𝙱𝚄𝙻𝙱𝚄𝙻𝙰 𝙱𝚁𝙾𝙺𝙴𝚁𝚂🤝
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
628
مشترکین
+124 ساعت
+1277 روز
+20230 روز
آرشیو پست ها
📌የሥራ ማስታወቂያ
ከ ኦፓል የውበት ሳሎን፡
የሥራው ዓይነት፡ የሳሎን ሪሴፕሽኒስት (Receptionist)
የእኛ የውበት ሳሎን ተጫዋች፣ ቀልጣፋ እና በሥራዋ ፕሮፌሽናል የሆነች የሪሴፕሽን ባለሙያ አጋር አድርጎ መቅጠር ይፈልጋል።
🚨 ዋና መስፈርት (Mandatory Requirement)
• ለሶሻል ሚዲያ የሚሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎች ማንሳት እና ቪዲዮዎችን መቅረጽ መቻል ግዴታ (Mandatory) ነው!
• በነጻነት እና በተሻለ ሁኔታ እንግሊዘኛ እና አማርኛ መናገር/መጻፍ የምትችል
•መሠረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ እና የማይክሮሶፍት ኤክሴል (Microsoft Excel) እውቀት ያላት
•የደንበኞችን ቀጠሮ እና ቡኪንግ በሥርዓት መያዝ የምትችል
•እጅግ በጣም ጥሩ የደንበኛ አያያዝ እና የኮሚዩኒኬሽን ክህሎት ያላት
•በሥራዋ ንቁ፣ ኃላፊነት የሚሰማት እና ሰዓት አክባሪ የሆነች
•ማራኪ የውጫዊ ገጽታ (አለባበስ) እና በጎ አመለካከት ያላት
•በውበት ሳሎን ውስጥ ከዚህ ቀደም የሥራ ልምድ ያላት
•ደንበኞችን በደስታና በአክብሮት መቀበል እንዲሁም ማስተናገድ
•የደንበኞችን የሳሎን አገልግሎት ቀጠሮዎች ማስተካከል እና መምራት
•ለስልክ ጥሪዎች እና ለሶሻል ሚዲያ መልእክቶች ፈጣን ምላሽ መስጠት
•በሳሎኑ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ፎቶ ማንሳት እና ቪዲዮ መቅረጽ
•የደንበኞችን መረጃ እና የዕለት ተዕለት ሪፖርቶችን መያዝ
•የሳሎኑ አጠቃላይ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሄድ መደገፍ
የሥራ ሰዓት፡ በፈረቃ
👉ጠዋት 2:30 - ምሽት 1 ሰአት
👉 ረፋድ 4:30 -ምሽት 3:30
📍 አድራሻ ፡ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ
📲 ለመቀጠር፡ ሲቪሽን (CV) በ @anali2378 ላኪልን።
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የድርጅቱ ስም፡ ሶማ - SOMA ሬስቶራንትና ካፌ
1. ባርማን - ኮክቴል መጠጦችን የማዘጋጀት ልምድ ያለው/ያላት።
2. ባሪስታ - ተኩስ እና ቀዘቃዛ መጠጦችን የማዘጋጀት ልምድ ያለው/ያላት። (ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆን ይመረጣል)
3. ገንዘብ ተቀባይ / ካሸር- ቢያንስ የ 2 አመት በፖስ ማሽን የመስራት ልምድ ያላት።
4. መስተንግዶ ሱፐርቫይዘር: በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የሰለጠነ/ች እና ቢያንስ የ2 አመት ልምድ ያለው / ያላት
5. ስቴዋርድ (ዕቃ አጣቢ) ፡ በተመሳሳይ ዘርፍ ልምድ ያላት
6. ጋጋሪ ፡ አርቲሲያን ሳወር ዶው ዳቦዎችን የመጋገር ልምድ ያለው
ለማመልከት የሥራ ዘርፉን፣ የስልክ ቁጥር፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ በዚህ ቴሌግራም አካውንት ይላኩልን @MHElban
📌የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት፡አጠቃላይ መስተንግዶ
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት ጥሩ የሆነ አቋም ያላት፣ መልከመካም፣ አጠቃላይ መስራት የምትችል፣ የመስተንግዶ እና ግሮሰሪ ላይ ልምድ ያላት፣ ከደንበኛ ጋር ጥሩ መግባባት የምችል
የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 1 ሰአት ተኩል እሰከ 5 ሰአት ተኩል [ እዚያው ዶርም አለ]
አድራሻ፡ ቡልቡላ ማርያም ኮንዶሚንየም
📞0938229543
📌የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ሩትስ ትምህርት ቤት ለ 2019 ዓ.ም የተማሪዎች ሰርቪስ አገልግሎት ሰጪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈላጋል፡፡
ለጨረታ የሚያስፈልጉ መረጃዎች
1. የመኪናው አይነት ኮስትር/Coster
2. መንጃ ፍቃድ ፣ ሊብሬ፣ሥስተኛ ወገን መድን እና መታወቂያ ማቅረብ የሚችል።
3. ምንም አይነት የስነ ምግባር ችግር የሌለበት
