
🧠አእምሮህን አስፋው ⚡️ የምታስበው ነገር እስከመቼ ለምግብ ለልብስ ይሆናል? ትልቁን ማሰብ ጀምር እንጂ። ጥሩ የሚከራይ ቤት እንዲኖርህ ለምን ትመኛለህ። ቤት ለመስራት ለምን አታልምም። የታክሲ ብር እንዲኖርህ ሳይሆን መኪና እንዲኖርህ ለምን አትሰራም። አውቃለሁ አለምን ስታይ ሁሉ የማይቻል ከባድ የምታየውና የምትሰማው ተስፋ የሚያስቆርጥ እንኳን ትልቅ ለማሰብ ትንሽ ለማሰብም የሚከብድ ነው። ግን "እምነት ላለው ሁሉ አለው" ትልቅ ህልም ፣ ግብ፣ አላማ ይኑርህ የፈጠረህ ግሩምና ድንቅ አድርጎ ነውና። ይህን👆 ውብ🏠 ቤት ተመልከተው😳እስኪ! "ትንንሽ ነገሮችን አትመኝ!" 〰️〰️〰️〰️〰️
133
9
#አቦ_ታገስ! ❇️ ትግስት ያንተ ሊሆን የሚገባ ወደ ጦር የምትቀይረው ሀያል ጋሻ ነው። ት ግ     ስ       ት ጥቅም ያለው ክህሎት ነው። ሰው የተባለ ሁሉ ሊኖረው የሚገባ ክህሎት ቢኖር  ትግስት  ነው። ❇️ ትግስት ውጤቱ የሚታየው በጊዜ ሂደት ነው። ''ትግስት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው '' ❇️ ሰዎች ይናቁህ ! በጊዜ ሂደት ክብርህን ታሳያለህ እንጂ አክብረኝ ለማለት አትጋጋጥ። ሰዎች ይቃወሙህ ትክክል ነኝ ለማለት ያለጊዜው ባዶ ጩኸት አትለፍፍ... ታገስ። ❇️ ጥላህ ሄደች? አፈቅርሻለሁ እያልክ አትሟዘዝ አቦ ታ     ገ ስ። በጊዜ ያንተ ያላት ከች በኮረኮች.. ስራ አጥተሃል? በየ ሄድክበት እያለቃቀስክ ከንፈር መምጠጫ አትሁን.. ታ     ገ       ስ! ቀጣሪ ምትሆንበት ያ ጊዜ ይመጣል ! ☑️ ተሰደብክ ? ተተፋብህ ? ምንም ይሁን ታገስ   ትክክለኛው      ጊዜ     ላንተ ይመጣል። 👌 እነዚህን ሁለት መጽሐፍት ደግሞ ገዝተህ አንብብ- #በራስ_መተማመን መጽሐፍ 5ተኛ ዕትም #ራስን_መምራት መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም 📗📙📕
124
10
📓📓📓📓📓📓📓         🔹ክፍል አንድ ስራ ሀብት እና ኢንተርፕነርሺፕ    🎯ወርቅን የሚያቀልጠው ገለባንም የሚያቃጥለው ያው አንድ እሳት ነው።       👉🏾እኛም የተሰጠንን እና ያለንን ሀይል ታላቅ ስራ እንስራበት።    🎯አላማችን ላይ አምስት/5 አይነት የስራ እና የሀብት ፈጠራ ግብዓቶች አሉ።            
121
11
🎯 🔹 የምትወደውን ኑሮ ለመኖር   የምትኖረውን ኑሮ ውደድ የሆንከውን ብቻ ኑር የምትኖረውን ሁን። በሌሎች ሕይወት ያንተን ማንነት አትመዝን። ያንተ ህይወት በልክህ የተሰፋ እንደሆነ አስብ።                    🎯🎯 🔹ሰዎች እንዲወዱህ ብለህ ማንነትህን አትቀይር ትክክለኛ ሰዎች ከሆኑ ትክክለኛ አንተነትህን ይቀበሉታል። ምርጥ ፍቅርም ቢሆን የራስን ማንነት ሳያስቀይር ባንተነትህ የበለጠ ምርጥ የሚያደርግህ ነው።                     🎯🎯🎯 🔹የሌላ ሰውን ማንነት ለማወቅ ከመድከም ይልቅ የራስን ማንነት መፈለግ እጅግ ብልህነት ነውና!!!!
