cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ደርሶች ማግኛ ቻናል

(በአላህ ፍቃድ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ደርሶች : ሙሀደሮች በዚህ ቻናል እናቀብሎታለን ። አስተያየት ካላቹ በጉሩፑ ዙሪያ በሩ ክፍት ነዉ ከታች ባለዉ ሊንክ አሳዉቁኝ https://t.me/mesud16

Show more
Advertising posts
6 062
Subscribers
+224 hours
+287 days
+11930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
1 0535Loading...
02
ለሐጅ የተመዘገባችሁ ወገኖች ~ 1ኛ፦ ሐጅ በግምት አይተገበርም። በዚህ ላይ የተዘጋጁ ትምህርቶችን ተከታተሉ። እዚያ ሄደው ልክ ይሁን አይሁን ሳያውቁ ሌሎች የሚፈፅሙትን ሁሉ የሚፈፅሙ አሉ። ይሄ ደግሞ አላህ የሚጠላቸው ነገሮች ላይ ሊጥለን ይችላል። 2ኛ፦ መውጫ እለት ደርሶ መዋከብ ከሚገጥም አስፈላጊ የሚባሉ ነገሮችን ከወዲሁ ዝግጁ አድርጉ። 3ኛ፦ መረጃዎችን ከወዲሁ ተለዋወጡ። የአዲስ አበባ መጅሊስ ለሑጃጅ መረጃ የሚያስተላልፍበት፣ እንዲሁም የሑጃጅ ጥያቄ የሚመልስበት የቴሌግራም ግሩፖች እንዳሉ አይቻለሁ። ነገር ግን ብዙ ሑጃጅ መረጃው ላይኖረው ስለሚችል ቢታሰብበት መልካም ነው። 4ኛ፦ በሐጅ ላይ አጉል ንትርክ የተወገዘ ነው። ስለዚህ እርስ በርስም ይሁን ከመጅሊስ የሐጅ አስተባባሪዎችም ጋር ይሁን አጉል ንትርክ ውስጥ ከመግባት ተጠንቀቁ። ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካላችሁ በአደብ ተነጋገሩ። ሐጃችሁን አደጋ ላይ እንዳትጥሉ። 5፦ መረጃ በመለዋወጥ፣ ደካሞችን በማገዝ፣ የተቸገረን በመርዳት፣ በመስተንግዶ፣ ወዘተ. ተጋገዙ። አላህ በሰላም ደርሳችሁ የምትመለሱ ያድርጋችሁ። ትልቁ ነገር ደግሞ አላህ ሐጃችሁን ይቀበላችሁ። ኣሚን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
2 0805Loading...
03
ለቀብሩ እና ለዕለተ-ትንሳኤ መልካም ጓደኛ የፈለገ ኢስቲግፋር ያብዛ።
1 7858Loading...
04
Media files
2 7974Loading...
05
ኹጥባ በተቻለ መጠን፡ * ቃላቱ የተከሸነ፣ * መጠኑ የተመጠነ፣ * መልክቱ ወቅቱን ያማከለ፣ * አቀራረቡ ታዳሚውን ያልዘነጋ ቢሆን መልካም ነው። ኸጢቦች ሆይ! ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሰዎች ውጭ ላይ ከባድ የቀትር ፀሐይ ቃጠሎ ሲያንቃቃቸው ወይም ዝናብ ሲዘንብ እንኳ ርህራሄ ቢኖራችሁ መልካም ነው። ሰዎች እየተከፉ ዒባዳቸውን እንዲፈፅሙ አታድርጉ። "ከናንተ ውስጥ አስበርጋጊዎች አሉ" የሚለውን ሐዲሥ አስታውሱ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
2 7005Loading...
06
አንዳንዱ የሚከላከልልህ ያስመስላል። እሱ ግን መጥፋትህን እንጂ አይሻም። =
2 1375Loading...
07
👆👆👆 🔖 ከበሽታ እንዲፈውሱን ረሱልን ﷺ መለመን ይቻላል የሚሉ ሰዎች ብዥታና ምላሾቹ ✅ ዐብደላህ ቢን ኡመር እግሩን በደንዘዘው ሰዓት ያ ሙሐመድ ብሎ ተሽሎታል? ✅ አንድ ሰው ችግር ሲያጋጥመውወይም ሲያመው ረሱል ﷺ ከዚህ ችግር ወይም ከበሽታ እንዲፈውሱት መለመን ይቻላል ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ድምጽ ፋይሉን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1112 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
3 14914Loading...
