cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Smadahatste ቤተ መፅሀፋት📖

አማርኛ እንግሊዝኛ እንዲሁም ትርጉም መፅሐፍት በሶፍት ኮፒ የሚያገኙበት ቻናል "የአንድ መጽሐፍ ዋጋ የወረቀቱና የቀለሙ እንዲሁም የማሳተሚያው እንጂ የሀሳቦቹ ዋጋ አይደለም። "ብጹእ አቡነ ሺኖዳ ማንበብ የምርጫ ጉዳይ ሊሆን ይችላል አለማወቅ ግን የምርጫችን ውጤት ሊሆን አይገባም። ትንሽ ነበርን እርስዎ ሲቀላቀሉን ትልቅ እንሆናለን! For any comment @Madahatste6 እናመሰግናለን!

Show more
Advertising posts
911
Subscribers
+424 hours
+117 days
+4730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የተናገራቸውን የመጨረሻዎቹን ቃላቶች ዛሬ ነው ያስተዋልኳቸው......... "ልጄ" አለ........ "አቤት" አልኩት "አንዳንድ ሰው ከአንተ የሚፈልገውን እስኪያገኝ ድረስ ከአንተ ጋር ነው" አለኝ... የምናብ አያቴ ነው.... በርግጥም ይሄ ነገር እውነታ ነው.....አንዳንዶች ጥቅም ፈላጊዎች ብቻ ናቸው.....አንዳንዶች አድካሚዎች ብቻ ናቸው......በቃ የሚፈልጉት እናንተን ቀስበቀስ ማቁሰል ነው ....... አንዳንዴ ደግሞ "ትክክል ናቸው" ብላችሁ እንድታስቡ ያደርጓችዋል......"ከእነሱ በላይ ጓደኛ የለኝም" ብላችሁ ጭንቅላታችሁን እንድታሳምኑት ያደርጓችዋል ....ከእንደዚ አይነት ጥምዝምዝና ውስብስብ ጓደኛ ተጠንቀቁ... ✍️ Bemnet
Show all...
👍 3
የኛ ሰው በአሜሪካ @OLDBOOKSPDF.pdf12.75 MB
ተአምረኛው - አእምሮህ .pdf41.29 MB
አንድ ሰው ካህሊል ጂብራንን ጠየቀው፡- "በሰዎች ውስጥ በጣም አስደናቂው ነገር ምንድነው?" እርሱም፡ “ ሰዎች በልጅነት ጊዜ ይሰለቻቸዋል ለማደግ ይቸኩላሉ፤ ከዚያም _ እንደገና ልጅ ለመሆን ይናፍቃሉ። ስለ ወደፊቱ ጊዜ በጭንቀት ያስባሉ እና የአሁኑን ይረሳሉ። ስለዚህ በአሁንም ሆነ በወደፊቱ ውስጥ አይኖሩም፤ የማይሞቱ መስለው ይኖራሉ ያልኖሩም ሆነው ይሞታሉ . . ።
Show all...
👍 2
#ሬሳው_ተብለህ_ከመጠራትህ_በፊት_እነዚህን_አድርግ! መነበብ ያለበት እውነታ! የሕይወት ፍልስፍና መጽሐፍ እንዲህ ይልሃል፦ ስትሞት ማንነትህ ይጠፋና አካል ብቻ ትሆናለህ። ሰዎችም "ሬሳውን አምጡት" "ሬሳውን ቅበሩት" የመሳሰሉትን ገለጻዎች ይጠቀማሉ። እነዛ ሕይወትህን ሙሉ ልታስገርማቸው ስትለፋ የነበሩት ሰዎች ስምህን እንኳ እረስተውት "ሬሳው!" ይሉሃል። ፈጣሪን እንጅ ፍጡራንን ለማስገረም ብለህ አትስራ፣ አትኑር።  እድሎችን ተጠቀምባቸው...  ለምትወዳቸው ነገሮች ገንዘብ አውጣ.... ሆድህን እስኪያምህ ድረስ ሳቅ... መሳቅ አያምርብኝም የምትል ሰው ብትሆን እንኳ ሳቅ። እንደ ሕጻን ሁን... ለትውስታ የሚሆኑህን ፎቶዎች ያዝ! አስታውስ፦ በሕይወት ትልቁ ማጣት ሞት አይደለም። ትልቁ ማጣት በቁምህ ሕይወት በውስጥህ ስትሞት ነው። ሕይወትህን እንደ በዓል አክብራት! #የሕይወት_ፍልስፍና
Show all...
👍 2
#በሕይወትህ_እነዚህን_5_ነገሮች_ተቆጣጠር! 1) አፍህን 2) አእምሮህን 3) ስሜትህን 4) ጸባይህን 5) ገንዘብህን #የሕይወት_ፍልስፍና (በአማርኛ) #THE_FOUR_AGREEMENTS (በእንግሊዝኛ)
Show all...
ነገም ሌላ ቀን ነው.pdf20.33 MB
ሱስን መረዳት እና ማሸነፍ.pdf7.93 KB
ሥነ - ምግባር.pdf14.15 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.