132
12
የአንድ እርሻ ምርጡ ማዳበሪያ የገበሬው እግር ነው። ገበሬው:  እኛ ነን እርሻው:  አእምሯችን ነው    🔹ገበሬው ለእርሻው ምን መዝራት እንደሚጠነቀቅ ሁሉ እኛም ለአእምሯችን የሚያስፈልገውን ነገር የምንመግበውን ልንመርጥ ይገባል።      መልካም መልካሙን እንዝራ!!     አርም በቀላሉ መብቀሉ አይቀርምና በየጊዜው እንቀል!              
117
13
አንዲት ጥርጊያ መንገድ #መነቃቂያ                     🔹🔹🔹   ከሰፊው ሜዳ ላይ ፣ አንዲት ጥርጊያ መንገድ ጎልታ ትታያለች ይህቺ ጥርጊያ መንገድ ፣ እሩቅ ታደርሳለች አንድ ብቻ ሆና ፣ መንገደኛ በዝቶ ሰው ማቆምያ ሆነች ፣ ማሳለፉዋ ቀርቶ ያገር መንገደኛ ፣ ሜዳው ላይ ዋለለ ሜዳው ሁሉ መንገድ መሆን እየቻለ 😏               🔹🔹🔹 🎯የተጨናነቀው መንገድ ብዙዎች የሚጓዙበት ነው፤ ብዙዎች ተጓዙበት ማለት ግን፤ ትክክለኛውና ብቸኛው ጎዳና ነው ማለት አይደለም። የሚያሳዝነው ግን፤ በብዙ ነገሮች ላይ ሲወርድ ሲዋረድ የሚመጣ መንገድ አለ፤ ያንን መንገድ በወረፋ እየተገፋፋን እንጓዘዋለን፤ ምናልባት አንድ እርምጃ ወደ ጎን ብናይ እኮ ሌላ ያልተነካ ነጻ መንገድ ይኖራል፤ ባይኖርም እንኳን መቀየስ ይቻላል። “The road not taken” በተሰኘው ግጥም ላይ ደስ የሚል መቋጫ አለ “I took the road less travled by and that makes all the difference” ይላል። ለውጥ ያመጡ ሰዎች በሙሉ የራሳቸውን መንገድ መቀየስ የቻሉ ናቸው።ዱካ ያላረፈበት ጎዳና ሲግጥመን መድረሻ የለውም ወይም አይኬድበትም ማለት አይደለም፤ ሌሎች እስከዛሬ አልሄዱበትም ማለት እንጂ። በልብህ ውስጥ ያለውን ህልም ሌሎች እስካሁን እውን አላደረጉትም ማለት፤ እውን አይሆንም ማለት አይደለም፤ መንገዱን ገና ማንም ስላሌደበት ብቻ ነው ጭር ብሎ የሚያስፈራው.....እናም በእመንት ጀምረው አስበኸው ከማታውቀው ቦታ ሊያደርስህ ይችላል።
128
14
💬እኔ በጣም ውድ ነኝ ብለህ በልበ ሙሉነት ተናገር! ምክንያቱም አንተን ሊገዛ የሚችል የገንዘብ መጠን በዚች ምድር ላይ የለም። ታድያ ውዱ ሰው ሆይ አንተ ውድ መሆንህን ካመንክ ሰዎች ሁሉ ልክ እንዳንተ ውድ ናቸውና ሰው በመሆናቸው ብቻ አክብራቸው።😊 👍 ለወዳጆ ሼር መልካም ዕለተ አርብ😅 *ያለንን ማየት ስንችል ደስታ ሁሌም የኛ ናት😅😅*