08
"እኔ" ገደል እንዳይከተን ~ "እኔ እኔ" ሲበዛ ለሰሚው ያቅለሸልሻል። ድንበርም ያስታል። ለራስ የተጋነነ ግምት ማሳደር ጎንበስ ብሎ ለመማር እንቅፋት ይሆናል። በ "እኔ" የተለከፈ ማንነት ከኢኽላስ ጋር የመጣላቱ እድል ሰፊ ነው። እዚህ ላይ አንድ የሚደንቅ የሶሐቦች ስብእና አለ። ከሚያስተላልፏቸው ገድሎች ውስጥ የራሳቸው ሲሆን ጊዜ "አንድ ሰው እንዲህ አድርጎ" በማለት እንደዋዛ የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጉዳይ በሚመስል መልኩ የሚያቀርቡበት ሁኔታ አለ። ታሪኩ በሌላ አቅጣጫ ሲፈተሽ ግን የራሳቸው ገድል ሆኖ ይገኛል። ሱብሓነላህ! ኢኽላስን ለማረጋገጥ፣ ስግብግብ ነፍስያን ለማሸነፍ፣ በራስ ፍቅር ክንፍ ከማለት ለመዳን "እኔ፣ እኔ" በሚል ክፉ ስሜት ላይ ጦርነት ማወጅ ያስፈልጋል። ነፍሲያን ጉሮሮዋን አንቆ መያዝ። የኢኽላስ ነገር ለነፍሲያ ፈተና ነው። የአንድ ሸይኽ ደርስ ላይ የሚገርም ገጠመኝ ሰማሁኝ። የሆነ ሰው ሌሊት እየተነሳ ሶላት መስገዱ ማንም ዘንድ አለመታወቁ ይከነክነዋል። እና በብልሃት ሰጋጅነቱን ማሳወቅ ፈለገ። ፋርማሲ ገባና * "በሌሊት ሶላት ምክንያት ለሚሰማ ድካም የሚሆን መድሃኒት አለህ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል። - "የለኝም" አለው። * "እሺ ሷሊሖችን ትውዳለህ'ንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል። - ፋርማሲስቱ ነገሩ ቢገርመው አሳለፈው። * "ለማንኛውም ሷሊሖችን ውድድ አላህ ይወድሃል" ብሎት ወጣ። ✅ "እኔ" ይሉኝታ ያሳጣል። ✅ "የኔ" ስግብግብ ያደርጋል። ✅ "እኔ ዘንድ" ትእቢት ያወርሳል። እነዚህ ስሜቶች ልባችንን እንዳይቆጣጠሩ መጠንቀቅ ይገባል። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ " 'እኔ'፣ 'የኔ' እና 'እኔ ዘንድ' ማለት ድንበር እንዳያልፍብህ መጠንቀቅ ይገባል። እነኚህ ሶስት ቃላት ኢብሊስ፣ ፊርዐውን እና ቃሩን ተፈትነውባቸዋል። 👉🏾 'እኔ ከሱ በላጭ ነኝ' የሚለው የኢብሊስ ነው። 👉🏾 'የግብፅ ግዛት የኔ ነው' የሚለው የፊርዐውን ነው። 👉🏾 '(ሀብቱን) የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው' የሚለው የቃሩን ነው። ➡️ 'እኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'እኔ ባሪያ ነኝ'፣ 'እኔ አጥፊ ነኝ'፣ 'እኔ ምህረትን ለማኝ ነኝ'፣ 'እኔ ወንጀለኛነቴን የማምን ነኝ'፣ ... በሚለው የባሪያ ንግግር ውስጥ ነው። ➡️ 'የኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'የኔ ወንጀል'፣ 'የኔ ውርደት'፣ 'የኔ ድህነት' በሚለው ውስጥ ነው። ➡️ 'እኔ ዘንድ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ ደግሞ 'ምሬንም ሆነ ቀልዴን፣ ስህተቴንም ሆነ አውቄ የፈፀምኩኑን ምህረት አድርግልኝ። ይሄ ሁሉ እኔ ዘንድ አለና' በሚለው ውስጥ ነው።" 📖 [ዛዱል መዓድ] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
3 02910Loading...