4. በት/ቤቱ ሕግ እና መመሪያ የሚመራ
5. በተማሪ ሰርቪስ አገልግሎት ላይ ልምድ ያለው
6. ት/ቤቱ በሚመድበው ሁሉም መስመር ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ
#ማሳሰቢያ
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ የተሽከርካሪ (መኪና) ባለቤቶች ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ሳይደርስ በቡልቡላ የሸማቾች ማኅበር 50 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
©ት/ቤቱ
📌የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት፡ የሽያጭ ሰራተኛ ሶሻልሚድያ ላይ መስራት የምታችል
ፆታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት ፡ ማንበብ እና መፃፍ የምትችል
የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 3 ሰዓት- ማታ2 ሰዓት
አድራሻ፡ ቡልቡላ
📲ስልክ 0940113708
📌የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት፡ Home care Nurse
ፆታ፡ ሴት/ ወንድ
ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርት- በነርሲንግ የተመረቀ/ች
የሥራ ሰዓት፡ ጠዋት 1:00- 12:00
አድራሻ፡ ቱሊ ዲምቱ
📲ስልክ- 0911160950 /0946112540
📌የሥራ ማስታወቂያ
ለአበባ ቤትና የሥጦታ ዕቃዎች መሸጫ ሱቅ ሠራተኛ እንፈልጋለን
ፆታ፡ ሴ
ደመወዝ፡ 5000
መስፈርት. ቀልጣፋ የኾነች
የሥራ ሰዓት፡ ከ02-00 እስከ ማታ 02:00
አድራሻ፡ ቡልቡላ -->93 ማዞሪያ
📞 0975266836
📌የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት: ቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ካሜራማን
ጾታ : አይለይም
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ : በየቦታው መሥራት የሚችል
የሥራ ሰዓት : part time
ከላይ በተጠቀሰዉ ሥራ ተቀጥሮ ለመስራት ፍላጎት ያላችኹ ደውሉልን
📞 0983184438
📌የሥራ ማስታወቂያ
የ ጽሕፈት መሳሪያ እና የ ኮፒ ቤት ሠራተኛ
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ 5000
መስፈርት
•በዘሪፉ ላይ በቂ የሥራ ልምድ ያላት እና ዋስ ማቅረብ የምትችል
• ተግባቢ እና ቅልጥፍና ያላት
• መኖርያዋ ቦሌ ቡልቡላ
የሥራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2:00 - ማታ 1:00ሰዓት
[ የ እረፍት ቀን እሁድ ]
አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ
Contact:0911476786
📌የሥራ ማስታወቂያ
1. የሥራው ዓይነት፡ የቋንቋ መምህር
ጾታ ፡ ወንድ/ሴት
መስፈርት፡ ቢያንስ ዲግሪ ያለው/ያላት
መሠረታዊ ኮምፒውተር እና እንግሊዘኛ የሚችሉ
የሥራ ኹኔታ፡ በሳምንት 3 ቀን ከ 11:00 ሰዓት በኋላ መስራት የምትችል/የሚችል
ደመወዝ፡ በስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2. የReception ባለሙያ
መስፈርት: መሠረታዊ ኮምፒውተር እና ቋንቋ የምትችል
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ እና በላይ
ሠራተኛ በሚጎል ሰዓት ተክታ መስራት የምትችል
የስራ ሁኔታ: ከሰኞ-ቅዳሜ ከ 3:00 -1:00 መስራት የምትችል
ፆታ:ሴት
📌አድራሻ፡ ካቦድ ሞል 3'ኛ ፎቅ፡
አምነን የቋንቋና ኮምፒውተር ማሠልጠኛ
የሚከተሉትን የስልክና ቴሌግራም አድራሻዎች ይጠቀሙ!👇
phone:0962776531
Telegram: @Amnenschool
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ከ ኦፓል የውበት ሳሎን፡ የሳሎን ሪሴፕሽኒስት (Receptionist)
የእኛ የውበት ሳሎን ተጫዋች፣ ቀልጣፋ እና በስራዋ ፕሮፌሽናል የሆነች የሪሴፕሽን ባለሙያ አጋር አድርጎ መቅጠር ይፈልጋል።
🚨 ዋና መስፈርት (Mandatory Requirement)
ለሶሻል ሚዲያ የሚሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎች ማንሳት እና ቪዲዮዎችን መቅረጽ መቻል ግዴታ (Mandatory) ነው!