153
15
#እንካ_የሕይወት_መመሪያ! ሁሉም ሰው አንተን የመውደድ ግዴታ የለበትም።🙄 🔹 ያንተ ስራ ሰዎች ላንተ ያላላቸውን አመለካከት እንዲቀይሩ ማድረግ ላይ መሆን የለበትም። ያንተ ስራ ሰዎች እንዲያወድሱህ ትኩረታቸውን ለማግኘት መሞከር አይደለም። 🔹 ያንተ ስራ መሆን ያለበት ፈጣሪ ለሰራህ አላማ በቂ ሆኖ መገኘት ነው። ስለዚህ ስለ ወቀሳ፣ ነከሳ መስጋት የለብህም። እግዚአብሔር በትክክለኛው ሰአት የሚረዱህ፣ የሚያስቡልህ፣ የሚወዱህ ሰዎችን ወደ ህይወትህ ያመጣል። 🔹 አንድ ምርጥ ነገር መማር የሚኖርብህ ሁሉም ሰው አንተ ሊወድህ እንደማይችል ነው። አንተን የመውደድ ግዴታም ሆነ ሀላፊነት የለበትም። ሁሉም ሰው አንተን የማድነቅ ፍላጎትም ሆነ ግዴታ የለበትም። 🔹 ጥቂት ሰዎች ብቻ ላንተ እንዲሆኑ፣ እንዲወዱህ፣ እንዲያደንቁህ የተመረጡ ናቸው። መቀበል ያለብህ አንድ እውነት ሁሉም ሰው ሊቀበልህ እንደማይችል ነው። 🔹 ስለዚህ ስራው በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ፣ ተወዳጅነትን እንዲያተርፍልህ ሳይሆን ከትላንት የተሻለ የዛሬ ሰው ለመሆን እንድትችል ይሁን። ☑️ ህልምህ እውን እንዲሆን ከፈለግክ ከማንም ምንም ሳትጠብቅ ህይወትህን ቀጥል። ሕይወትህ የሚመራባቸውን መጽሐፍት ደግሞ👇 #የሕይወት_መመሪያ 9ነኛ ዕትም #የሕይወት_ኬሚስትሪ 2ተኛ ዕትም መጽሐፍት ስለ ሕይወት ብዙ ያስተምሩሀልና ገዝተህ አንብባቸው 📗📒📕
123
16
*እንደምን አደርሽ 🌞☕🍰      #ልብ_በይ_አንቺ_የመሆን_እድል_የተሰጠሽ_ላንቺ_ብቻ_ነው። አንቺ አንድን ታዋቂ ሰው ለመምሰል በሞከርሽ ቁጥር ራስሽን እየቀበርሺው ነው። ደግሞም የዛን ሰው ኮፒ ከመሆን ሌላ የራስሽ ተፅእኖ አይኖርህም ግንበኛም ሁኚ ጠራቢም ሁኚ ዘፋኝም ሁኚ ገጣሚ ብቻ ራስሽን ሁኚ። ምንም የለኝም አትበይ ማንም ወደዚች ምድር ምንም ይዞ አልመጣም አንቺም ምንም ባይኖርሽም ራስሽን ከሆንሽ ቢያንስ አንድ ነገር ይኖርሻል እርሱም እውነተኛ የራስ ምስል ነው። ፈጣሪ ለህይወት መርጦሻል በአጋጣሚ ወደዚህ ምድር አልመጣሽም ሰው የመሆን ትልቅ ክብር ተሰጥቶሻል ይሄ እድልሽ ብቸኛው እድልህ ነው። ራስሽን ካልሆንሽ ይሄን እድል መጠቀም አትችይም::🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯💵💵💵💵✈️✈️✈️✈️
111
17
No text...