09
የገጠር ሰው ነው። የህይወት ትርጉሙን ከግብርናና ከከብቶች ጋር ያደረገ ዘላን የሆነ ሰው። ኢብኑ ዐባስ ጋር መጣና ጠየቀ «በእለተ ትንሳኤው ማን ነው የሚተሳሰበን?» «አላህ» አሉት ኢብኑ ዐባስ «ወረቢል ካዕባ ድነናል።» አለ
2 2295Loading...
10
ለበሽታህ ህክምና በማድረግ ሰበብ አድረስ! ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لِكُلِّ داءٍ دَواءٌ، فإذا أُصِيبَ دَواءُ الدّاءِ بَرَأَ بإذْنِ اللهِ عزَّ وجلَّ.﴾ “ለሁሉም በሽታ መድኃኒት አለው። የበሽታ አደጋ ከገጠማችሁ ታከሙ። በላቀው አላህ ፈቃድ ነፃ ትሆናላችሁ።” ‌ 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2204
3 2758Loading...
11
ሰው መሳይ በሸንጎ ~ ዑለማኦች ከሰውነት አጥር ውጭ አይደሉም። የሰው ልጅ ላይ የሚታዩ ድክመቶች ይታዩባቸዋል። ከዒልምና ከተቅዋ አንፃር በአመዛኙ ከሌሎች ስለሚሻሉ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን። ይሁን እንጂ "የኣደም ልጅ ሁሉ በጣም ተሳሳች ነው" ከሚለው እውነታ ውጭ እንዳልሆኑ መዘንጋት አይገባም። ስለሆነም፡ * አንዳንዴ ስሜታዊነት፣ ምቀኝነት፣ ጥቅመኝነት፣ ዝናን መሻት፣ አጉል ተጠራጣሪነት፣ ... የመሳሰሉ መጥፎ ባህሪዎች ሊፀናወቷቸው ይችላሉ። * ወይም ተቆርቋሪና ታማኝ የመሰለ የቅርብ ሰው የሚያሳስታቸው ሊኖሩም ይችላሉ። በነዚህ ወይም በሌላ ምክንያቶች አንዱ ዓሊም ሌላው ላይ ከባድ ቃል ሊናገር ይችላል። ይሄ በአየር ላይ ያለ ምናብ ሳይሆን ተጨባጭ ምሳሌዎች ሊጠቀሱበት የሚችል እውነታ ነው። ይህንን ከተረዳን አንድ ዓሊም በሌላው ዓሊም ላይ ከባድ ትችት ቢሰነዝር ሳያጣሩ ከማራገብ በፊት ጉዳዩን ቆም ብሎ ማጤን ይገባል። * ሌሎች ዓሊሞች ምን ይላሉ? ጉዳዩን ከማወቃቸው ጋር የተለየ ትንታኔ ሰጥተዋል? ተማሪዎች በጉዳዩ ላይ አርፈው እንዲቀመጡ አሳስበዋል? ዝምታን መርጠው ከሆነም ለነሱ የበቃ ዝምታ ለኛም ሊበቃን ይገባል። * ጉዳዩ በልኩ ተይዞ ይሆን? ወይስ ድንበር ባለፈ መልኩ ነው የተያዘው? * የትችቱ መነሻ ምንድነው? አሉባልታ ላይ ወይስ ተጨባጭ መረጃ ላይ የተመረኮዘ ነው? * ተወንጃዩ አካል ምን ይላል? እንደተዋሸበት ይናገር ይሆን? ንግግሩ ተቆልምሞ ሌላ ትርጉም ተሰጥቶበት