cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☪『ኢስተፊድ』☪

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ይህ ቻናል አላማው ፦ ✔️ ኢስላማዊ ዳእዋወችን ✔️ ግጥሞችን ✔️ ታሪኮችን ✔️ አዝናኝ የሆኑ ቀልዶችን ኢስላማዊ እውቀቶችን ማስጨበጥ ነው ። ይህንን ቻናል ለወዳጅ ዘመድወ ሼር ያድርጉ !!!!!! @istefid استفد መልክትዎን ያድርሱን በሙሉ ደስታ ነው የምንቀበለው ገባ ብለው ይፃፉ 👇👇👇 @Ibnunafie

Show more
Advertising posts
1 330
Subscribers
+324 hours
-27 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማስተካከያ ያለፍን የ1ድ አመት ወንጀል ያብሳል ብቻ ነው። وعن أَبي قتادة رضي الله عنه أنَّ رسول الله صلى الله عليه وسلم سُئِلَ عَنْ صِيامِ يَوْمِ عَاشُوراءَ، فَقَالَ: ((يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ)). رواه مسلم.
Show all...
🥰 4👍 1
የአሏህ መልክተኛ ﷺ ያለፍን የ1 አመት ወንጅልና የወደፊት1አመት ወንጀል ያብሰል የተባለው ፆም አዐሹራ የፊታቺን ማክሰኞ ነው። ለሁሉም ሼር አድርጉና የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ። ፆሙ ነገ ሰኞና ማክሰኞ ቢፆም የበለጠ ሀሪፍ ነው የሚሆነው።
Show all...
ትልቅ ውይይት   ከውሃብዮች  ጋር በ ኡስታዝ ወሂድ  በወሎ ደጋን  ከሚገኙ መጅሊስ ላይ ካሉ የውሃብያ መሻይኾች ተብየዎች ጋር።
Show all...
ደጋን ውይይት.mp335.74 MB
👍 15 7
My Recording_٠٦١٢_١١١٤٤٨.mp357.77 MB
14👍 3
نحن نتحدث عن ስንጠብቀው የነበረው ፕሮግራማችን ተጀመረ (መውላና ዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን). انقر على الرابط للانضمام إليها!https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0z8stwpta8uvwc91%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im
Show all...
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website

Stay in touch with family and friends through imo's free text, audio, and video chat.

👍 14
Voice 13045_sd.m4a116.91 MB
👍 34 8
Photo unavailableShow in Telegram
ይመዝገቡ ቁርአንዎንም በፍጥነትና በጥራት ይጨርሱ
Show all...
🔥 1
ተበሩክ.m4a24.58 MB
8
የሶሃቦች  ታሪክ  በአጭሩ  ክፍል1 ከአቡበከር  እንጀምር ๏  አቡበከር  ማለት  የረሱል  (ﷺ)  ቅርብ  ጓደኛ  ነበር። ๏  ከወንዶች  መጀመሪያ  በረሱል  (ﷺ)  ያመነና  የተቀበለው  ነው። ๏  ለእስልምና  ሲል  ንብረቱን  በሙሉ  አውጥቷል። ๏  በጀነት  ከተበሰሩት  10  ሰሃቦች  ውስጥ  አንዱ  ነው። ๏  ልክ  ረሱል  (ﷺ)  በሞቱ  እለት  ኺላፋውን  የተረከበውና  የመጀመሪያው  ኸሊፋ  ነው። ๏  የተለያዩ  ጦርነቶች  አድርጓል  ሻምና  ዒራቅን  ከፍቷል  የዐረብ  ግዛትን  ባጠቃላይ  ኢስላማዊ  መንግስት  ያደረጋትም  እርሱ  ነበር። ๏  ኺላፋው  ላይ  2  አመት  ከቆየ  በኋላ  ረሱል  (ﷺ)  በሞቱበት  እድሜ  ከዚህ  ዓለም  ወጣ  … ⇨ትክክለኛ  ስሙ አብደላህ  ኢብኑ  አቢ  ቁሃፋህ  ይባላል። ነገር  ግን  አቡበክር  አሲዲቅ  ተብሎ  ይታወቃል  ምክኒያቱ  ደግሞ  የተለያዩ  ንግግሮች  አሉ ከነዛ  ውስጥ… ①  ከእስልምና  ህይወቱ  በፊት  በጣም  እውነተኛ  እና  ታማኝ  በመሆኑ  ነበር  አንድ  ነገር  ከተናገረ  ቁረይሾች  ምንም  ሳይከራከሩት  ያምኑት  ነበር  ለዛም  ነው  አሲዲቅ  ብለው  የሰየሙት። ②  ሌላኛው  ንግግር  ደግሞ  ረሱል  (ﷺ)  ወደ  ኢስራእና  ሚዕራጅ  ሄደው  ከተመለሱ  በኋላ  ሁሉም  ውሸታም  ሲሏቸው  እሱ  ብቻ  ስላመናቸው  አሲዲቅ  ተባለ‥ ๏  እናቱ  ኡሙል  ኸይር  ሰልማህ  ቢንት  ሰኽር  ትባላለች። @istefid sher  ማድረግ  እንዳይረሳ ቀጣዩን  ለማግኘት  joinበሉ👇👇
Show all...
2
የአኺራ_ስንቅ_ሸይኽ_ሚስባሕ_ሸይኽ_ሐምዛ_ክፍል_1128k.m4a29.75 MB
1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.