በነጻነት እና በተሻለ ሁኔታ እንግሊዘኛ እና አማርኛ መናገር/መጻፍ የምትችል
መሠረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ እና የማይክሮሶፍት ኤክሴል (Microsoft Excel) እውቀት ያላት
የደንበኞችን ቀጠሮ እና ቡኪንግ በሥርዓት መያዝ የምትችል
እጅግ በጣም ጥሩ የደንበኛ አያያዝ እና የኮሚዩኒኬሽን ክህሎት ያላት
በሥራዋ ንቁ፣ ኃላፊነት የሚሰማት እና ሰዓት አክባሪ የሆነች
ማራኪ የውጫዊ ገጽታ (አለባበስ) እና በጎ አመለካከት ያላት
በውበት ሳሎን ውስጥ ከዚህ ቀደም የሥራ ልምድ ያላት
ደንበኞችን በደስታና በአክብሮት መቀበል እንዲሁም ማስተናገድ
የደንበኞችን የሳሎን አገልግሎት ቀጠሮዎች ማስተካከል እና መምራት
ለስልክ ጥሪዎች እና ለሶሻል ሚዲያ መልእክቶች ፈጣን ምላሽ መስጠት
በሳሎኑ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ፎቶ ማንሳት እና ቪዲዮ መቅረጽ
የደንበኞችን መረጃ እና የዕለት ተዕለት ሪፖርቶችን መያዝ
የሳሎኑ አጠቃላይ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሄድ መደገፍ
የስራ መግቢያ በፈረቃ
ሰአት፡ ጠዋት 2:30 - ምሽት1 ሰአት
ከ ረፉድ 4:30 -ምሽት 3:30
📍 አድራሻ ፡ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ
📞 ለመቀጠር፡ ሲቪሽን (CV) በ 0994452378 ላኪልን።
📌 የሥራ ማስታወቂያ
ፋም ፒዛና በርገር በሚከተሉት ክፍት የስራ ቦታውች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1. አስተናጋጅ
ብዛት - 2
5. ጽዳት
ብዛት - 2
የሥራ ልምድ - በዘርፉ በቂ የሆነ የስራ ልምድ ያላው/ ያላት
የሥራ ቦታ - ቡልቡላ 93 ማዞሪያ- ጀንቦሮ ሪልስቴት ፊትለፊት
የሥራ ሰዓት - ከጠዋት 1:00- ማታ 3:00 ሲሆን ሁሉም የስራ መደብ በፈረቃ/Shift/ ነው
ደመወዝ - በስምምነት
የሥራ ቀን: ከሰኞ- እሑድ
- ለሥራ ቦታው ቅርብ የሆኑ እንዲሁም ፍላጎት ያላቻው አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻ @fampiza_burger በመላክ ማመልከት ይቻላሉ
@BBN_info
📌 የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው ዓይነት፡ አካውንታንት
መስፈርት:
✅በአካውንቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት
✅የፒችትሪ እውቀት ያላት
✅በአካውንቲንግ ቢያንስ የአንድ ዓመት ልምድ
✅Tax/Vat, ለገቢዎች report የማድረግ ልምድ ያላት/ያለው
የሥራው ቆይታ፡ ኮንትራት
ደመወዝ: በስምምነት
አድራሻ፡ቡልቡላ--> ማርያም ማዞሪያ
📞0922467956
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የት/ት ማስረጃ በመያዝ ቦሌ ቡልቡላ ማርያም በስተግራ 50 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ወይም በ ቴሌግራም ቁጥር 09 00 64 94 86/ 0928846903 ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