ይሆን? እየተከሰሰ ያለው ከጥፋቱ ከተመለሰ በኋላ ይሆን? ይሄ ትችቱ በዑለማኦች የተሰነዘረ ከሆነ ነው። ካልሆነስ? * ሲጀመር ተቺዎቹ እነማን ናቸው? አንዳንዶቹ እዚህ ግባ የማይባሉ ከንቱ ፍጥረቶች ናቸው ከተራራ የገዘፉ ዓሊሞች ላይ አንጋጠው የሚተፉት። የሆነ ጊዜ አንዱ ጎረምሳ ዐብዱልሙሕሲን አልዐባድን ሲዘረጥጥ ነበር። በአደብ ቢያርርም ምንም አልነበረም። "ሁሉም አራሚና ታራሚ ነውና።" ነገሩ ግን እንደዚያ አልነበረም ያደረገው። ሸይኽ ዐብዱልሙሕሲን የሱን ብጤ ቀርቶ እሱ የሚያጣቅሳቸውን ሸይኾች ያስተማሩ የሸይኾቹ ሸይኽ ናቸው። እሱ በገለፀበት መልኩ ሸይኾቹ እንኳ አይደፍሯቸውም። ታላላቆቹ በሚያፍሯቸው ታላቅ ሸይኽ ላይ ሲዳፈር ማየት ያሳቅቃል። ይህን እንድፅፍ ያደረገኝ ሸይኽ ፈላሕ ሙንደካርን፣ ሸይኽ ሷሊሕ አሱሐይሚን፣ ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድርን የሚያብጠለጥሉ አካላትን አይቼ ነው። በቃ ብልግና ጀብድ ሆነ። ለሆነ ሸይኽ ቅርብ ስለሆኑ ወይም ከሆነ አካል ተዝኪያ ስላላቸው ራሳቸውን አይነኬ የሚያደርጉ አንዳንድ "ከተዘሩ ያልታረሙ" ዋልጌዎች አሉ። ለእንዲህ አይነቶቹ ሙጅሪሞች ቦታ መስጠት ራስን ማርከስ ነው። ምግባሩ ያቆሸሸውን የማንም ተዝኪያ አያፀዳውም። አላሁል ሙስተዓን! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
1 5865Loading...
12
የትኛው ይበልጥ ይደንቅችዋል ? የረሱልን ደም ድፋ ተብሎ ደሙን ጭልጥ አርጎ የጠጣውን ሶሀባ ፍቅር? 🥺 ወይስ ሀቢቡና ለቀናት ሲለዩት ያማረ ገፅታው እና ሰውነቱ ከስቶ የጠበቃቸው ሶሀባ ፍቅር ? 😍 ነው ወይስ ሀቢቢ ከሞቱ በኋላ በህልማቸው አይቷቸው ከመጣ በኋላ አዛን ማውጣት ያቃተው ናፍቆት? 🥺🥰 አሊያም ደሞ እንደሞቱ ሲያረዱት ህልፈታቸውን በጉልበት ላለማመን ሰይፍ እመዛለሁ ያሉት ጥልቅ ፍቅር? በጦር አውድማ ከቤተሰቧ ህልፈት ባሻገር የነቢ መኖር ያስደሰታትስ ቢሆን ታሪኳ የወርቅ ብእር እንጂ ሌላ አያሻውም እንደው በመለክ እንጂ ሰው አይፅፈውም የተባለላት? ❤️ በአዛኙ ነብይ ላይ ሰላዋት እናውርድ ♥️♥️ አላሁመሰሊ ወሰሊም ዓላ ሃቢቢና ሙሐመድ ♥️
4 32634Loading...
13
Media files
2 9538Loading...
14
Media files
2 8267Loading...
15
Media files
2 6765Loading...