109
18
የታላላቅ ሰዎች ታላላቅ አባባሎች፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ 1. ከሰዎች ጋር ሮጠህ ያልደረስክበት ነገር ካለ ወደ ተነሳህበት ተመልሰህ ከፈጣሪህ ጋር መሮጥ ጀምር፣ ያኔ ካሰብክበት ሳይሆን ካሰበልህ ቦታ ትደርሳለህ፡፡ 2. በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው፡፡ 3. መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ፡፡ 4. የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ሲጨምር የጓደኞቹን ብዛት ይቀንሳል፡፡ 5. ዝቅተኛ እውቀት ባለህ ቁጥር የምትተኛው እንቅልፍ ከፍተኛ ይሆናል፡፡ 6. ጓደኛን አለማመን ከመካድ የከፋ ነው፡፡ 7. የራስህን ትኩስ እንጀራ ለመጋገር ስትል የሌላውን ቂጣ አትርገጥ፡፡ 8. አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ሌሎችን በሁለት እግሮቻቸው ለመርገጥ ሲጣጣሩ ነው፡፡ 9. ሰው ከጊዜ እና ከማጣት ብዙ ይማራል፡፡ 10. አንዳንዴ ሽንፈትም ከድል የበለጠ ዋጋ አለው/ ከማሸነፍ ይልቅ በመሸነፍ ውስጥ ብዙ እውቀት አለ፡፡ 11. ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ እየሆነ ይሄዳል፡፡ 12. ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡ 13. የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር ይወዳል፡፡ 14. ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ ሲጀምር ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡ 15. አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፡፡ ራስን መለወጥ
120
19
ግድ የለሽ አትሁን! ጎርፍ ሲወስድህ እያሳሳቀ ነው ፤ ስንፍና በአንድ ቀን ከሰው በታች አያደርግህም ፤ በየቀኑ የምታደርጋቸው ትናንሽ የስንፍና ውሳኔዎች ግን ተጠራቅመው ነገ ዋጋ ያስከፍሉሀል ። ከዛ ገቢህን ስታየው ያንስብሀል ይሄ አይገባኝም ትላለህ ፣ ስራህን ስታየው ውጤት አልባ ልፋት ነው ፣ በምድር ለመደሰት አልታደልኩም ማለት ነው እስክትል ድረስ ህይወት አድካሚ ትሆናለች ። ህይወትህን እንዲህ አርጎ የሚያበላሸው ለነገ የምታሳድረው ስራ ፣ ምንም ችግር የለውም ብለህ የተውከው የቀን ግዴታህና የማይረቡ ትንንሽ ውሳኔዎችህ ናቸው ። ግድየለሽ አትሁን ትንሹ ጥረትህ ነው ትልቁን ውጤት የሚያመጣው           🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መልካም ዕለተቅዳሜ🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
113
20
#በአእምሮህ_አለምን_ወዳንተ_ሳባት! ሳይንቲስቶች ኤሌክትሮኖችን የሌዘር ጨረር በመጠቀም እንዲጣመሩ አደረጓቸው። ልክ በገመድ እንደተያያዙም ሁሉ የተጣመሩ ሁለት ኤሌክትሮኖች ተመሳሳይ እንቅስቃሴን ያሳያሉ። ለምሳሌ ያህል አንደኛውን ኤሌክትሮን ወደ ግራ ብታሽከረክረው፣ ሌላኛው በተቃራኒ በእኩል ርቀት ወደ ቀኝ ይሽከረከራል። አንድ ጊዜ የተጣመሩ ኤሌክትሮኖች ምን ያህል እንኳ ብታራርቃቸው፣ አንደኛቸው ላይ የሚከሰተው ለውጥ ሌላኛቸውም ላይ ይከሰታል። ይህም ክስተት ኳንተም ኢንታንግልመንት ይሰኛል። እያንዳንዷ ነገር በርቀት ባለ የሁለንተና አካል ላይ ተጽዕኖን ታሳርፋለች። ይህም ነው የስህበት ህግ ተብሎ የሚጠራው። አንድ ነገር ይሆንልኛል ብለህ አጥብቀህ ስትሻ፣ ነገርየው ወዳንተ መሳብ ይጀምራል። ዓለምን ልክ በገመድ እንደታሰረ አሻንጉሊት አስባትና የአእምሮህን ኃይል በመጠቀም ገመዱን እንዳሻህ ማንቀሳቀስ፣ በገመዱም ላይ ያለችውን ዓለም እንዳሻህ ማስደሰት ትችላለህ። ተወዳጁ #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በመላው ኢትዮጵያ በገበያ ላይ 📗📙📕
141