𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙱𝚁𝙾𝙺𝙴𝚁𝚂🤝
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
858
Subscribers
+224 hours
+217 days
+9230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+25
in 1 channels
August '26
+88
in 1 channels
Get PRO
July '26
+144
in 1 channels
Get PRO
June '26
+207
in 1 channels
Get PRO
May '26
+395
in 1 channels
Get PRO
April '260
in 1 channels
Get PRO
March '26
+30
in 1 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | +2 | |||
| 07 September | +3 | |||
| 06 September | +4 | |||
| 05 September | +4 | |||
| 04 September | +9 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
📌የሥራ ማስታወቂያ
መደብ - ልብሰ ሰፊ(ጋርመንት ላይ)
ደመወዝ - በስምምነት
ብዛት - 15
የሥራ ልምድ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በጋርመንት
የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2:00 እስከ ምሽት 11:00
የእረፍት ቀን ቅዳሜ፡ ከ6:30 በኋላ
እሑድ፡ ሙሉ ቀን
የሥራ አድራሻ ፡ ቦሌ ቡልቡላ--> 40/60
📞 0911101853
0989990960
| 2 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
የኮስሞቲክስ ሱቅ
ለሱቃችን ሽያጭ ላይ የምትሠራ ሠራተኛእንፈልጋለን።
ጾታ፡ ሴት
መስፈርት፡
• ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
• ታማኝ ትጉህ እና ሀላፊነት የምትወስድ
• ደንበኞችን በአግባቡ የምታስተናግድ
• መኖረያዋ ለሥራ ቦታዉ ቅርብ የኾነ
የሥራ ሰዓት፡ ከ ጠዋቱ 3:00 አስከ ምሽቱ 2፡30
ደመወዝ: ክፍያ + ትራንስፓርት
📍አድራሻ: ቦሌ መድኃኔዓለም
📞 0935402472 | 391 |
| 3 | የሥራ ማስታወቂያ
የስራ ዓይነት -የተፈጥሮ አበባ ዲስፕልይ
ሱቅ ሂሳብ ባለሞያ
የት/ት ደረጃ -ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ
ደሞዝ -6000
የስራ ሰዓት ከ ጥዋት 2 -ማታ 2 ሰዓት 📌
ፆታ -ሴት
የት/ት ደረጃ
በ sales ወይም reception ወይም ሂሳብ አያያዝ ልምድ ያላት ቀልጣፍ
የሥራ ቦታ ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ
0943840316
የእረፍት ቀን -ከቅዳሜና እሁድ ዉጭ ባሉ ቀናት ዉስጥ በሳምንት አንድ ቀን | 1 084 |
| 4 | የሥራ ማስታወቂያ
ዮስቲና የባህል ምግቦች እና መጠጦች (Yostina's House Traditional Foods & Drinks) ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሴት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደብ: አስተናጋጅ (Waitress)
ፆታ: ሴት
የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ተጨማሪ ጥቅማጥቅም: የምግብ አገልግሎት በድርጅቱ ይሸፈናል
አማራጭ 1 (ሙሉ ቀን):
የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:30 እስከ ማታ 3:30 (7:30 AM – 9:30 PM)
ወርሃዊ ደመወዝ: 6,000 ብር
አማራጭ 2 (ከሰዓት/ግማሽ ቀን):
የሥራ ሰዓት: ከቀኑ 6:00 እስከ ማታ 3:30 (12:00 PM – 9:30 PM)
ወርሃዊ ደመወዝ: 3,500 ብር
ስልክ ቁጥር: 0911056083
አድራሻ: ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶሚኒየም፣ ሕንፃ 28፣ ዮስቲና የባህል ምግቦች እና መጠጦች | 1 380 |
| 5 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
💐አበባ ቤት ባለሙያ /ሽያጭ
መስፈርት፡ ለአበባ ቤት ሥራ ፍቅር ያላቸው
ጾታ ፡ ሴት