16
👈🏽 صفة التشهد الأول والأخير في الصلاة 1 - عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ : كُنَّا إِذَا صَلَّيْنَا خَلْفَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قُلْنَا : السَّلَامُ عَلَى جِبْرِيلَ، وَمِيكَائِيلَ، السَّلَامُ عَلَى فُلَانٍ وَفُلَانٍ، فَالْتَفَتَ إِلَيْنَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ : (( إِنَّ اللَّهَ هُوَ السَّلَامُ، فَإِذَا صَلَّى أَحَدُكُمْ ، فَلْيَقُلِ : التَّحِيَّاتُ لِلَّهِ وَالصَّلَوَاتُ وَالطَّيِّبَاتُ، السَّلَامُ عَلَيْكَ أَيُّهَا النَّبِيُّ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ، السَّلَامُ عَلَيْنَا وَعَلَى عِبَادِ اللَّهِ الصَّالِحِينَ ؛ فَإِنَّكُمْ إِذَا قُلْتُمُوهَا أَصَابَتْ كُلَّ عَبْدٍ لِلَّهِ صَالِحٍ فِي السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ، أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ )) 📚 متفق عليه : (831-402) التَّحِيَّاتُ لِلَّهِ : أَيْ جَمِيعُ التَّعظِيمَاتِ ِلِله مُلْكاً وَاسْتِحْقَاقاً . وَالصَّلَوَاتُ : أيْ جَمِيعُ الدَّعَوَاتِ . وَالطَّيِّبَاتُ : أيْ الأَعْمَالُ الطَّيِّبَةُ . 2 - عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ أَبِي لَيْلَى قَالَ : لَقِيَنِي كَعْبُ بْنُ عُجْرَةَ فَقَالَ : أَلَا أُهْدِي لَكَ هَدِيَّةً سَمِعْتُهَا مِنَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ؟ فَقُلْتُ : بَلَى، فَأَهْدِهَا لِي . فَقَالَ : سَأَلْنَا رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقُلْنَا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، كَيْفَ الصَّلَاةُ عَلَيْكُمْ أَهْلَ الْبَيْتِ ؟ فَإِنَّ اللَّهَ قَدْ عَلَّمَنَا كَيْفَ نُسَلِّمُ . قَالَ : (( قُولُوا : اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ )) 📚 متفق عليه : (3370-406) 👈🏽 (( الدعاء بعد التشهد الأخير )) 3 - عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( إِذَا تَشَهَّدَ أَحَدُكُمْ، فَلْيَسْتَعِذْ بِاللَّهِ مِنْ أَرْبَعٍ يَقُولُ : اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ جَهَنَّمَ، وَمِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، وَمِنْ فِتْنَةِ الْمَحْيَا وَالْمَمَاتِ، وَمِنْ شَرِّ فِتْنَةِ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ )) 📚 متفق عليه : (1377-588)
2 8927Loading...
17
የላቀ ምንዳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن صلى الفجرَ في جماعةٍ، ثم قَعَد يَذْكُرُ اللهَ حتى تَطْلُعَ الشمسُ، ثم صلى ركعتينِ، كانت له كأجرِ حَجَّةٍ وعُمْرَةٍ تامَّةٍ، تامَّةٍ، تامَّةٍ﴾ “የፈጅርን ሶላት በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ እስከሚወጣ ድረስ አላህን እያወሳ የተቀመጠ እና ከዚያም ሁለት ረከዐ ሶላት የሰገደ። ልክ እንደ ሐጅና ዑምራ አጅር አለው፡፡ ሙሉ! ሙሉ ! ሙሉ!” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6346
2 71521Loading...
18
እናትና አያቶቻችን ከወላጆቻቸው በወረሱት አደብ እና ባልተበረዘ ተፈጥሮአቸው ተመርተው አንድ ወይም ሁለት ባዕድ ወንድ ባለበት ቦታ ድምጣቸውን ከፍ አድርገው አይናገሩም ነበር፤ ከባዕድ ወንድ ፊት ቆመውና ቀና ብለው እያዩ አያወሩም ነበር! ዛሬ ግን የቁርኣን እና የሐዲሥ እውቀት በስፋት ከመዳረሱ ጋር እንኳ በጣም ብዙ ሐያና አደብ የጎደላቸው፣ ተፈጥሮአቸው የተበላሸ ወንዳ ወንድ ሴቶች በሺህና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ባዕድ ወንዶች ባሉበት የሶሸል ሚዲያ መድረክ ላይ ወጥተው የቀልብ መድረቅና የሐያእ መነስን ጥግ በአደባባይ ያሳያሉ፤ ዲንና ወላጆቻቸውንም ያሰድባሉ፡፡ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ! ሞት በድንገት እንደሚመጣና ጌታውን አስቆጥቶ የሞተን ሰው ከቀብር ውስጥ ስቃይ ማንም እንደማይገላግለው አውቀሽ ሳይመሽ በጊዜ ተመለሺ፡፡በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
2 8783Loading...
