en
Feedback
𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙱𝚁𝙾𝙺𝙴𝚁𝚂🤝

𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙱𝚁𝙾𝙺𝙴𝚁𝚂🤝

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
858
Subscribers
+224 hours
+217 days
+9230 days
Posts Archive
📌የሥራ ማስታወቂያ መደብ - ልብሰ ሰፊ(ጋርመንት ላይ) ደመወዝ - በስምምነት ብዛት - 15 የሥራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በጋርመንት የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2:00 እስከ ምሽት 11:00 የእረፍት ቀን ቅዳሜ፡ ከ6:30 በኋላ እሑድ፡ ሙሉ ቀን የሥራ አድራሻ ፡ ቦሌ ቡልቡላ--> 40/60 📞 0911101853 0989990960

📌የሥራ ማስታወቂያ የኮስሞቲክስ ሱቅ ለሱቃችን ሽያጭ ላይ የምትሠራ ሠራተኛእንፈልጋለን። ጾታ፡ ሴት መስፈርት፡ • ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት • ታማኝ ትጉህ እና ሀላፊነት የምትወስድ • ደንበኞችን በአግባቡ የምታስተናግድ • መኖረያዋ ለሥራ ቦታዉ ቅርብ የኾነ የሥራ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 3:00 አስከ ምሽቱ 2፡30 ደመወዝ: ክፍያ + ትራንስፓርት 📍አድራሻ: ቦሌ መድኃኔዓለም 📞 0935402472

የሥራ ማስታወቂያ የስራ ዓይነት -የተፈጥሮ አበባ ዲስፕልይ ሱቅ ሂሳብ ባለሞያ የት/ት ደረጃ -ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ ደሞዝ -6000 የስራ ሰዓት ከ ጥዋት 2 -ማታ 2 ሰዓት 📌 ፆታ -ሴት የት/ት ደረጃ በ sales ወይም reception ወይም ሂሳብ አያያዝ ልምድ ያላት ቀልጣፍ የሥራ ቦታ ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ 0943840316 የእረፍት ቀን -ከቅዳሜና እሁድ ዉጭ ባሉ ቀናት ዉስጥ በሳምንት አንድ ቀን

የሥራ ማስታወቂያ ዮስቲና የባህል ምግቦች እና መጠጦች (Yostina's House Traditional Foods & Drinks) ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሴት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ መደብ: አስተናጋጅ (Waitress) ፆታ: ሴት የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ተጨማሪ ጥቅማጥቅም: የምግብ አገልግሎት በድርጅቱ ይሸፈናል አማራጭ 1 (ሙሉ ቀን): የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:30 እስከ ማታ 3:30 (7:30 AM – 9:30 PM) ወርሃዊ ደመወዝ: 6,000 ብር አማራጭ 2 (ከሰዓት/ግማሽ ቀን): የሥራ ሰዓት: ከቀኑ 6:00 እስከ ማታ 3:30 (12:00 PM – 9:30 PM) ወርሃዊ ደመወዝ: 3,500 ብር ስልክ ቁጥር: 0911056083 አድራሻ: ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶሚኒየም፣ ሕንፃ 28፣ ዮስቲና የባህል ምግቦች እና መጠጦች

📌የሥራ ማስታወቂያ 💐አበባ ቤት ባለሙያ /ሽያጭ መስፈርት፡ ለአበባ ቤት ሼል ፍቅር ያላቸው               ጾታ ፡ ሴት ብዛት ፡ 2 ደመወዝ፡ በስምምነት የሥራ ቦታ፡ ማርያም ማዞሪያ/93 መዞሪያ የሥራ ሰዓት፡ ከ 2 ሰዓት  እሰከ 2:30 በሳምንት 1 ቀን እረፍት አለ ከላይ በተጠቀሰው ሼል ተቀጥሮ ለመሥራት ፍላጎት ያላችኹ በፍጥነት ደውሉ   📞 0929941031         0911848883       

📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት፡ 1 •የday care እንግሊዘኛ መምህርት ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ በስምምነት መስፈርት     â€˘áˆáˆá‹ľ ያላቸው የሕፃናት ማቆያ (Daycare) መምህር • Montessori ሥልጠና የወሰዱ ይበረታታሉ ቢሆን ይመረጣል ፆታ፡ ሴት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 2• የDay Care ማናጀር ጾታ፡ ሴት መስፈርት፡ የማስተማር ልምድ ያለውና የመቆጣጠር ብቃት ያላት ደመወዝ፡ በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 3• ሞግዚት/NANNY ጾታ፡ ሴት ብዛት፡ 3 ደመወዝ፡ በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የሥራ ሰዓት፡ 1:00-12:30 አድራሻ፡ ቡልቡላ--> ዘጠና ሦስት ማዞርያ 📲ስልክ 0911837426

📌የሥራ ማስታወቂያ ደመወዝ፡ 8,500
📌የሥራ ማስታወቂያ ደመወዝ፡ 8,500

📌የሥራ ማስታወቂያ 💐አበባ ቤት ባለሞያ /ሽያጭ መስፈርት፡ ለአበባ ቤት ሼል ፍቅር ያላቸው               ጾታ ፡ ሴት ብዛት ፡ 2 ደመወዝ፡ በስምምነት የሥራ ቦታ፡ ማርያም ማዞሪያ/93 መዞሪያ የሥራ ሰዓት፡ ከ 2 ሰዓት  እሰከ 2:30 በሳምንት 1 ቀን እረፍት አለ ከላይ በተጠቀሰው ሼል ተቀጥሮ ለመሥራት ፍላጎት ያላችኹ በፍጥነት ደውሉ   📞 0929941031         0911848883       

📌የሥራ ማስታወቂያ ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ በስምምነት መስፈርት፡ መሸጥ ላይ ጎበዝ የኾነች         የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት2፡00 _2:00 አድራሻ፡ ቡልቡላ 📞 0956182734

📌አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ የሥራ ቦታ- ሜሎና መሐከለኛ ክሊኒክ ተፈላጊ ሙያ  - ሪሰፕሽን ብዛት- 1 ፆታ- ሴ የሥራ ልምድ - áˆ˜áˆ áˆ¨á‰łá‹Š የኮምፒዩተር ዕዉቀት  ያላት ፣ ጥሩ የሆነ የንግግር ክህሎት ያላት ደመወዝ - በስምምነት አድራሻ :-ቡልቡላ መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን ቡና ባንክ ፊት ለፊት ቶቢ ህንጻ ኹለተኛ ፎቅ (ከቦስተን ካፌ በላይ) ለበለጠ መረጃ    📞+251966728710

የሥራው ዓይነት፡ 1* የday care እንግሊዘኛ መምህርት ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ በስምምነት መስፈርት፡ ጎበዝ እና የማስተማር ክሕሎት ያላቸው ፆታ፡ ሴት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 2• የDay Care ማናጀር ጾታ፡ ሴት መስፈርት፡ የማስተማር ልምድ ያለውና የመቆጣጠር ብቃት ያለው ደመወዝ፡ በስምምነት መስፈርት      á‰°áˆáˆ‹áŒŠ ሠራተኛ፡ ልምድ ያላቸው የሕፃናት ማቆያ (Daycare) መምህር Montessori ሥልጠና የወሰዱ ይበረታታሉ ቢሆን ይመረጦል የሥራ ሰዓት፡ 1:00-12:30 አድራሻ፡ bole Bulebula 93 mazoria 📲ስልክ 0911837426

📌የሥራ ማስታወቂያ ዳይናሚክ አዲስ አካዳሚ ከKG1- KG3 ለማስተማር ብቁ የሆኑ መምህራንን እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ሞግዚት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል :: E-mail፡ Dynamicaddis@Gmail
📌የሥራ ማስታወቂያ ዳይናሚክ አዲስ አካዳሚ ከKG1- KG3 ለማስተማር ብቁ የሆኑ መምህራንን እንዲሁም  የልዩ ፍላጎት ሞግዚት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ::   E-mail፡ Dynamicaddis@Gmail.com 📍አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ አባ ሳሙኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ ከሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ አጠገብ ለበለጠ መረጃ  📞0904774477                                   0979014505

📌 የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት፡ ፑል አጫዋች ጾታ፡ ሴት ደመወዝ፡ 7,500 መስፈርት ከዚህ በፊት ሠርታ የምታውቅ ቢኾን ይመረጣል  የሥራ ሰዓት፡  ጠዋት 2ሰዓት -ምሽት 2ሰዓት 📍አድራሻ፡ ማርያም ማዞርያ 📞 0949617671

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የድርጅቱ ስም፡*ሶማ* - SOMA ሬስቶራንትና ካፌ አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ ፀሃይ ህንፃ 1.  ሱፐርቫይዘር: በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የሰለጠነ/ች እና ቢያንስ የ2 አመት ልምድ ያለው / ያላት 2.  መስተንግዶ: - በመስተንግዶ ሙያ ሰርተፍኬት  እና ቢያንስ የአንድ አመት ልምድ ያላት/ያለው 3. *ምግብ ዝግጅት*: - በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የሰለጠነ/ች እና ቢያንስ የ2 አመት ልምድ ያለው / ያላት 4. ባርማን - ኮክቴል መጠጦችን የማዘጋጀት ልምድ ያለው/ያላት። 5. áŒˆáŠ•á‹˜á‰Ľ ተቀባይ / ካሸር-  á‰˘á‹ŤáŠ•áˆľ የ 1 አመት በፖስ ማሽን የመስራት ልምድ ያላት። 6. ስቴዋርድ (ዕቃ አጣቢ) ፡ በተመሳሳይ ዘርፍ ልምድ ያላት   ለማመልከት የሥራ ዘርፉን፣ የስልክ ቁጥር፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ በዚህ ቴሌግራም አካውንት ይላኩልን @MHElban

📌 የሥራ ማስታወቂያ ቪካስ ዩዝ አካዳሚ ✔️ርዕሰ መምህራን ✔️ ብዛት(2) ✔️ የትምህርት ደረጃ በማንኛውም የትምህርት ዐይነት በመምህርነት የተመረቀች ✔️ የስራ ልምድ 5 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራች ✔️ፆታ,( ሴት) 📍አድራሻ፡ አውዚሊየም ካቶሊክ ት/ቤትን አለፍ ብሎ ወደ ጨፌ ት/ቤት ሳይደርስ 📞      `0966787908        0930105480        0962406048

📌የሥራ ማስታወቂያ ዳይናሚክ አካዳሚ ከ1'ኛ - 3'ኛ ክፍል መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል
📌የሥራ ማስታወቂያ ዳይናሚክ አካዳሚ ከ1'ኛ - 3'ኛ ክፍል መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል

📌የሥራ ማስታወቂያ የሥራው ዓይነት፡ የጂም ቤት ሪሰፕሽኒስት (receptionists) ጾታ፡ ሴት ብዛት : 1 መስፈርት:- • መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀትያላት • ጥሩ ተግባቦት ያላት ደመወዝ፡ በስምምነት የሥራ ሰዓት፡     áŠ¨áˆ°á‹“á‰ľ 8:00 - 3:00 📍የሥራ ቦታ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ  [ ፍቅሬ ኩንሳፓኛ ጀርባ] 📞 0960225691

📌የሥራ ማስታወቂያ ማርያም ማዞሪያ የሚገኝ ጂም ቤት አንዲት የእንግዳ ተቀባይ "Reception" አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤ #ብዛት፡3 #መስፈርት 1• ራሷን የምትጠብቅ እና የተቋሙን መልካም ገፅታ ማሳየት የምትችል 2• አዲስ ነገር በፍጥነት የመማር ፍላጎት ያላት 3• የተለያዩ ባህርይ ያላቸውን ደምበኞች በፍቅርና በትዕግስት ለማስተናገድ ዝግጁ የኾነች ✅ደመወዝ፡ በስምምነት 📞 +251900158320 #አድራሻ፡      ማርያም ማዞርያ [ ቅዱስ ገብርኤል ሕንፃ ] @BBN_info

📌የሥራ ማስታወቂያ #ሹፌር የሥራው ዓይነት፡ የTata መኪና ሹፌር ጾታ፡ ወንድ ደመወዝ፡ በስምምነት መስፈርት፡      • የደረቅ መንጃ ፍቃድ ያለው      • ልምድ ያለው      â€˘ ተያዥ ያለው ☎️ 0114719902