ብዛት ፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የሥራ ቦታ፡ ማርያም ማዞሪያ/93 መዞሪያ
የሥራ ሰዓት፡ ከ 2 ሰዓት እሰከ 2:30
በሳምንት 1 ቀን እረፍት አለ
ከላይ በተጠቀሰው ሥራ ተቀጥሮ ለመሥራት ፍላጎት ያላችኹ በፍጥነት ደውሉ
📞 0929941031
0911848883
| 587 |
| 6 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት፡
1 •የday care እንግሊዘኛ መምህርት
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት
•ልምድ ያላቸው የሕፃናት ማቆያ (Daycare) መምህር
• Montessori ሥልጠና የወሰዱ ይበረታታሉ ቢሆን ይመረጣል
ፆታ፡ ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2• የDay Care ማናጀር
ጾታ፡ ሴት
መስፈርት፡ የማስተማር ልምድ ያለውና የመቆጣጠር ብቃት ያላት
ደመወዝ፡ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
3• ሞግዚት/NANNY
ጾታ፡ ሴት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሥራ ሰዓት፡ 1:00-12:30
አድራሻ፡ ቡልቡላ--> ዘጠና ሦስት ማዞርያ
📲ስልክ 0911837426 | 627 |
| 7 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
ደመወዝ፡ 8,500 | 1 283 |
| 8 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
💐አበባ ቤት ባለሞያ /ሽያጭ
መስፈርት፡ ለአበባ ቤት ሥራ ፍቅር ያላቸው
ጾታ ፡ ሴት
ብዛት ፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የሥራ ቦታ፡ ማርያም ማዞሪያ/93 መዞሪያ
የሥራ ሰዓት፡ ከ 2 ሰዓት እሰከ 2:30
በሳምንት 1 ቀን እረፍት አለ
ከላይ በተጠቀሰው ሥራ ተቀጥሮ ለመሥራት ፍላጎት ያላችኹ በፍጥነት ደውሉ
📞 0929941031
0911848883
| 1 747 |
| 9 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት፡ መሸጥ ላይ ጎበዝ የኾነች
የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት2፡00 _2:00
አድራሻ፡ ቡልቡላ
📞 0956182734 | 1 630 |
| 10 | 📌አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ
የሥራ ቦታ- ሜሎና መሐከለኛ ክሊኒክ
ተፈላጊ ሙያ - ሪሰፕሽን
ብዛት- 1
ፆታ- ሴ
የሥራ ልምድ - መሠረታዊ የኮምፒዩተር ዕዉቀት ያላት ፣ ጥሩ የሆነ የንግግር ክህሎት ያላት
ደመወዝ - በስምምነት
አድራሻ :-ቡልቡላ መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን ቡና ባንክ ፊት ለፊት ቶቢ ህንጻ ኹለተኛ ፎቅ (ከቦስተን ካፌ በላይ)
ለበለጠ መረጃ
📞+251966728710 | 1 692 |
| 11 | የሥራው ዓይነት፡
1* የday care እንግሊዘኛ መምህርት
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት፡ ጎበዝ እና የማስተማር ክሕሎት ያላቸው
ፆታ፡ ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2• የDay Care ማናጀር
ጾታ፡ ሴት
መስፈርት፡ የማስተማር ልምድ ያለውና የመቆጣጠር ብቃት ያለው
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት
ተፈላጊ ሠራተኛ፡ ልምድ ያላቸው የሕፃናት ማቆያ (Daycare) መምህር
Montessori ሥልጠና የወሰዱ ይበረታታሉ ቢሆን ይመረጦል
የሥራ ሰዓት፡ 1:00-12:30
አድራሻ፡ bole Bulebula 93 mazoria
📲ስልክ 0911837426 | 850 |
| 12 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
ዳይናሚክ አዲስ አካዳሚ ከKG1- KG3 ለማስተማር ብቁ የሆኑ መምህራንን እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ሞግዚት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ::
E-mail፡ Dynamicaddis@Gmail.com
📍አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ አባ ሳሙኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ ከሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ 📞0904774477
0979014505 | 1 602 |
| 13 | 📌 የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት፡ ፑል አጫዋች
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ 7,500
መስፈርት ከዚህ በፊት ሠርታ የምታውቅ ቢኾን ይመረጣል
የሥራ ሰዓት፡ ጠዋት 2ሰዓት -ምሽት 2ሰዓት
📍አድራሻ፡ ማርያም ማዞርያ
📞 0949617671 | 1 971 |
| 14 | No text... | 1 979 |
| 15 | አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የድርጅቱ ስም፡*ሶማ* - SOMA ሬስቶራንትና ካፌ
አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ ፀሃይ ህንፃ
1. ሱፐርቫይዘር: በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የሰለጠነ/ች እና ቢያንስ የ2 አመት ልምድ ያለው / ያላት
2. መስተንግዶ: - በመስተንግዶ ሙያ ሰርተፍኬት እና ቢያንስ የአንድ አመት ልምድ ያላት/ያለው
3. *ምግብ ዝግጅት*: - በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የሰለጠነ/ች እና ቢያንስ የ2 አመት ልምድ ያለው / ያላት
4. ባርማን - ኮክቴል መጠጦችን የማዘጋጀት ልምድ ያለው/ያላት።
5. ገንዘብ ተቀባይ / ካሸር- ቢያንስ የ 1 አመት በፖስ ማሽን የመስራት ልምድ ያላት።
6. ስቴዋርድ (ዕቃ አጣቢ) ፡ በተመሳሳይ ዘርፍ ልምድ ያላት
ለማመልከት የሥራ ዘርፉን፣ የስልክ ቁጥር፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ በዚህ ቴሌግራም አካውንት ይላኩልን @MHElban | 2 611 |
| 16 | 📌 የሥራ ማስታወቂያ
ቪካስ ዩዝ አካዳሚ
✔️ርዕሰ መምህራን
✔️ ብዛት(2)
✔️ የትምህርት ደረጃ በማንኛውም የትምህርት ዐይነት በመምህርነት የተመረቀች
✔️ የስራ ልምድ 5 አመት እና ከዚያ በላይ የሰራች
✔️ፆታ,( ሴት)
📍አድራሻ፡ አውዚሊየም ካቶሊክ ት/ቤትን አለፍ ብሎ ወደ ጨፌ ት/ቤት ሳይደርስ
📞
`0966787908
0930105480
0962406048 | 1 919 |
| 17 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
ዳይናሚክ አካዳሚ ከ1'ኛ - 3'ኛ ክፍል መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል | 2 577 |
| 18 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት፡ የጂም ቤት ሪሰፕሽኒስት (receptionists)
ጾታ፡ ሴት
ብዛት : 1
መስፈርት:-
• መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀትያላት
• ጥሩ ተግባቦት ያላት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የሥራ ሰዓት፡
ከሰዓት 8:00 - 3:00
📍የሥራ ቦታ፡
ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ [ ፍቅሬ ኩንሳፓኛ ጀርባ]
📞 0960225691 | 2 523 |
| 19 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
ማርያም ማዞሪያ የሚገኝ ጂም ቤት አንዲት የእንግዳ ተቀባይ "Reception" አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤
#ብዛት፡3
#መስፈርት
1• ራሷን የምትጠብቅ እና የተቋሙን መልካም ገፅታ ማሳየት የምትችል
2• አዲስ ነገር በፍጥነት የመማር ፍላጎት ያላት
3• የተለያዩ ባህርይ ያላቸውን ደምበኞች በፍቅርና በትዕግስት ለማስተናገድ ዝግጁ የኾነች
✅ደመወዝ፡ በስምምነት
📞 +251900158320
#አድራሻ፡
ማርያም ማዞርያ [ ቅዱስ ገብርኤል ሕንፃ ]
@BBN_info | 2 107 |
| 20 | 📌የሥራ ማስታወቂያ
#ሹፌር
የሥራው ዓይነት፡ የTata መኪና ሹፌር
ጾታ፡ ወንድ
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት፡
• የደረቅ መንጃ ፍቃድ ያለው
• ልምድ ያለው
• ተያዥ ያለው
☎️ 0114719902 | 2 155 |