19
በአላህ ይሁንብኝ "ጠላት የማረከህ በጥንካሬው ሳይሆን ጠባቂህና ረዳትህ ከአንተ በመሸሹ ምክንያት ነው። ስለዚህ ሸይጧን አሸነፈኝ ብለህ አታሳብብ። የተሸነፍከው " ረዳትህ ከአንተ የራቀ ጊዜ ነው" ። ኢብኑ ቀዪይም ፈዋዒድ -71
3 14111Loading...
ለሐጅ የተመዘገባችሁ ወገኖች ~ 1ኛ፦ ሐጅ በግምት አይተገበርም። በዚህ ላይ የተዘጋጁ ትምህርቶችን ተከታተሉ። እዚያ ሄደው ልክ ይሁን አይሁን ሳያውቁ ሌሎች የሚፈፅሙትን ሁሉ የሚፈፅሙ አሉ። ይሄ ደግሞ አላህ የሚጠላቸው ነገሮች ላይ ሊጥለን ይችላል። 2ኛ፦ መውጫ እለት ደርሶ መዋከብ ከሚገጥም አስፈላጊ የሚባሉ ነገሮችን ከወዲሁ ዝግጁ አድርጉ። 3ኛ፦ መረጃዎችን ከወዲሁ ተለዋወጡ። የአዲስ አበባ መጅሊስ ለሑጃጅ መረጃ የሚያስተላልፍበት፣ እንዲሁም የሑጃጅ ጥያቄ የሚመልስበት የቴሌግራም ግሩፖች እንዳሉ አይቻለሁ። ነገር ግን ብዙ ሑጃጅ መረጃው ላይኖረው ስለሚችል ቢታሰብበት መልካም ነው። 4ኛ፦ በሐጅ ላይ አጉል ንትርክ የተወገዘ ነው። ስለዚህ እርስ በርስም ይሁን ከመጅሊስ የሐጅ አስተባባሪዎችም ጋር ይሁን አጉል ንትርክ ውስጥ ከመግባት ተጠንቀቁ። ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካላችሁ በአደብ ተነጋገሩ። ሐጃችሁን አደጋ ላይ እንዳትጥሉ። 5፦ መረጃ በመለዋወጥ፣ ደካሞችን በማገዝ፣ የተቸገረን በመርዳት፣ በመስተንግዶ፣ ወዘተ. ተጋገዙ። አላህ በሰላም ደርሳችሁ የምትመለሱ ያድርጋችሁ። ትልቁ ነገር ደግሞ አላህ ሐጃችሁን ይቀበላችሁ። ኣሚን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

ለቀብሩ እና ለዕለተ-ትንሳኤ መልካም ጓደኛ የፈለገ ኢስቲግፋር ያብዛ።
Show all...
ኹጥባ በተቻለ መጠን፡ * ቃላቱ የተከሸነ፣ * መጠኑ የተመጠነ፣ * መልክቱ ወቅቱን ያማከለ፣ * አቀራረቡ ታዳሚውን ያልዘነጋ ቢሆን መልካም ነው። ኸጢቦች ሆይ! ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሰዎች ውጭ ላይ ከባድ የቀትር ፀሐይ ቃጠሎ ሲያንቃቃቸው ወይም ዝናብ ሲዘንብ እንኳ ርህራሄ ቢኖራችሁ መልካም ነው። ሰዎች እየተከፉ ዒባዳቸውን እንዲፈፅሙ አታድርጉ። "ከናንተ ውስጥ አስበርጋጊዎች አሉ" የሚለውን ሐዲሥ አስታውሱ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንዱ የሚከላከልልህ ያስመስላል። እሱ ግን መጥፋትህን እንጂ አይሻም። =
Show all...
👆👆👆 🔖 ከበሽታ እንዲፈውሱን ረሱልን ﷺ መለመን ይቻላል የሚሉ ሰዎች ብዥታና ምላሾቹ ✅ ዐብደላህ ቢን ኡመር እግሩን በደንዘዘው ሰዓት ያ ሙሐመድ ብሎ ተሽሎታል? ✅ አንድ ሰው ችግር ሲያጋጥመውወይም ሲያመው ረሱል ከዚህ ችግር ወይም ከበሽታ እንዲፈውሱት መለመን ይቻላል ? 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🔗 ድምጽ ፋይሉን ከቴሌግራም ሊንክ ማንግኘት ይችላሉ https://t.me/ustazilyas/1112 ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas