cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ደርሶች ማግኛ ቻናል

(በአላህ ፍቃድ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ደርሶች : ሙሀደሮች በዚህ ቻናል እናቀብሎታለን ። አስተያየት ካላቹ በጉሩፑ ዙሪያ በሩ ክፍት ነዉ ከታች ባለዉ ሊንክ አሳዉቁኝ https://t.me/mesud16

Show more
Advertising posts
5 980
Subscribers
+224 hours
+197 days
+17830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የትኛው ይበልጥ ይደንቅችዋል ? የረሱልን ደም ድፋ ተብሎ ደሙን ጭልጥ አርጎ የጠጣውን ሶሀባ ፍቅር? 🥺 ወይስ ሀቢቡና ለቀናት ሲለዩት ያማረ ገፅታው እና ሰውነቱ ከስቶ የጠበቃቸው ሶሀባ ፍቅር ? 😍 ነው ወይስ ሀቢቢ ከሞቱ በኋላ በህልማቸው አይቷቸው ከመጣ በኋላ አዛን ማውጣት ያቃተው ናፍቆት? 🥺🥰 አሊያም ደሞ እንደሞቱ ሲያረዱት ህልፈታቸውን በጉልበት ላለማመን ሰይፍ እመዛለሁ ያሉት ጥልቅ ፍቅር? በጦር አውድማ ከቤተሰቧ ህልፈት ባሻገር የነቢ መኖር ያስደሰታትስ ቢሆን ታሪኳ የወርቅ ብእር እንጂ ሌላ አያሻውም እንደው በመለክ እንጂ ሰው አይፅፈውም የተባለላት? ❤️ በአዛኙ ነብይ ላይ ሰላዋት እናውርድ ♥️♥️ አላሁመሰሊ ወሰሊም ዓላ ሃቢቢና ሙሐመድ ♥️
Show all...
👈🏽 صفة التشهد الأول والأخير في الصلاة 1 - عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ : كُنَّا إِذَا صَلَّيْنَا خَلْفَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قُلْنَا : السَّلَامُ عَلَى جِبْرِيلَ، وَمِيكَائِيلَ، السَّلَامُ عَلَى فُلَانٍ وَفُلَانٍ، فَالْتَفَتَ إِلَيْنَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ : (( إِنَّ اللَّهَ هُوَ السَّلَامُ، فَإِذَا صَلَّى أَحَدُكُمْ ، فَلْيَقُلِ : التَّحِيَّاتُ لِلَّهِ وَالصَّلَوَاتُ وَالطَّيِّبَاتُ، السَّلَامُ عَلَيْكَ أَيُّهَا النَّبِيُّ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ، السَّلَامُ عَلَيْنَا وَعَلَى عِبَادِ اللَّهِ الصَّالِحِينَ ؛ فَإِنَّكُمْ إِذَا قُلْتُمُوهَا أَصَابَتْ كُلَّ عَبْدٍ لِلَّهِ صَالِحٍ فِي السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ، أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ )) 📚 متفق عليه : (831-402) التَّحِيَّاتُ لِلَّهِ : أَيْ جَمِيعُ التَّعظِيمَاتِ ِلِله مُلْكاً وَاسْتِحْقَاقاً . وَالصَّلَوَاتُ : أيْ جَمِيعُ الدَّعَوَاتِ . وَالطَّيِّبَاتُ : أيْ الأَعْمَالُ الطَّيِّبَةُ . 2 - عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ أَبِي لَيْلَى قَالَ : لَقِيَنِي كَعْبُ بْنُ عُجْرَةَ فَقَالَ : أَلَا أُهْدِي لَكَ هَدِيَّةً سَمِعْتُهَا مِنَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ؟ فَقُلْتُ : بَلَى، فَأَهْدِهَا لِي . فَقَالَ : سَأَلْنَا رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقُلْنَا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، كَيْفَ الصَّلَاةُ عَلَيْكُمْ أَهْلَ الْبَيْتِ ؟ فَإِنَّ اللَّهَ قَدْ عَلَّمَنَا كَيْفَ نُسَلِّمُ . قَالَ : (( قُولُوا : اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ )) 📚 متفق عليه : (3370-406) 👈🏽 (( الدعاء بعد التشهد الأخير )) 3 - عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( إِذَا تَشَهَّدَ أَحَدُكُمْ، فَلْيَسْتَعِذْ بِاللَّهِ مِنْ أَرْبَعٍ يَقُولُ : اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ جَهَنَّمَ، وَمِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، وَمِنْ فِتْنَةِ الْمَحْيَا وَالْمَمَاتِ، وَمِنْ شَرِّ فِتْنَةِ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ )) 📚 متفق عليه : (1377-588)
Show all...
የላቀ ምንዳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾ “የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346
Show all...
እናትና አያቶቻችን ከወላጆቻቸው በወረሱት አደብ እና ባልተበረዘ ተፈጥሮአቸው ተመርተው አንድ ወይም ሁለት ባዕድ ወንድ ባለበት ቦታ ድምጣቸውን ከፍ አድርገው አይናገሩም ነበር፤ ከባዕድ ወንድ ፊት ቆመውና ቀና ብለው እያዩ አያወሩም ነበር! ዛሬ ግን የቁርኣን እና የሐዲሥ እውቀት በስፋት ከመዳረሱ ጋር እንኳ በጣም ብዙ ሐያና አደብ የጎደላቸው፣ ተፈጥሮአቸው የተበላሸ ወንዳ ወንድ ሴቶች በሺህና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ባዕድ ወንዶች ባሉበት የሶሸል ሚዲያ መድረክ ላይ ወጥተው የቀልብ መድረቅና የሐያእ መነስን ጥግ በአደባባይ ያሳያሉ፤ ዲንና ወላጆቻቸውንም ያሰድባሉ፡፡ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ! ሞት በድንገት እንደሚመጣና ጌታውን አስቆጥቶ የሞተን ሰው ከቀብር ውስጥ ስቃይ ማንም እንደማይገላግለው አውቀሽ ሳይመሽ በጊዜ ተመለሺ፡፡በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
Show all...
በአላህ ይሁንብኝ "ጠላት የማረከህ በጥንካሬው ሳይሆን ጠባቂህና ረዳትህ ከአንተ በመሸሹ ምክንያት ነው። ስለዚህ ሸይጧን አሸነፈኝ ብለህ አታሳብብ። የተሸነፍከው " ረዳትህ ከአንተ የራቀ ጊዜ ነው" ። ኢብኑ ቀዪይም ፈዋዒድ -71
Show all...
ከረመضاን በኋላ ሰላት ያቆማቅችሁ ወንድም እህቶች ሆይ እስኪ ስሙ! ልጅቱ ሸኽየው ጋር ትደውልና ፦ "ያ ሸይኽ እኔ ሙስሊም አልነበርኩም አሁን ግን እስልምናን ተቀብያለሁ ቤተሰቦቼ መስለሜን ካወቁ ትልቅ ፈተና ይገጥመኛል እና ሻወር (መፀዳጃ) ቤት ውስጥ ተደብቄ መስግድ እችላለሁን!?" ሱብህበሏህ ! ታድያ ወዳጄ ሆይ ! አላህ ኢስላምን ከሰጠህ በኋላ ምን ሆንኩ ብለህ ምንስ ኡዝር አለኝ ብለህ ሰላት መስገድን ትተዋልህ!?
Show all...